cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🔊الدعوة السلفية في مدينة داونت📣

ይህ ቻናል የተከፈተበት ዋናው አላማ ቁርአን እና ሀዲስን በሰለፍች ግንዛቤ ለማቅረብ እና የተለያዮ የኡስታዞች ፈትዋ እና ሙሀደራ የሚለቀቅበት ይ ሆናል

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
291
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-77 أيام
-1130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

421_سلسة_خطب_التوحيد_1_أهمية_التوحيد_24_محرم1445هـ.mp312.82 MB
خطبة قيمة جدا لشيخنا الفاضل أبي عبد الرحمن رشاد بن أحمد الضالعي حفظه الله ووفقه وسدده
إظهار الكل...
﷽🎙 خطبة الجمعة من دار الحديث السلفية للعلوم الشرعية بالضالع حرسها الله🎙 سلسلة خطب :- التوحـــــيد أهميته - وما يتعلق به - وما ينافيه الخطبة الأولى "أهمية التوحيد " المـــــ ⌚️٣٤:٠٠⌚️ــــــدة لشيــــــخنا الفاضــــــل:أبـــي عبـــــد الرحمـــــــن رشـــــــــاد بن أحمـــــــــد الضـــــــالعــــــي حفظـه اللــه ورعـــــــــــــاه ٢٤ / محرم / ١٤٤٥هـ ═════ ❁✿❁ ══ ❁✿❁ ═ موقع الشيخ حفظه الله : https://www.sh-rashad.com/ للاشتراك في قناة الشيخ على التيلجرام اضغط على هذا الرابط 👇🏾👇🏾 https://t.me/rshad11 رابط المجموعة في واتساب. https://chat.whatsapp.com/FwZoKYTtLk44mxQbNVeT9L
إظهار الكل...
القناة الرسمية لفضيلة الشيخ أبي عبد الرحمن رشاد بن أحمد الضالعي

القناة الرسمية لفضيلة الشيخ المبارك أبي عبد الرحمن رشاد بن أحمد الضالعي. ينشر فيها دروس الشيخ وخطبه ومحاضراته وفتاويه....... لتواصل مع المشرف على التيلجرام :

https://t.me/aliashaab

على الواتساب :

https://is.gd/BCAv4v

ሚስት ከፈለክ ዲን ያላትን ሱኒዋን ቆንጆ ፈልግ!። ------- በጣም የማምነው ጓደኛዬ መጥፎ ሚስት አግብቶ የሚከተለውን ብሎኛል ይላሉ አል-ኢማሙ አሽ-ሻፊዒይ፦ "تزوجت لأصون ديني ، فذهب ديني ودين أمي ودين جيراني. " ዲኔን ለመጠበቅ ብዬ አገባሁኝ: ግን የኔም ዲን የናትም ዲን የጎረቤቴም ዲን ጠፋ!" [መናቂቡ ሻፊዒይ ሊል በይሀቂይ 2/192] ልብ በሉ! የራሱም ዲን የእናቱም ዲን የጎረቤቱም ዲን የመበላሸት ትልቁ ምክንያት እርሱ: በስነ-ምግባሯም በዲኗም የወረደቺን ደካማ ሴት በመምረጡ ምክንያት ነው። እናም ሚስት ስፈልጉ ዲን ያላትን ሱኒዏን ቆንጆ ይሁን!!!። ሚስቱ የናቀቺውና ሁሌም የምታዋረደው የሆነ ግለሰብ ነበር። የሚስቱን ንቀት መቋቃም ሲያቅተው ወደ ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህ ስሞታ ሊያቀርብ መጣና ስሞታውን አቀረበ። ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህም: እርሷን መጀመሪያ የመረጥካት ልቅናን ፈልገህ ነበርዴ? ‹አሉት› ሰውየውም አዎን ልቅናን ፈልጌ ነበር አሏቸው። ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህም የሚከተለውን አሉ ፦ من ذهـب إلى العز ابتلي بالـذل ، ومن ذهـب إلى المال ابتلي بالفقـر ، و من ذهب إلى الـدين يجمع الله له العز و المال مع الـدين " ልቅናን ፈልጎ የሄዴ፣ በውርደት ይፈተናል። ገንዘብን ፈልጎ የሄደ በድህነት ይፈተናል። ዲንን ፈልጎ የሄደ ልቅናውንም ገንዘቡንም ከዲኑጋር አሏህ ይሰበስብለታል!። [ሒልየቱል አውሊያኧ 7/289] ልብ በሉ!። የዲኗን ጎን ሳታይ ገንዘቧን ብቻ ከሆነ አላማህ አሏህ በድህነት ሊያቆራምዳቹህ ይችላል። ልቅናን ብቻ ፈልገህ ከሆነ አሏህ በውርደት ሊሸብብህ ይችላል። ስለዚህ ዲን ያላትን ጭምቷን ምረጥ!። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 👉ሊንኩን መሠረዝም ሆነ መቀየር አልፈቅድም ⛔️ ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
إظهار الكل...
👈أبـــو فـــوزان الســـلفي الأثــري

ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ ቁርአን እና ሀዲስን በሰለፎች አረዳድ ለኡማው ለማድረስ ነው በተጨማሪም የኡስታዞችን አጫጭር ምክሮችን ያገኙበታል ሼር ጆይን በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

የዋትሳብ ግሩባችንን ለመቀላቀል ከታች ያለችውን ሊንክ ተጭነው ይግቡ https://chat.whatsapp.com/EpbDo9uMyfD4V0HoRFW5px
إظهار الكل...
አቂዳን እና መንሀጅን በተመለከተ መወያያ ግሩፕ

WhatsApp Group Invite

Photo unavailableShow in Telegram
👉መቼም ቢሆን ሱናን የተቃረነ የሆነ አካል በፍፁም ስኬትን አይጎናፀፍም 💯💯 💐የአላህ መልዕክተኛ እንዳሉት 💐💐قال رسول الله صلى الله عليعه وسلم وجعلة الذلة والصغار على من خالف أمري… كما في الصحيح البخاري✅✅ 👇👇የበታችነት እና ውርደት የኔን ትዕዛዝ በተቃረነ አካል ላይ ተደርጓል💯💯 ✍የነብዮን ጎዳና ትቶ የበላይነትን የሚፈልግ ሰው የተከፈተ በር እያለ በተዘጋው ነው የምገባው እንዳለው ደረኛ ሰውየ ነው ምሳሌው ✅✅ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ ✍أبــو فـــوزان بن علــي الســلفي💐 👉ሊንኩን መሠረዝም ሆነ መቀየር አልፈቅድም ⛔️ ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
✍ሸይኹና የህያ ልክ እንደነዚህ ያሉ ለኡማው ጠቃሚ የሆኑ  ኪታቦችን በማዘጋጀት ላይ ቢዚ ነው ✅ 👉ልክ እንደሌሎች ሂዝቢዮች በነገር በምቀኝነት የሰወችን ስተት በመፈለግ የተጠመደ ወይም ደግሞ ቢዚ የሆነ  አደለም 💯 ✍አህሉ ቢድወች እና ሸይኽ የህያ حفظه الله تعالى የፀሀይ መግቢያ እና መውጫዋን ያክል ርቀት አላቸው 💐 🤲حفظه الله تعالى ورعاه من كيد الكائدين  ومن كل شر🤲 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ ✍أبــو فـــوزان بن علــي الســلفي💐 👉ሊንኩን መሠረዝም ሆነ መቀየር አልፈቅድም ⛔️ ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለሴቶች ነሲሀ ❌ያልተሸፈነች ሴት  እና 🔴👉የተሸፈነች ሴት ልዩነት ተመልከቱ  ቆሻሻ የሚፈልገው   ማንኛውን  ነው❓ አየሽ  እህቴ   አንች  ሙሉ  ስትሸፈኔ   ማነው የሚነካሽ   ዝንብ  የምትጠጋው  ኑፁህን  ሳይሆወን   ቆሻሻውን   ነው   ታዳ  ለምነው  አንች  የሰው  ዝንቦች  እያሉ  8ይሂን መስለሽ ከኋላም  ከፊትም    ከኋላ  እቃ የተሸከምሽ መስለሽ  ከፊት ቀንዳ የሾለች  ጥጃ መስለሽ ሰውነትሽን  አሳብጠሽ   ዝንቦወችን  አህሪቦ  የምትይው???  