cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ፍቅር ነው መንገዴ 👉❤️

Welcom to my chanale ena ⓑⓔⓡⓘ nagn ⓛⓞⓥⓔ is ⓗⓔⓡⓣ. Telegrame ✦✦love new music and old music. ✦✦love photo, quote and funny videos ✦✦ethiopian new music 2022. Share and Join this link 👇 https://t.me/ya_aradawochu_manedare @beakee

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
195
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በአለም ደረጃ ለ አባት የተዘፈኑ ዘፈኖች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ምናልባት አባትህ ምን እየዋለ ምን እየሰራ እንዳሳደገህ ስላላየህ ይሆናል ለሱ እዝነትህን እንድትቀይረው ያደረገህ በተወሰኑ ክፋ አባቶች ምክኒያት አፈር ድሜ በልተው ያሳደጉህ አባቶች ሊሸማቀቁ አይገባም
إظهار الكل...
እኛ ወንዶች ከኛ ሞት በላይ የምንፈራው ነገር አለ እሱም የእናታችን ሞት ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
إظهار الكل...
ወንድ ልጅ ሚደክመው እናቱ ስትታመም ብቻ ነው [_°_°_°_°_°_°_°_°_°_°_°_°]
إظهار الكل...
ወታደር የሚሰማው አለቃውን ብቻ ነው ያንተ አለቃ ደግሞ ቤተሰብህ ነው በቃ class አትቅጣ mood አደለም ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
إظهار الكل...
#አዲስ ቻሌንጅ ልክ #Quatar የመጀመሪያ ጨዋታዋን ስታደርግ እኛም አንድ ብለን እንጀምራለን #ጠዋት 100 #ማታ 100  push up #ጠዋት 50 #ማታ 50 Situp ማድረግ ከቻላቹ pull up ጨምሩበት (እኔ በቡክሌ አደርገዋለሁ) ከዚ ቁጥር በታች መስራት አይቻልም !! ጠዋት ቀዝቃዛ ሻውር ውሰዱ መጀናጀን        | ሴት                |  >አቁሙ መርጨት/ሴጋ | ሁላችንም እንደየ ሀይማኖታችን #ቤተክርስቲያን #church #/#Mosque  አንቀርም ለማቆም እንዳታስቡ ሁላችንም #አሪፍ ለውጥ እናመጣለን #እኔ እርግጠኛ ነኝ አንተስ #ወዳጄ🫵? ቻሌንጁ ሽልማትም ይዞላችሁ መቷል ሽልማቱም ምንድነው የ 500 ካርድ ነው ።
إظهار الكل...
إظهار الكل...

إظهار الكل...

ልይገርሽ ወንድ ልጅ መውደድ ብቻ ሳይሆን መጥላትም ይችላል ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
إظهار الكل...
ግራ እጁን ለሚጠቀም ግራኝ ካልን ቀኝ እጁን ለሚጠቀምስ ......🤔 👇መልስ Commnent ላይ👇
إظهار الكل...
እናቴማ ጨዋ ልጅ ነበር ያሳደገችው... እኔ ነኝ እንጂ እናንተን አስቃለው ብዬ የባለኩት
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.