ar
Feedback
Tutorial education

Tutorial education

الذهاب إلى القناة على Telegram

በዚህ Channel የተለያዩ አዝናኝ እና ትምህርታዊ ጥያቄዎችን የምንሰጥ ሲሆን ከ 9-12 teacher guide እና student text book ይለቀቃለል fresh man hand out ጨምሮ ትምህርታዊ video ሚለቀቅበት youtube ቻናል https://youtube.com/channel/UCKgCFVUAn-pO62mit5fD4xQ subscribe በማድረግ ተከታተሉን እናመሰግናለን

إظهار المزيد
297
المشتركون
-324 ساعات
+17 أيام
-1430 أيام
أرشيف المشاركات
የሰዎችን መልካም የሆነን ነገር ተመልከት አድናቆትና አስተያየትን በመጨመር (impression of increase) ከሰዎች ላይ መልካም ነገሮች ፈልግ፤ እንደዚህ አይነት ሰው ከሆንክ በውስጣዊ ሃሳብህ
የሰዎችን መልካም የሆነን ነገር ተመልከት አድናቆትና አስተያየትን በመጨመር (impression of increase) ከሰዎች ላይ መልካም ነገሮች ፈልግ፤ እንደዚህ አይነት ሰው ከሆንክ በውስጣዊ ሃሳብህ ብቻ አትገደብም፤ አይንህም፤ ልብህም መልካም ነገር ብቻ የሚያዩ ይሆናሉ። ይህን ደግሞ ሆን ብለህ መለማመድ አለብህ፤ በሰው ላይ መልካም ነገር መፈለግን፤ በሰው ላይ ጤናማ ጠባያት መመልከትን፤ የሰውን መልካም ጎኖች ማድነቅን፤ የሰዎችን ድንቅ ተግባራት ማበረታታትን፤ ሆነ ብለህ ተለማመድ ከዚህ በተቃራኒ የሰውን ጉድለት ብቻ እየፈለፈልክ የምታይ ከሆነ ለአንተም የሚመለስልህ ይህን ይሆናል። የበጎ እሳቤ ባለቤት ከሆንክ ደግሞ በመልሱ የምታገኘውም በጎነትና በረከትን ነው። @tutorial_education መልካም አዳር ተመኘን

በቅድሚያ ፈተናውን በድል አጠናቃችሁ ወደ ቤት ለተመለሳችሁ ጀግኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ 😊 ሆነም😊 አልሆነም 😊 ከእናንተ የሚጠበቀውን ነገር አድርጋቿል ፣ ቀሪው ነገር ሌላ ሰው ስራ ነው ‼️ ፈተናውን ረግጣችሁ የወጣቹ ተማሪዎች ግን አንድ ነገር ልትገነዘቡ ይገባል ❗ ፈተናን ያህል ፣ 12 ዓመት የተለፋበትን ድካም ረግጦ ፣ ጥሎ መውጣት አይገባም ነበር ‼️ እውነት ነው ብዙ ነገሮች ሊያሳዝኑ ይችሉ ይሆናል🙄 ነገር ግን ብልጥ የያዘውን ይዞ ነው እንጂ የሚያለቅሰው😳 እንዴት የለፋበትን ምንም ሳይዝ በባዶ ይወጣል😳  12787 ተማሪ እንዴት ምንም ሳይዝ በባዶ ፈተናውን ለቆ ይወጣል 🥺 ባታልፉም እንኳን ወረቀቱ እኮ ያስፈልጋችሁ ነበር😭 ብቻ ፈጣሪ ይርዳችሁ ሌላ ምንም አልል ። Natural Science እናንተ የመጀመርያ እና የመጨረሻ እድል ነው የተሰጣችሁ ፣ ግዴታ መፈተን እና መፈተን ብቻ ‼️ በ Social Science የተደገመው ስህተት እናንተ ላይም እንዳይደገም ያቅማችሁ ያህል ጥረት አድርጉ ❗ የ Natural Science ፈተና እስካሁን በምንም ፣ በማንም አልወጣም‼️ አልተሰረቀም‼️ እስካሁን ያለው መረጃ እሄ ነው መልካም ግዜ ይሁንላችሁ 🙏 @tutorial_education

