HOME || ቤት 🏚
الذهاب إلى القناة على Telegram
Welcome! What do you expect from your home? Everything and anything, right? That's exactly what we do here — Poetry, rants, essays, complaints, jokes, silence and many more. Feel at home! You can reach me at @Home_izm_bot.
إظهار المزيد1 249
المشتركون
+224 ساعات
+117 أيام
+3030 أيام
أرشيف المشاركات
1 249
I hate the fact that I don't wanna be like you. I hate the fact that you are not my role model. I hate the fact that I won't share my struggles with you. I hate the fact that I can't discuss anything with you. I hate the fact that I don't feel safe with you. I hate the fact that I can live my entire life without missing you for a single second. I hate the fact that my mind is full of those awful memories. I hate the fact that I'm so detached from you. I hate the fact that I'm lowkey ashamed of you. I hate the fact that there is no way to avoid you. I hate the fact that I feel bad for you. I hate the fact that I understand your struggles. I hate the fact that you didn't even try. I hate the fact that people disrespect you. I hate the fact that you were not able to fulfill my physical and psychological needs. I hate the fact that you are selfish and self-centered. I hate the fact that your expectations are unending. I hate the fact that you never played your role. I hate the fact that there is a void in my heart only you could have filled. I hate the fact that I had to write this all. I couldn't change this all, but I hate those facts!
💔
1 249
ያልነገርኩሽ እውነት
— 1 —
ፀዐዳው ቆዳዬን ፥ ዕድሜ እያቻኮለው
ለጋው የልጅ ፊቴን ፥ እልፍ ብጕር ኳለው
"ሳይከርም ይጠፋል ፥ ጥቂት ቀን ታገሰው"
ብሎ ሲመክረኝ ሰው
ምስኪን የልጅ ልቤን ፥ እንዳላሳመመ
ጊዜ ከዳውና ፥ ይህ ብጕር ከሰመ
ሆኖም ይሄ ብጕር ፥ ቀን ቆጥሮ ቢከስም
ፊቴ ላይ ተስሏል ፥ ጠባሳው እንደ ስም
"ልጅነት ላይ ከስሟል" ፥ "ጠፍቷል" ያሉት ብጕር
ጠባሳውን ትቶ ፥ ፊቴን ቢያዥጎረጉር
እስከ ዕለተ ሞቴ ፥ ግዛቱን አስፍቷል
ታዲያ ይሄ ብጒር ፥ አለ ወይስ ጠፍቷል?
— 2 —
ሰው መውደቁ ላይቀር ፥ መንገድ ቢደለድል
ብቻውን ምንድነው ፥ ገድል ያለ ዕድል?
እግሬን አገኘሁ ሲል ፥ መንገዱን ስላጣው
ይህ ጎልማሳ ልቤ ፥ ተኳርፏል ከዕጣው
በማይነጋ ሌሊት ፥ በማይመሽ ቀን መሃል
"ኩኒስ ኒደርባ" ሲል ፥ ያንቺ ድምጽ ይጮሃል
ኑሮ ሸክሙን ሲያከብድ ፥ አስኪጎብጥ ወገቤ
"ይሄም ያልፋል" አልሺኝ ፥ ቆመሽ አጠገቤ
በእርግጥ ልክ ነበርሽ . . .
ቢበርድ እንደ አመዳይ ፥ ወይ ቢያነድ እንደ ፍም
ቀን አይልም "አልላልፍም"
በመጣበት እግሩ ፥ እየተካለፈ
ብርቱው ቀን አለፈ!
ዛሬ. . .
ያ ሁሉ ጭንቅ አልፎ
ልቤም ጥቂት አርፎ
ሕይወት ቢቀጥልም ፥ ባለው በተረፈው
"ያልፋል" ያልሺው ቀን ግን
ሰብሮኝ ነው ያለፈው!
1 249
In this era, dating is an unprofitable and even foolish investment.
#Unemployment_Thoughts_1
1 249
... I start writing some poem. It makes me emotional, so I stop. And then I start writing another poem. It makes me emotional, so I stop. And then I start writing another poem...
🤯
1 249
"Talk nonsense, but talk your own nonsense, and I'll kiss you for it. To go wrong in one's way is better than to go right in someone else's."
