cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዳእዋ ሰለፍያ በወሎ ቲርቲራ በመስጅደ፡-ተውሂድ

ዳእዋ ሰለፍያ በወሎ ቲርቲራ ፍላጎ ታችን ተውሂድን አስፋፍተን ሽርክን ማራቆት ነው:: የሰለፍዬ ኢስትድዮ በቲርቲራ በመስጅደ አተዉሂድ ልብ በሉ ማንኘውም ኢስላማዊ ዳእዋወችን የኪታብ ድምፆችን ሰላሳ ጁዝ ቁርአን የቁርአን ተፍሲር ፈተዋወችን የመሳሰሉትን_____በነፆ እንጭናለን ይደዉሉ 0923254270 ወንድማችሁ አቡ ሰልማን https://t.me/+Hu185gkme7UxYmFk

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
503
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አሰላሙዓለይኩም ቻናሉ ሊሠረዝ ሥለሆነ በዚህ ገባ ገባ በሉ ፦https://t.me/+XBxuBBGlHQtiZGU8 አድ አድርጉ
إظهار الكل...
ዳዕዋ ሰለፍያ በቲርቲራ በመስጅደ፦አል-ተውሂድ

ዳዕዋ ሰለፍያ በቲርቲራ በመስጅደ፦አል-ተውሂድ

https://t.me/+XBxuBBGlHQtiZGU8

ረድና በያን ቁ 5 👉 የሙሽሪጅ ጠበቃ የሆነው የከማል ሙሀመድ ጃሂልነት የተገለፀበት ድንቅ የሆነ ረድ። በታላቁ ወንድም አቡ ኹበይብ አህመድ አሏህ ይጠብቀው ። ወንድሞች ጆይንና አድ ማድረግ አትርሱ ⬇️ ⬇️ ⬇️ https://t.me/antymurjia/2011
إظهار الكل...
ረድና በያን ከአቡ ኩበይብ ቁ 5.mp39.99 MB
✍️فتاوى صوتية : - ⬇️ ▪️سائل يقول:-           إمرأة أرادت أن تتصدق صدقةً جاريةً لأبيها المتوفى هل يمكنها أن تبني البيت لواحد أي لفقيرٍ أو امرأة فقيرة ليس لها شيء؟   🕰️ |المدة الزمنية|:- 1:12 📢 {أجـــــــــــاب عــنــهــا}  *فضيلة الشيخ الفاضل* أبي اليمان عدنان بن حسين المصقري   حفظه الله ورعاه 👇👇 🍃https://t.me/+6dXdldUso8hjODU0
إظهار الكل...
AUD-20230203-WA0002.mp31.11 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ከፅሁፎቹ ሁሉ አንጀቴን የበላኚ ፅሁፍ
إظهار الكل...
الحمد لله وصلى الله وسلم على رسول الله القائل: {أَمْ حَسِبَ الَّذِينَ اجْتَرَحُوا السَّيِّئَاتِ أَن نَّجْعَلَهُمْ كَالَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ سَوَاءً مَّحْيَاهُمْ وَمَمَاتُهُمْ سَاءَ مَا يَحْكُمُونَ} [الجاثية : 21] «እነዚያ ኀጢአቶችን የሠሩ ሕይወታቸውም ሞታቸውም ትክክል ሲኾን እንደእነዚያ እንደ አመኑትና መልካሞችን እንደሠሩት ልናደርጋቸው ይጠረጥራሉን? (አይጠርጥሩ)፡፡ የሚፈርዱት ምንኛ ከፋ!» ይላል። ጌታችን አሏህ የሙእምኖችን በሀሪ ሲገልፀው እንዲህ ይላል: {مُّحَمَّدٌ رَّسُولُ اللَّهِ ۚ وَالَّذِينَ مَعَهُ أَشِدَّاءُ عَلَى الْكُفَّارِ رُحَمَاءُ بَيْنَهُمْ ۖ تَرَاهُمْ رُكَّعًا سُجَّدًا يَبْتَغُونَ فَضْلًا مِّنَ اللَّهِ وَرِضْوَانًا ۖ سِيمَاهُمْ فِي وُجُوهِهِم مِّنْ أَثَرِ السُّجُودِ ۚ ذَٰلِكَ مَثَلُهُمْ فِي التَّوْرَاةِ ۚ وَمَثَلُهُمْ فِي الْإِنجِيلِ...