1 104
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
إظهار الكل...
userMesina16 on TikTok
userMesina16's short video with ♬ original sound
إظهار الكل...
TAMRAT DESTA 1ST ALBEM
90S MUSIC ETHIOPIAN SUBSCRIBE AND LIKE OUR VIDEO
"መከራ አይቼ ያሳደኳት ልጄ ጠፋችብኝ😭" #እናት
#ዛሬ_9ኛ ቀኗ ነው እናቷም #እያለቀሰች_ነው😭😭
ይህች የ16ዓመት ታዳጊ #ርብቃ_ስንታየው ትባላለች!የ10ኛ ክፍል ተማሪም ናት! #ጥር10 ማክሰኞ ወደ ምትማርበት አብዮት ቅርስ(ጂሴ) ት/ቤት ለመሄድ ላንቻ ከሚገኘው ቤታቸው በጠዋት ዩኒፎርሟን ለብሳ ደብተሯን ይዛ ትወጣለች!
ከትምህርት መልስም ታቦት ለመሸኘት ያሬድ ቤተክርስቲያን ትሄዳለች!
ሁሉም ወደ ቤቱ ሲመለስ እንኳን አድራ አምሽታ የማታውቀው ርብቃ ግን በዛው ቀረች😭
እናቷ እራት አዘጋጅታ ብትጠብቃትም ድምጿ ሳይሰማ
ያለችበት ሳይታወቅ 9ኝ የሰቀቀን ቀናት ተቆጠሩ😭
ስልኳም እስካሁን ዝግ ነው😭
እናት በጭንቀት በየፖሊስ ጣቢያና ሆስፒታሉ ብቻዋን እየተንከራተተች ነው😭 #እባካችሁን_እናግዛት🙏
ደህና እንድትሆን እየፀለይን #SHARE_ሼር እያደረግን እናፋልጋት🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
#ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት
0901233193-ሳራጥበቡ (እናት)
0941566109-ማሜ (አክስት)
0962253486-አዲስአለም(አክስት)
0968586629-ሚኪያስ
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
@BiniGirmachew @BiniGirmachew
መልካም የስራ ቀን
ሌሎች እንዲያነቡትም Subscribe እና Share ያድርጉ
إظهار الكل...
ዳግም ታምራት ደስታ:Ethiopian cover music #tamrat #ethiopianmusic #ethiopianews #musica #ethiopia #viral
Music by binanda (dita studio) Dagmawi tamrat desta :Ethiopia cover music unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited by DAGM TAMRAT copyright © 2022 : DAGM TAMRAT
https://t.me/+4o9nSWLlrlU5YTg8
Vocal exercise
Join our channel 🥰🥰