cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

abuki al buruj

#አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይሄ የቴሌግራም ቻናል የተከፈተዉ ኡማዉ ለማስተማር ነዉ አላማዉ ወደ ኸይር የሚገፋፉ አጫጭር ፁሁፎች ፣ሀዲሶች ፣ቂሳዎችን.የተለያዩ ልብ አንጠልጣይ ታሪኮች ያገኙበታል shar በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን about for channel and administrationa any puestion contact with me for @abuki45

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
308
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
14:38
Video unavailableShow in Telegram
"ዲነ ተምኪና" ምርጥ ተወዳጅነትን ያተረፈ መንዙማ በ 3 አይነት ዜማ የተሰራ 1,ዲነ ተምኪና 2,ያዓለሙ ሹፌር 3,ኡሚን ለአሏህ አደራ ማዲህ ሙሐመድ አብዱሏህ ለኸሚሱሱ ጀባ ብሎናል አሽቁቁቁቁቁ ኸሚሚማሚሚስስ❤️❤️🙏🙏👏👏👇👇👇👇👇👇https://t.me/muneshidmuhammed https://t.me/muneshidmuhammed
إظهار الكل...
37.57 MB
💜 ሙሉ ዓፊያ ያላቸው ተኝተው የምርኩዝ ባለቤቶች ደግሞ ምርኩዛቸውን ተደግፈው #ፈጅርን በጀመዓ ለመስገድ ሲሄዱ ባየህ ጊዜ ስንኩልነቱ ያለው አካል ላይ ሳይሆን ልብ ላይ መሆኑን እወቅ ።
إظهار الكل...
#ነቢ_ዘይኔ #አሠላሙ_አለይኩም_ወራህመቱሏሂ_ወበረካቱ_እህባቦቼ እንዴት ናቹልኝ? እኔ #አልሀምዱሊላህ!!! ከዚህ በፊት #አላ_ዘይነል_ዉጁድ በሚል መንዙማ የምታውቁት #ሙስዐብ_ሸምሱ አሁን ደግሞ ህዝቡን አጀብ ሊያስብለው (ሊያሳሽቀው) ነቢ_ዘይኔ የሚል አዲስ መንዙማ ይዞልን መጥቷል።መንዙማው እንደ ርዕሡ በአለም ላይ ሚሣል ለታጣላቸው ለኛ ብለው ለመክፈል ማይታሰብ መሰዋእትነት ለከፈሉልን ቆንጆና መልከመልካም ድንቅ ስለሆኑት የአለሙ ዘይኔ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم ነው ሚገልፀው።እና #በቅርብ_ቀን ደግሞ ወደናንተ ጋር በኢናያ_ሪከርድስ ይደርሳል። #ነቢ_ዘይኔ #ሙስዐብ_ሸምሱ #በኢናያ_ሪከርድስ #በቅርብ_ቀን ወደ ተመልካች ይደርሳል።
إظهار الكل...
Nebi zeyne coስpy.jpg7.83 KB
00:49
Video unavailableShow in Telegram
ተለቀቀ ተለቀቀ👏 ተለቀቀ አደደ ማዕሉማቲላህ 👉 በተወዳጁ አብደሪይ የሀድራ ጀመዐ 👉መልካም ሐሚስ👈 👉ሙሉውን ለማገኝት አል ፈሩቅ ቲዮብ ላይ ያገኙታል 👉 ለወዳጂ ዘመደወ ማጋራትወን እንዳይርሱ https://t.me/Abdery_jemea
إظهار الكل...
5.18 MB
🌤🌤🌤بشرى سارة🌟🌟🌟🌟 🌟 አስደሳች ዜና ለሙስሊሞች ✨ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👉 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ አንዳንድ ስህተት የሆኑና በሙስሊሞች መካከል የተሰራጩ የአቂዳ ወለምታዎችን የምንተዋወስበት ይሆናል። 👉 ላልደራሳቸው በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yemuslimakida
إظهار الكل...
ሙስሊም እና አቃዳው

🌟 አስደሳች ዜና ለሙስሊሞች ✨ 👉 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ አንዳንድ ስህተት የሆኑና በሙስሊሞች መካከል የተሰራጩ የአቂዳ ወለምታዎችን  የምንተዋወስበት  ይሆናል። 👉 ላልደራሳቸው በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

https://t.me/yemuslimakida

Photo unavailableShow in Telegram
የ ፊታችን እሁድ በ ሻሸመኔ አቦስቶ በ 9ካፌ ሲኒማ አዳራሽ በ አይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ተሰናድቷል ሻሼዎች አይቀርም ሁላቹም ተጋብዛቿል ልዩ ሰርፕራይዝም ይኖራል መሰለኝ 😋 #ሼር #ሼር
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
"هَٰذَا خَلْقُ اللَّهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ الَّذِينَ مِن دُونِهِ" (لقمان:11) "ይህ የአላህ ፍጡር ነው፡፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ፡፡" (ሉቅማን:11) ሱብሓነላህ!!! #ተፈኩር https://t.me/Zeynu_nebi https://t.me/Zeynu_nebi https://t.me/Zeynu_nebi
إظهار الكل...
አሰላሙ አለይኩም ውዶቼ ሰላማቹ ይብዛ እያልኩኝ ዛሬ ፏዋ እንላለን እነሻላህ ኻሚስም አይደል የዛሬው ታሪክ (እጣ ፈንታ )የተሰኘውን ታሪክ የመጨረሻውን ክፍል እናቀርብላቹዋለን ከኛ ጋ ሁኑ መልካም ኸሚስ ይሁንላቹ ገባ ገባ በሉ Joi 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/nejmu_hubukm_habibi
إظهار الكل...
Nejmu (hubukum habibi)نجمو

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የተከበራቹ የሃድራ ቤተሰቦች ሙሪዶች እንዲሁም ናፋቂዎች በዚህ ቻናል ማንኛውንም የኔን የመንዙማ ስራዎች እንዲሁም የሌሎች ማዲሆች #ኢስላማዊ ትምህርቶች #የመሻኺኮቻችን ስራዎች #የሸሆቹ ሀድራ #ኢሽቅ /ሀድራ #አዳዲስ መንዙማዎች #ውብ ታሪኮች እንዲሁም የደገጎች ስራ የሚለቀቅበት ፔጅ ነው። አሰተያያተ ካላቹ @Nejmu_al_weshtekna

💔 አንዳንዴ ልብን❤️ መከተል አይምሮን ማጣት ነው እያለቀሰ 😢የሚሞትልህን ትተህ እየሳቀ የሚገልህን እንድትከተል ያረግሀል 💔 አንዳንዴ ደሞ አይምሮን መከተል ልብን❤️ ማጣት ይሆንብሀል ፍቅርህን ❣ትተህ ፍልስፍናን እንድትከተል ያረግሀል ↪️@Meba56 @Meba56
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.