cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Oromiyaa24 🌳⚫️🔴⚪️

🌳Breaking and upto date infos🇪🇬🌳

إظهار المزيد
فنلندا2 141لم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
407
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:32
Video unavailableShow in Telegram
1.27 MB
Photo unavailableShow in Telegram
እስኪ ለውጥ መጥቷል ከተባለ ወዲህ ምን የተፈፀመ እውነት አለ? ነደጅ ማውጣት ጀምረናል ........ውሸት ስንዴ ኤክስፖርት ..................ውሸት ጦርነቱን አሸንፈናል................ውሸት ሸኔን አጥፍተናል...................ውሸት ኢኮኖሚው እያደገ ነው............ውሸት ምርጫው ነፃና ተአማኒ ነው........ውሸት ኤርትራ ጦርነቱ ውስጥ የለችም...ውሸት የተትረፈረፈ ዶላር ተገኝቷል.........ውሸት ሲሚንቶ በ600 ብር ይሸጣል.......ውሸት የዘይት ገበያው ተረጋግቷል...........ውሸት ተቃዋሚዎች በነፃነት ይንቀሳቀሳሉ....ውሸት አጣርተን እናስራለን.......................ውሸት ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ አናስርም..........ውሸት ፡ ፡ ፡ ወዘተ በአብይ ዘመን እውነት ጠፍቶ ውሸት ነግሷል😂 Gammachuu Itaanaa
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Saba hayyuu fi goota qabu; saba guddaa fi jaarsa qabu. Uummata uumama addaa, Abbaa Gadaa, Abbaa Muudaa, Abbaa Odaa, Abbaa hoodaa,Abbaa Malkaa, Abbaa Nagaa, Abbaa Tulluu, Abbaa qulqulluu, saba sirna qabu, saba lubbu qabeeyyii fi lubbuu maleeyyii hundaaf kabaja qabu-Oromookoo!♥️
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በውኑ ፎጣ ለባሾች እንደዚህ ስንጫጩ ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ!
إظهار الكل...
Humna keenya! "Namni hundi ogeessadha, garuu qurxummiin dandeettii muka irraa utaaluu isaatiin yoo madaalame umurii isaa guutuu gatii akka hin qabne amana," jedha Albert Einstein. Dadhabbii keenya jabina warra kaanii wajjin yoo wal bira qabnee ilaalle, yeroo hundumaa gad aantummaan akka nutti dhagaʼamu taasisa. Nuti warra kaan irraa waan gadi aanaa taane nutti fakkaata. Kan dandeettii keenya nuuf murteessu ulaagaa mataa keenyaati. Karaan warra kaanii silayyuu karaa warra kaaniiti! Galgala gaariin isiniif hawwa.
إظهار الكل...