አትጨነቁ‼️ ታላቁ  መፅሀፍ 'በአንዳች አትጨነቁ' ይላል። የምንችለውን ከሞከርን ማጥናት ያለብንን አቅማችን በፈቀደ ልክ ካጠናን ለማን ብለን እንጨነቃለን?    ታሪክ የሚቀይር ፈጣሪ ነው! እስከመቼ ትጨነቃለህ? ልብህ ንፁህ ከሆነ ከባድ የመሰሉህን ነገሮች በቅርቡ ታልፋቸዋለህ፤ አንተ ብቻ የምትችለውን ሁሉ አድርግ፤ እምነትህን ካጠነከርክ አጎንብሰህ አትቀርም! ወዳጄ ታሪክ የሚቀይር ፈጣሪ ነው፤ አንተ ተመልካች ነህ   ፈጣሪ    በደላችንን ረስቶ ይቅር ቢለን ስንጨነቅ ግን የአይምሮ ስርዓታችን ፈፅሞ ይቅር አይለንም።  ደግሞም አትፍሩ  ፍርሃት ሊሰማን ይችላል ግን ወደፊት መንቀሳቀስ እንችላለን ። ፍርሃትህን ከአንተ ጋር እቃ ለመግዛት ወደ ሱቅ መሄድ የሚፈራ የሁለት ዓመት ልጅ አድርገህ አስበው። መቼም የሁለት ዓመት ልጅ አስተሳሰብ ሕይወትህን እንዲያሽከረክረው አትፈቅድም ፤ የግድ እቃውን መግዛት ስላለብህ ልጁን ይዘኸው ትሄዳለህ ። ፍርሃትም ከዚህ የተለየ አይደለም ፤ ፍርሃት ለመኖሩ እውቅና ስጥ ግን አስፈላጊ ነገሮችን ከማድረግ እንዲከለክልህ አትፍቀድ! @tutorial_education @tutorial_education

የተለመዱ ግን ትክክለኛ ትርጉማቸውን የማናውቃቸው ቃላትና ሃረጋት።  ኑ የምታውቁትንና የማውቀውን እንማማር ። ✍️-------------------------✍️ ፩. ኮሌጅ ------ መካነ ትምህርት ፪. ዩኒቨርስቲ ------ መካነ አእምሮው ፫. ሌክቸር ------ ትምህርተ ጉባኤ ፬. ሌክተቸረር ------ መምህረ ጉባኤ ፭. ዲን ----- ሊቀ ጉባኤ ፯. ቢሮ ------ መስሪያ ቤት ፰. ባንክ ------ ቤተ ንዋይ ፱. ሲቪል ሰርቪስ ------ ሰላማዊ አገልግሎት ፲. ቴሌቪዥን ------ ምስለ መስኮት / መቅረፀ ትይንት ፲፩. ኮምፒተር ------ መቀመሪያ ፲፪. ድግሪ ------ ማዕረግ ፲፫. ሚኒስተር ------ ምሉክ ፲፬. ማስ ሚዲያ (Mass media) --- ምህዋረ ዜና ፲፭. ፎቶ ግራፍ ------ ብራናዊ ስዕል ፲፮. ራዲዮ ------ ንፈሰ ድምፅ ፲፯. ፖሊስ ------ የህግ ዘበኛ ፲፰. ኢንተርኔት ------ የህዋ አውታር ፲፱. ሎሬት ------ አምበል ፣ ተሸላሚ የቅኔ ፳. ዶክተር ------ ሊቀ ሙህር ፳፩. ኢምባሲ ------ የእንደራሲ ፅ/ቤት ፳፪. ዲፕሎማት ------ የመንግስት መልክተኞች ፳፫. ኢኮኖሚክስ ------ ስነ ብዕል ፳፬. ሀዋላ ------ ምህዋረ ንዋይ ፳፭. ሳሎን ------ እንግዳ መቀበያ ፳፮. ቱሪዝም ------ ስነ ህዋፄ ፳፯. ስካን ------ ምክታብ ፳፰. ፕሬዝዳንት ------ ሊቀ ሀገር / ሙሴ ፳፱. ቴሌኮሚኒኬሽን ------ ምህዋረ ቃል ፴. ቪዛ ------ የይለፍ ፍቃድ ፴፩. ፓስፖርት ------ የኬላ ማለፊያ