}. «የአላህ መልክተኛ ሙሐመድ እነዚያም ከእርሱ ጋር ያሉት (ወዳጆቹ) በከሓዲዎቹ ላይ ብርቱዎች በመካከላቸው አዛኞች ናቸው፡፡ አጎንባሾች፣ ሰጋጆች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ ከአላህ ችሮታንና ውዴታን ይፈልጋሉ፡፡ ምልክታቸው ከስግደታቸው ፈለግ ስትኾን በፊቶቻቸው ላይ ናት፡፡ ይህ በተውራት (የተነገረው) ጠባያቸው ነው፡፡ እንዲሁም በኢንጂልም ውስጥ…» ይላል። የከሃዲዎችን በሀሪ ደግሞ ተመልከቱ፣ አሏህ በዚህ አይነት መልኩ ይገልፀዋል: {وَاسْتَبَقَا الْبَابَ وَقَدَّتْ قَمِيصَهُ مِن دُبُرٍ وَأَلْفَيَا سَيِّدَهَا لَدَى الْبَابِ ۚ قَالَتْ مَا جَزَاءُ مَنْ أَرَادَ بِأَهْلِكَ سُوءًا إِلَّا أَن يُسْجَنَ أَوْ عَذَابٌ أَلِيمٌ} «በሩንም ተሽቀዳደሙ ቀሚሱንም ከበስተኋላው ቀደደችው፡፡ ጌታዋንም (ባለቤቷን) እበሩ አጠገብ አገኙት፡፡ (ቀደም ብላ) በባለቤትህ መጥፎን ያሰበ ሰው ቅጣቱ መታሰር ወይም አሳማሚ ስቃይ እንጂ ሌላ አይደለም» አለችው፡፡ ሱብሓነ አሏህ እውነታውን እንዴት እንደገለበጠችው ኣያችሁ? ባሏም ጉዳዩን አጣርቶ እውነታው ላይ ከደረሰ በኋላ ለነቢዩ ዩሱፍም እንዲህ ኣለው፣ {يُوسُفُ أَعْرِضْ عَنْ هَٰذَا} «ዩሱፍ ሆይ! ከዚህ (ወሬ) ተከልከል» ኣለው። ለባልተቤቱም እንዲህ ኣላት: {وَاسْتَغْفِرِي لِذَنبِكِ ۖ إِنَّكِ كُنتِ مِنَ الْخَاطِئِينَ} «ለኃጢአትሽም ማርታን ለምኚ፣ አንቺ ከስህተተኞቹ ሆነሻልና» አለ፡፡ ኑጉሱም እውነታውንስ ካረጋገጠ በኋላ በሀቅ ፈርዶ ይሆን? {ثُمَّ بَدَا لَهُم مِّن بَعْدِ مَا رَأَوُا الْآيَاتِ لَيَسْجُنُنَّهُ حَتَّىٰ حِينٍ } «ከዚያም ማስረጃዎቹን ካዩ በኋላ እስከጊዜ ድረስ እንዲያስሩት ለነሱ ታያቸው»፡፡ ፍትሃዊ ያልሆነውን ውሳኔ አስተላለፉበትና ታሰረ ማለት ነው። ነቢዩሏሂ ዩሱፍ፣ እማሙ አህመድና ሼኽ አልእስላምም ታስረው ነበረ መጨተሻው አሏህን ለፈራና መልካምን ለሰራ ነው። ደባና ሴራ በውሸት ምስከራ የመናፍቃን መገለጫ በሀሪ ነውና ሶብረኩም ያ አህለ ሱና። ወንድማችንን በዱዓችሁ አትርሱት። የሱና ጠላቶችንና የከሃዲያን አጋሮችንም ድርሻቸውን አትንፈጓቸው። ወንድማችሁ አቡ ዐብድላህ አል ጀበሊ ከባህር ማዶ። 🍃https://t.me/museffafaris 🍃https://chat.whatsapp.com/KUGNLTLU2NfAg5mJyA8wYV 🍃https://t.me/+6dXdldUso8hjODU0
إظهار الكل...
የኡስታዝ አቡ አብድላህ አልጀበሊ ሙሰፋ ብን ፋሪስ ቻናል

↩ قناة الإفادة لأبي عبد الله مصفى بن فارس الجبلي في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በታላቁ ኡስታዝ የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች: ሙሓደራዎች: ፈታዋዎች: ኹጥባዎች: ተቀርተው ያለቁና እየተቀሩ ያሉ ኪታቦች የሚለቀቅበት ኦፊሻል ቻናል ነው። ቻናሉን በማሠራጨትና ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካ

ወዳጁ   ይከፋ     ጠላት  ደስ ይበልህ‼️ ያነ  ጀግና ኡስታዝ  ይሄው     ታሠረልህ: ተማሪው  ይተክዝ  አንተን  ደስ   ይበልህ: ሱንይ  እድታሰር  ይህ ነበር      አላማህ: ---------------------------------------------------- ጀግና  ሱና  እዳይል  ይህ ነበር ሀሳብህ: ሽርክ እዳይወገዝ   ይህ  ነበር  አላማህ: በል እስኪ ተደሰት  የተውሂዱ አርበኛ እስር ቤት ገባልህ: ---------------------------------------------------- ተውሂድ ሱና ሲባል  የሚያቀጠቅጥህ: ቢድአን አታምጣ  ብለው    ሲናገሩህ: በድፍረት ሲናገር   ጀግና  ሲያስተምርህ: ደስ ይልህ ነበር  ሀቅ ባይጠራ  ድብቅብቅ ቢልልህ: እስኪ በል ተደሰት ከሀቅ ባለቤት አንዱ ታሰረልህ: ---------------------------------------------------- ተውሂድ እድዳፈን በሽርክ እድንዋኝ ይህ ነበር መኞትህ: የስካሁን ጥላቻ የልፋትህ ዋጋ ይህ ነበር ውጤትህ በል የሱና ጠላት ተደሰትክ አይደለ ጀግናን አሳስረህ: ---------------------------------------------------- እስኪ አስነግር አዋጅ ጠላት  ደስ ይበልህ: የተውሂዱ አርበኛ  የሱናው ዘበኛ እስር ቤት ገባልህ: ጀግናው  አቡ ኒብራስ  ይሄው ታሰረልህ: ---------------------------------------------------- ኡስታዝ አይደንቀውም አድሱም አይደለ እስር ቤት መግባቱ: ሽክያቱ  ጠፍቶ ብቻ ተውሂድ ይንገስ ይህ ነበር ጥናቱ: ቢድአ አይጨመር በሱና ለማበብ ይህ ነበር ኩራቱ: ሰለፍዬ ኡስታዝ  ጀግና አቡ ኒብራስ ይህ ነበር መኞቱ: ---------------------------------------------------- ለሱናው አንበሳ  ለሱ አድሱ አይደለም እስር ቤት መግባቱ: ያውቅልህ የለሞይ በተውሂድ ባለቤት ፈተና መብዛቱ: በዱኒያ ሲኖሩ አማኝ ይፈተናል ይህ ነበር እምነቱ: ለጠላት ወንጀል ነው ለተውሂድ መጣራት መረጃ  ማምጣቱ: ለጠላት ወንጀል ነው በሱና ለማበብ ጧት ማታ መልፋቱ: ለጠላት ደስታ ነው የሱናን አርበኛ እስር ቤት መክተቱ: ---------------------------------------------------- በጀግና መዛት ላይ ሱንይን ማሳሰር እጅግ ያሳዝናል: ጀግናው ኡስታዛችን ያለምንም ወንጀል እስር ቤት መግባቱ በጣም ያስገርማል: ሰለፍይ ሲታሰር እንደት አያስከፋ ኧረ ልብ ያደማል: በርግጥ የጥንት ነው በአማኝ ላይ ፈትና ከጧትም ተገንቷል የተውሂድ ታገዮች ፊትናን አስተናግደው ቀደምቶች አልፈዋል:          በውዱ ነብይም በረሱልም ደርሷል: ---------------------------------------------------- የአማኞች መፈተን ኧረ ስንቱ ሊባል ስንቱስ ይቆጠራል: ፊትናን መውረሳቸው አየንው በተግባር ተመልክተንዋል: ፈለግ ተከታዬ ይሄው አቡ ኒብራስ ከነብያት ወርሷል: ዛሬ ተደገመ ይሄው በኡስታዙ በዳኢያችን ደርሷል: አለኝታ ብርቃችን ሰላም ባንተ ይሁን ጀግናችን ታስረሀል: የጌታችን እዝነት ሁል ግዜ አይለይህ እንመኝልሀል: ያሙስጦፋ አብደሏህ ኡስታዝ ብቻ ሳኮን የስጋ ወንድምም  አባትም  ሆነሀል: አላህ ይጠብቅህ  አዛኙ ጌታችን ያስታውስህ ብለናል: ---------------------------------------------------- ወዳጁ   ይከፋ  ጠላት  ደስ    ይበልህ منقول ‼ ✍️ከጀግናው ብርቅየ የአቡ ኒብራስ ተማሪ/በ//H። https://t.me/+In1odJ3z9DNlMTRk
إظهار الكل...
🛑👈منهج السلفية هي دين الله الحق👉

🛑👉ይህቻናል  ጠቃሚ  የሆኑ ደርሶች ዳእዋቶች  የሚለቀቅበት ቻናልነው   ዳእዕ ሰለፊያ በሀበሻምድር   🛑👉👇👇👇 ጆይን ይበሉ👈

https://t.me/+In1odJ3z9DNlMTRk

እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል መልካም ተግባር ደግሞ ወደ ጀነት ይመራል፡፡ እውነት ለመልካም ነገሮች ሁሉ  ምክንያትነው፡፡ ወንድምህን  በመልካም ስራዎች እና በሰላምታ አስደስተው ለሱ መልካም በማድረግም ክፉ ሀሳብን ከሱ አርቅለት፡፡
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.