ኢሬቻ አለም ጣኦት ሲያመልክ እንግዲ ድሮ ነዉ። ክርስቶስም ሳይወለድ; ክርስትና ሳይፋፋም; ኤኒስቴን ቲዎሪዉን ሳይቀምር; ሶቅራጠስ ሳይፈላሰፍ; ፍሮይድ ህልሙን ማለም ሳይጀምር; አለም እንደዚ ሳትቅበጠበጥ; ሮም አለምን ሳትቆጣጠር; በእንግሊዝ ፀሃይ አትጠልቅም ዲስኩር ሳይጀመር መንገዶች ሁሉ ወደ ሮም ያምራሉ ሳይባል; ከአይሁድ ዉጪ የተቀረዉ አለም በሙሉ ጣኦት እና ዲንጋይ በአምሳሉ ሰርቶ ሲያመልክ; ኦሮሞ ሁሉን ለፈጠረ ፈጣሪ ይገዛ እና ይሰግድ ፈጣሪዉንም ያመልክ ነበር። ፈጣሪዉን ዋቃ ጉራቻ በማለት ይጠራዋል 'ዋቃ; ዋቃ ጉራቸ ገራ ገርባ። ቶኪቸ መቃ Dhiባ። የማትመረመር አምላክ; ሰማይና ምድርነን የፈጠርቅ; ከአይምሮ በላይ የሆንክ። ሁሉን እንደፍቃድ በፍላጎትህ የሰራህ; የምትሰራ። በሁሉ ላይ ስልጣን ያለህ። ከመረዳታችን በላይ የሆንክ ዠ። አጥንተን የማናዉቅ ተመራምረን የማንደርስብህ ከአይምሮዋችን እና ከመረዳታችን በላይ የሆንክ ሁሉን ቻይ ፈጣሪ።' እያለ በዉል ላልተረዳዉ ዋቃ ይሰግዳል። አለም ጣኦት ሲያመልክ ኦሮሞ ፈጣሪዉን ያመልካል። ተመልከት እንግዲ የዚህ አምልኮ ልዩ ቀን ደሞ ኢሬቻ በመባል ይታወቃል በጭለማ እና በችግር የሚመሰለዉ ክርምት ሊወጣ ሲያቃስት ምድር የበጋዉን የፀሐይ ብርሃን ለመቀበል ስታምጥ ስትሰናዳ; በአመቱ በመጀመሪያዉ ወር በወሩም በ24ኛዉ ቀን; የመስቀል በኣል ተከብሮ በሳምንቱ ኢሬቸ ብሎ ኦሮሞ ሁሉ በአንድ ቦታ ይሰባሰባል። ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ የምስጋና ቀን። ሁሉም ኦሮሞ በአንድ ቦታ ተገናኝቶ በጋራ የሚያከብረዉ የምስጋና ቀን። የክርምቱ የወንዝ ሙላት ያራራቀዉ ዘመድ አዝማድ ወዳጅ ከወዳጅ ክርምት ሊወጣ መስከረም ሲጠባ; ዝናብ ሲያባራ; ወንዞች ሲቀነሱ ኢሬቻ ላይ ይገናኛሉ። እንዳልተነፋፈቁ አብረዉ ከፍቅሩ ማዕድ ይቋረሳሉ። በጋራ; አንድ ላይ ያለፈዉን ዓመት በሰላም ያሳለፍከን ዋቃ። ከችግር እና ከረሃብ የጠበከን; ዝናቡን በወቅቱ ያዘነብክልን; ምርቱን; እህሉን ክብቶቻችንን ሁሉን የባረክልን ዋቃ። የክርምቱን ጭለማ አሳልፈህ ወደ በጋዉ ብርሃን በሰላም ያሸጋገርከን ዋቃ; ተመስገን ተመስገን ተመስገን እያሉ ምስጋናቸዉን ለፈጣሪ ያቀርባሉ። እንዲሁም ቀጣዩ አመት የሰላም የጤና የብልፅግና እንዲሆነ ይማፀናሉ። የዘሩት እንዲይዝ; የያዘዉ እንዲበቀል; ያጨዱት እንዲበረክት; የተወለዱት እንዲያድጉ; የደረሱ እንዲያገቡ; ያገቡ እንዲወልዱ; ዓመቱ የበረከት እንዲሆን ፀሎታቸዉን ያቀርባሉ። ታዲያ የኢሬቻ ለት። ቂም ጥላቻ ምናምን ከስር መሰረቱ ይነቀላል። የተጣላ ይታረቃል; ይቅርታ ይጠያየቃል; ቂም በቀለን ሽሮ ቀጣዩን ዓመት በሰላም እና በፍቅር ለመጀመር ከኦዳዉ ዛፍ ስር ቁጭ ብሎ ቃልኪዳን ያስራል። ከሰዉ የተበደረዉ ብድር ያለበት ካለዉ ይከፍላል ከሌለዉ በቃ የለኝም ይላል። ይዘረዝለታል። ሃብታም ደሃ ትንሽ ትልቅ ጥቁር ነጭ የለም። ሁሉ እኩል በክብር ቦታ ላይ ቁጭ ብሎ ከፍቅሩ መዓድ ይቋርሳል። በኢሬቻ ፍቅር ሰላም ይቅርታ ከፍፍ ተደርጎ ይዉለበለባል።
إظهار الكل...
00:50
Video unavailableShow in Telegram
4.01 MB
00:42
Video unavailableShow in Telegram
አይዞሽ ገለቴ😜😁
إظهار الكل...
1.40 MB
Sirna Gadaa Oromoo, Aadaa fi duudhaa maalummaa fi eenyummaa ummata Oromoo har’a bakka bariite kanatti miti, sirni Gita bittaa Habashaa waggaa 500f tooftaa fi tarsiimoo meeqa fayyadamee, dukkana cillima meeqan nutti duuletuu NU HINDANDEENYE! Kan fedhe nu waliin haa kabaju, kan hinfeene callisee kan ofii isaa haa jabeeffatu. Keenyatti quba qabuudhan haamilee nu cabsuuf yaalun garuu yakka qofa osoo hintaane madaa kaleessa diinni madeesse godaannisa isaatti quba naquudha. Akkatti dhufne nutu beeka, Minilik dabalatee Atsoota gaafadhaa! Asirratti bitaanis mirgaanis jaarsummaan hinjiru!
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.