አደንዛዥ ዕጽ አዘዋዋሪዎች ትዝ አሉኝ 🤣 By the way ናቹራሎች እሄንን ነገር ቀይሩት ፣ አመሳስላችሁ እንዳታስገቡ😳 ተነቅቶበታል ትያዛላችሁ😂 @tutorial_education
አደንዛዥ ዕጽ አዘዋዋሪዎች ትዝ አሉኝ 🤣 By the way ናቹራሎች እሄንን ነገር ቀይሩት ፣ አመሳስላችሁ እንዳታስገቡ😳 ተነቅቶበታል ትያዛላችሁ😂 @tutorial_education

photo content
+5

2015 entrance
+9
2015 entrance

የ 2015 ኢንተራንስ ፈተና ...
+6
የ 2015 ኢንተራንስ ፈተና ...

#ሞክሯት እስኪ                                                                                                                                       ትምህርቱስ ሙሉ ነበር         የሚማረው ሰው ቢኖር!                                                                                                                                 ህብረቃል————-——————-————————                                                                                         ሰም—————--———--————————-———-                                                                                                                     ወርቅ—————--———————————————

Formula of Asthmatic progression is
Anonymous voting

How many types of cubic unit cells are known ?
Anonymous voting

Which of the following molecules represents a non-polar covalent bond ?
Anonymous voting