መቸም ላገባው ለመተያየይ ፈልጌነው  አትይም? ታዳ አንች ኑቁ  ሴት  ሁነሽ  እራስሽን  መጠበቅ  ይሳንሻልን? እራስሽን  ቆም  ብለሽ  አስተውይ  አስተትኔ አስቢ   ገባሽ አንችኮ  የነ  አቡበክር የነ ዑመር  እናት ነሽ  ወይም የነሱ ተምሳሌትነሽ  አቡበክርን  የወለደችው  ሴትናት  ዑመርንም እንደዛው  ታዳ ጀግና ሁነሽ  የነይህ  ራአያ መሆን ተሳነሽ  መቸነው  እራስሽን የምታሸንፊው? ሁለየ ነፍስያሽ  እንዳሸነፈችሽ ነውደ? የነፍስሽ ምርኮኛ  ነሽ  እንደ? እረ ወደየት  እየሂድሽነው  እህት? 👇👇👇👇👇 ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
إظهار الكل...
01:39
Video unavailableShow in Telegram
🤲نسأل الله بمنه وكرمه أن يثبت رجال السنة أين ما كانوا💐 🤲አላሁ ሱብሃነሁ ወተአላን በችሮታው እና በልቅናው ይሁንበት እንለምነዋለን ሱና ላይ ያሉ ጀግኖች እንዲያፀናልን ይላሉ ታላቁ አሊም 👇 💐💐الشيخ أبو عبد الرحمـٰـن يحيى بـن علي الحجوري نسألوا الله أن يحفظه من كيد الكائدين ومن كل شر في مكان وفي كل زمان💐💐✅ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 👉ሊንኩን መሠረዝም ሆነ መቀየር አልፈቅድም ⛔️ ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
إظهار الكل...
1.34 MB
⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️ ‏هذا الحق ليس به خفاء تشنيف الأسماع بتثبيت ما نقلناه في مسألة عذر جاهل التوحيد من الإجماع (مناقشة علمية مختصرة) كتبه: أبو حاتم الجزائري فرج الله كربه وكان له في الدارين _ __ 📎رابط قناة شيخنا الفاضل أبي حاتم يوسف الجزائري-حفظه الله-: https://t.me/youssefalgazairi 📎رابط  مجتمع شيخنا الفاضل أبي حاتم يوسف الجزائري حفظه الله على الواتساب: https://chat.whatsapp.com/IMoI4MRuFBDCJHrhiVcr8U 📎رابط قناة الشيخ أبي حاتم يوسف الجزائري على التيليجرام باللغة الإنجليزية: https://t.me/AbuHaatimEn 📎 رابط قناة دروس 🌾مركز الخير🌾 بموانزا القائم عليه الشيخ أبو حاتم الجزائري-وفقه الله- مترجمة إلى السواحلية: https://t.me/abuhatemelkheir 📎 رابط مجموعة دروس 🌾مركز الخير🌾 بموانزا القائم عليه الشيخ أبو حاتم الجزائري -وفقه الله- مترجمة إلى السواحلية : https://chat.whatsapp.com/DTXZMlPiGsO7FpGlwlsMFF ❀؁❀؀❀؁❀؀❀؁❀
إظهار الكل...
DOC-20230727-WA0006.6.73 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.