Fyodor Dostoyevsky
Crime and Punishment
1 249
Life is ironic. Just when you get your channel back, you lose your will to exist.
😃
1 249
Why am I obsessing
About the things I can't control?
Why am I seeking approval
From people I don't even know?
🖤
1 249
At this point, nothing cringes me more than ለሃገር እንደተዘፈኑ ዘፈኖች እና እንደተገጠሙ ግጥሞች። አለ አይደል "እምዬ ሃገሬ ባንዲራሽን ሳየው እምባ በዐይኔ ግጥም ይላል፤ ንፍጤ ያመልጠኛል" kind of ሳክስ። እኔ ለሃገር ከተዘፈኑ ዘፈኖች ደስ የሚለኝ የጎሳዬ "ልቧን አልፎ" የሚለው ነው — በተለይ "የቱንም ያህል ልወድሽ ብጥር አልቻልኩም ይቅርታ አዝናለሁ" የሚለው ስንኝ!
ደግሞ ስለ ሃገርህ ልታማርር ስትል "ሃገሬ ለእኔ ምን አደረገችልኝ ሳይሆን እኔ ለሃገሬ ምን አደረኩላት በል" በሚል Cliche ዝም ሊያስብሉህ ይሞክራሉ። ብሮ — በየወሩ ከደሞዜ ላይ 35% ግብር የምከፍለው ለክሮሺያ ነው እንዴ? Pathetic!
እንደውም "እኔ ለሃገሬ ምን አደረኩላት?" ሳይሆን "ሃገሬ ለእኔ ምን አደረገችልኝ?" ማለት መልመድ ነው ያለብን።
🚶🏻
1 249
"Archive" የሚለው ቃል "አርካይቭ" ተብሎ ተነቦ "Archery" ግን "አርቸሪ" ተብሎ የሚነበብበት አሠራር ግልጽ አይደለም!
#ወጣት_ይጠይቃል
#Boycott_English
1 249
አረጀሁ መሰለኝ ድሮ የሚያስገርመኝ ብዙ ነገር ብርቅ አልሆን እያለኝ ነው። ቅድም የሆነ ዝግጅት ውስጥ ዘሪቱ ከፊት ለፊቴ ተቀምጣ ሳይሞቀኝ ሳይደንቀኝ እንደተጀነነኩ ዝግጅቱ አለቀ። አጀናነኔን ላየ እኔ ነበርኩ ዘሪቱ የምመስለው። እንደውም ነካ አድርጌ "የእኔ እኅት አትከልይኝ!" ሁላ ልላት ነበር። ታላቁ አሌክሳንደር ፈልስፋውን ዲዮጋንን "ምን ላድርግልህ?" ብሎ ሲጠይቀው ዲዮጋን "ዞር በል ፀሓይቱን አትከልለኝ" ብሏል ብለው ነግረውን ነበር። እነሆኝ እላችኋለሁ ታሪክ ዛሬ ራሱን ደገመ!
🚶
1 249
«Home is then a powerful but elusive concept. The strong feelings that surround it reveal some deep longing within us for a place that absolutely fits and suits us, where we can be, or perhaps find, our true selves. Yet it seems that no real place or actual family ever satisfies theses yearnings, though many situations arouse them.
.
.
.
We are all exiles, always longing for home. We always are traveling, never arriving. The houses and families we actually inhabit are only inns along the way, but they are not home. Home continues to evade us.»
The Prodigal God
Timothy Keller
1 249
ዛሬ እሁድ ነው!
በጠዋት ተነሱ፣ ሙቅ ሻወር ውሰዱ፣ ቀለል ያለ ቁርስ ብሉ [Preferably ሽሮ ፍትፍት for your hangover 😅 ጁስ ጠጡ ስትባሉ አትሰሙ መቼስ]፣ በእጣን የታጀበ ቡና እየጠጣችሁ የዳዊት ቸርነትን "ጽዮን" ስሙ፣ ከዚያ ቤተክርስቲያን ሂዱ።
አንቂያችሁ ዮናታን ነኝ ከሐዋሳ ጊዜያዊ የስርጭት ጣቢያ። ደስ የሚል ቀን አሳልፉ!
💙
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