Which of the following is NOT a basic SI unit ?
Anonymous voting

A state Where religion and state are separated is called
Anonymous voting

Who is the source of legitimate power of FDRE ?
Anonymous voting

‹‹አዲስ ዓመት መልካሙን የምንሰራበት ይሁንልን!›› : ☞ዘመናትን የሚያቀያይርና አዲስ ዓመትን የሚሰጠን እርሱ ፈጣሪ ነው። : ይህንን የፈጣሪን ምህረትና ቸርነት የምናስብ ስንቶቻችን ነን? : ሰው ደግሞ ተጨማሪ አዲስ ዓመትና እድሜ ካልተሰጠው ምንም ማድረግ አይችልም፡፡ : ፈጣሪ እንድንኖር ካልፈቀደልን አዲሱን ዓመት ካልሰጠን ምንም ነገር ማድረግ አንችልም፡፡ : # ሌላው ቀርቶ፦ ፡ ➊.ወጥተን→የምንገባው፣ : ➋.ተቀምጠን→የምንነሣው፣ : ➌.ተምረን ለውጤት→የምንበቃው፣ : ➍.ሠርተን→የምናገኘው፣ : ➎.ነግደን→የምናተርፈው፣ : ➏.ወልደን→የምንስመው፣ : ➐.ለመጪው ዓመት ብለን እቅድ→የምናቅደው ፈጣሪ እንደ ቸርነቱ ወደ አዲሱ ዓመት እንድንሸጋገር ሲፈቅድልን ነው፡፡ : √ብዙ ሰዎች ግን የፈጣሪን ቸርነት ረስተዋል፡፡ : √አዲስ ዘመን ሲሰጠን ዋጋ የሚከፈልበት ቢሆን ኖሮ ዋጋውን ማን ይችለው ነበር? : √ግን ፈጣሪ አዲስ ዓመት የሰጠን ያለዋጋ በነፃ ነው። ፡ √ለምንኖርበት ዕድሜ ለሰጠን ተጨማሪ ዓመት የጠየቀን ዋጋ የለም፡፡ : √ታዲያ ጊዜ የሰጠን ፈጣሪ ደግሞ ጊዜ እንድንሰጠው እንድናመሰግነው ይፈልጋል። : ❀︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵❀ : # አዎን ወዳጆቼ፥ ፡ ☞አንዳንድ ሰዎች እንዲኖሩ፣ እንዲወጡና እንዲወርዱ አዲስ ዓመትና ጊዜ ፈጣሪ ሰጥቷቸው ሳለ አዲስ ዓመት ለሰጣቸው ለፈጣሪ ግን ጊዜ መስጠትና ማመስገን ተስኗቸው ይስተዋላሉ፡፡ : ♡ይህቺን ቀን አስበው እዚህች ቀን ላይ፣ ለዚህች ዓዲስ ዓመት ያልደረሱ ብዙ ሰዎች አሉ። ፡ ♡አንተ እኔ ሁላችንም ግን ደርሰናልና እንደ ቸርነቱና ምህረቱ ለዚህ ላደረሰን አምላካችን እንዲህ እያልን እንፀልይ፦ ፡ ➊.አምላካችን ሆይ፥ አዲሱን ዓመት ስለሰጠኸን እናመሰግናሀለን። : ➋.አምላካችን ሆይ፥ ከዚህ በኋላ የሚኖረን ቀሪ እድሜ በፊትህ ያማረ ይሁንልን፡፡ : ➌.አምላካችን ሆይ፥ እድሜና ዘመናችን በቤትህ ይለቅ፡፡ : ማለዳ ማለዳ በአዲስ ምስጋና፣ : በአዲስ ዝማሬ፣ : በአዲስ ሽብሸባ፣ : በአዲስ ቅኔ፣ : በአዲስ እልልታ ይህ በረከት የሆነው እድሜና ዘመናችን በቤትህ ይለቅ፡፡ ፡ ➍.አምላካችን ሆይ፥ ሳናመሰግንህ ላለፉት የምህረት አመታት ሁሉ ዛሬ ይቅር በለን፡፡ : ➎.አምላካችን ሆይ፥ የሚከፋፍለን የሚያለያዬንን የጥል፤ የክርክር፤ የዘረኝነት ግድግዳ አንተ አፍርስልን። : ➏.አምላካችን ሆይ፥ በአዲሱ ዓመት ፍቅርና አንድነትን ስጠን። : ➐.አምላካችን ሆይ፥ ሐገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ባርክ። : ➑.አምላካችን ሆይ፥ በሰጠኸንም እንደ ቸርነትህ በጨመርክልን አዲስ ዓመት መልካሙን እንድንሰራበት አንተ ይርዳን! # ለዘላለሙ አሜን! : ♡እስኪ ተመስገን በሉት። ተመስገንንንንንንንንንንንንንንንን : ❀︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵❀ : # መጪው አዲስ ዓመት፦ ፡ ➊.ሀጥያትን→በጽድቅ፣ ፡ ➋.አለመጸለይን→በመጸለይ፣ ፡ ➌.ስጋዊነትን→በመንፈሳዊነት፣ ፡ ➍.አለማገልገልን→በማገልገል፣ ፡ ➎.ድህነትን→በመስራት፣ : ➏.አለማንበብን→በማንበብ፣ : ➐.አለማወቅን→በመማር፣ : ➑.ጥላቻን→በፍቅር፣ : ➒.ክፉን→በመልካም፣ : ➓.ንፉግነትን→ በመስጠት፣ የምንከርመበትና ፍቅር የበዛበት ብሩህ ዘመን ይሁንልን! : [☞መልካም አዲስ ዓመት☜] : «ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ» : "ሰላማችሁ ይብዛ" : @BiniGirmachew @yakerstosjanderba @yakerstosjanderba @yakerstosjanderba

photo content

photo content
+7