cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ab የስነ-ፅሁፍና የግጥም Channel

አስተማሪ ግጥሞች:መንፈስን የሚያድሱ ወጎች:ቁምነገር አዘል ቀልዶች ይቀርቡበታል።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
183
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

React adergu 👌🙄☝️😉
إظهار الكل...
የእናታችን ጠላት.mp33.80 MB
እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉት ካላችሁ inbox አድርጉልኝ
إظهار الكل...
1643875439166.mp31.41 MB
🤦‍♀️🤦‍♀️የመርሳት ችግር ያለበት ባል ሚስቱን Surprize ለማድረግ አይንሽን ጨፍኚ ብሏት ከዚያ Surprizun ረስቶት🤔 እኔን ላለማያት ነው ብሎ ከቤት አባረራት። ይኸው አሁን ደግሞ ማባረሩን ረስቶ የት ሄዳ ነው ብሎ እየፈለጋት ነው።😉😉
إظهار الكل...
😉የድሮ ተማሪ Vs የአሁን ተማሪ😉 የጥንት ተማሪ ቁርሱ ፀሎት-የአሁኖቹ ቁርሳቸው ብስኩት🥮 የጥንት ተማሪ ሲማር ውሎ ይበላል ለምኖ፣ የዛሬ ተማሪ ሲማር ውሎ አማርጦ ይበላል ተለምኖ።🏃‍♀️ የጥንት ተማሪ ልብሱ ደባ -መኝታው ገለባ፣ የዛሬ ተማሪ ልብሱ የሱፍ-መኝታው የጥልፍ።👌 የጥንቱ ትምህርት ፀሐይ ትወጣለች :ፀሐይ ትገባለች📯 የአሁን ዘመን ትምህርት ምድር ትዞራለች :ትንከራተታለች
إظهار الكل...
Gubleye😍😍 @ethiopianoldiessong
إظهار الكل...
1.78 MB
ማሚቴ እና ከበደ😂😂❤️
إظهار الكل...
4.00 KB
😥 ቂም😥 አይበጠስ እንጅ ከተበጠሰማ አይቆረጥ እንጅ ከተቆረጠማ የቀድሞው ገፅታው አንዴ ከጠፋማ የዕምነት ቃል ኪዳን ዉሉ የፈሠሠው የተለያየው ክር የተበጣጠሰው በዕርቅ ተዛምዶ ደግሞ ቢቋጠርም፣ ምንም ቢሆን ምንም እንደ ቀድሞው አያምርም። ቋጠሮው ያሳያል እንደ ተበጠሰ፣ የቃልኪዳናችን ውሉ እንደ ፈረሰ።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.