cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 597
المشتركون
+524 ساعات
+307 أيام
+37430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🫵👅ኡለሞች ላይ ምላሱን ለሚወረውር سعيد البحري                 🎤لحوم العلماء مسمومة
إظهار الكل...
2023-09-30_16'36'18'.mp34.59 KB
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ከፍ በይ ሱኡዲ! የአለማችን ፈርጥ  የሙስሊም ኩራት ነሽ የጠላሽ ይጠላ      ከፍ ይበል ባንዲራሽ ጣላትሽ ይቃጠል  ይፈር፤አይኑ  ይቅላ አማንሽ ይብዛልን     አይብለጥሽ ሌላ በ4ቱም አቅጣጫ  ቢፈለግ እስከ ዳር በአለም ላይ የለም  አንቺን ሚግደረደር በበይተል መዕሙር    ወደታች ትይዩ የምድራችን እምብርት  ተደርገሻል ልዩ በረሃ ላይ  ሆነሽ  የምድር ሰገነት የኢባዳ መስሪያ   አዝላቂ  ከጀነት የዓሊም መገኛ      የሀቅ  ወታደር የወህዩ መፍለቂያ  የተውሂዷ ሀገር ክፉሽን አንስማ   ካንቺ ይራቅ ችግር ክፉሽን ልንመኝ       ይቅርና እንኳን ስንሰማ  ያመናል  ሲገኝብሽ እንከን ጡንቻሽም ይፈርጥም  ሂጅልን ስትይ ከፍ ሀብትሽም ይቆለል    ማዕድኑ አይንጠፍ አንቺን ሊያንቋሽሽ  ሊያስጠላሽ ሚዳዳ   በተውሂድ ከፍታ   ሸሪኣ ፈረዳ ተፎካከሪበት    በረህማን እንግዳ ከባንዲራሽ አርፏል ከሊመተል ኡልያ ጠላትሽ ያዘቅዝቅ   ከፍ በይ ሱኡዲያ ለበይክ ለማለት     ልቤ ጓግቷልና እንዴት ነው  ሀረም እንዴት ነው መዲና በዓለም  ሙስሊም ላይ   በልቆሸሻ ታሞ ናፍቆትሽ አለበት        በደም ስር ታትሞ ጋራሽ ወርቅ ይሁን      ብትባይ አይበዛም ሀጅን እንድንፈፅም   እንድንጠጣ ዘምዘም ሰላምሽ ይብዛልን  ኸይርሽ ይፅና  ይርዘም አሏህ ሲያገራልን  እንድንመጣ እንግዲ የሙስሊም አለኝታ      ከፍ በይ ሱኡዲ። ✍በኢብን ሙዘሚል https://t.me/ibnmuzemil/1534 https://t.me/ibnmuzemil/1534
إظهار الكل...
👍 3
👆እኛና እነሱ👆 ኧረ የተክቢራ ነው ወቅቱ https://t.me/OfficialDemas/5179
إظهار الكل...
4_6007968216930848975.mp42.21 MB
00:56
Video unavailableShow in Telegram
🔪🔪ዶሮ ፍየል በግ ወይም በሬ  ግመል ልናርድ ስንል ወደ ቂብላ ማዞር ሸርጥ አይደለም 👉ሱናም አይደለም 👍ከፈለገ ወደ ፈለገዉ አቅጣጫ አዙሮ ማረድ ይችላል 🎙ታላቁ ኢማም ፈቂህ ኢብኑ ኡሱይሚን ረሂመሁላህ 👇👇👇👇👇 https://t.me/nurders/6187
إظهار الكل...
1.29 MB
👍 1
🚘 ጥብቅ ማሳሰብያ ለአረፋ በዓል ወደ ክፍለ ሀገር ተጓዦች። 🤲 የዓረፋ ቀን ፆም እና ዱዓ 🤲 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት እጥር ምጥን ያለ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።
إظهار الكل...
የዓረፋ ቀን ፆም እና ዱዓ.mp33.42 MB
👍 1
🥩 አባ ያረድከው እኮ አያስበላም ⭕ አባትህ ሺርክ የሚሰራ ከሆነ አፍህን ሞልተህ ያረድከው አልበላም በለው 🤝 አባትዬ ሺርክ እየሰራህ ስለሆነ ያረድከው መብላት አይቻልም በለው ⭕ ሁጃ ቆመበት አልቆመበት ጃሂል ሆነ አዋቂ አዚር ሆንክ አልሆንክ ⭕ ሺርክ ሰሪን ያረደው እንዳትበላ ሺርክ ሰሪን ተከትልህ እንዳትሰግድ አንተ አሰግድ ካልቻልክ ሰላትህ በግልህ ቀልድ የለም ዲን ነው ⭕ አባቴ ይቆጣኛል አትበል ለአላህ ስትል ሰዎችን አስቆጣ ለሰዎች ስትል አላህን እንዳታስቆጣ ⭕ ብዙ አባቶች ያረዱትን አልበላም ሲባሉ ሺርክን አቁመዋሉ 👉 ይህ እራሱ አንድ የዳዕዋ ስልት ነው 🤝 ግን ጥሩ ስነ ምግባር አይለይህ 🫵 ጠንከር በል ስጋውን ትተህ ጎመኑም ይሁን አይቤው ባገኘሀውን ረሀብህን አብርድ 🫵 ጭንቀትህ ክትፎና ቁርጥ ወይም ሰው ማስደሰት አይሁን 🫵 ወንድሜ መስለሀህ ጥቅምህ በአጠቃላይ ከሰማይ ነው ዲንህን አጥበቀህ ያዝ 🤌 ሆድህ ውስጥ ሀራም የሆነን ነገር ጠብ እንዳይልብህ 🔻🔻🔻🔻 https://t.me/+fzBAWCT9vV4zOTI0
إظهار الكل...
👍 2 1
በቀጥታ ስርጭት ላይ ሲተላለፍ የነበረው ሙሐደራ🤌
إظهار الكل...
👍 7
🔪 « ለእርድ የቀረበው ኢስማዒል » 💫 በሚል ርዕስ የነብዩላህ ኢብራሂም እና ኢስማኢል ታሪክ በሰፊው የተዳሰሰበት {ኡዱሂያና ድንጋጌዎቹ} ከሚለው የዕሁድ ሙሃደራ የተወሰደ መካሪና አስተማሪ ነሲሃ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 📅 እሁድ 26/10/2014 EC 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/1304
إظهار الكل...
ለእርድ የቀረበው ኢስማዒል.mp34.13 MB
👍 2
ሙሐደራው አልቋል
إظهار الكل...
ይሰማል
إظهار الكل...
👍 7