cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🇵🇸🇸🇦በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ትምህርቶች ሙሓደራዎች🇪🇹

↩️ قناة الرسمية لإصدار محاضرات ومقالات قصيرة وهامة من إعداد السنة ودواتس ↪️ ይህ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚለቀቅበት ኦፊሻል ቻናል ነው። 🍃🌷🇸🇦🇵🇸🇪🇹🌷🍃 https://t.me/+6pYJEqYj0aU1M2Jk

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
414
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-2030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🤝 ምክር ስደት ላይ ላሉ እህቶች 👌 አላማሽ 👌 ትዳርሽ 👌 ገንዘብሽ 👌 ክብርሽ አቡ መርየም አብዱሰላም https://t.me/abduselamabumeryem/4508
إظهار الكل...
تسجيلي 3.m4a4.22 MB
Photo unavailable
🗓 التقويم الهجري 🌙اللهم بلغنا رمضان🤲 https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/2744
إظهار الكل...
03:21
Video unavailable
أبي اليمان عدنان بن حسين المصقري   حفظه الله ورعاه https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/2662
إظهار الكل...
10.50 MB
Repost from WOLLO MEDIA
02:33
Video unavailable
ጀግና የሚለው ቃል ትክክለኛ ትርጉም ጋዛዎችን ይገልፃል ተመልከቱ 0 cm ጦርነት
إظهار الكل...
60.66 MB
06:20
Video unavailable
🔥የአልቀሳም ብርጌድ ጀግኖች የእስራኤል ወታደሮች መቆሚያ መቀመጪያ አሳቷቸዋል ይሄን የውጊያ ቪድዮ ይመልከቱ 🔥
إظهار الكل...
153.42 MB
አቡ ኡበይዳ፡- በህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት ሙሉ በሙሉ ከመቆሙ በፊት የልውውጥ ስምምነቶችን መቀበል አይቻልም። አቡ ኡበይዳ፡- ህዝባችን አንገታቸውን ቀና አድርገው ከዚህ ወረራ ይወጣሉ። አቡ ኡበይዳ፡- ጥቃቱን ያከሸፈው ህዝቦቻችንና በመሬት ላይ ያሉ ታጋዮች ያሳዩት ፅናት ነው። አቡ ኡበይዳ፡- ኦፊሴላዊው ዓለም በወንጀለኛ ጨቋኝ እና አቅም በሌለው ተመልካች መካከል የተከፋፈለ ነው። አቡ ኡበይዳ፡- አልቃሳም ብርጌዶች ከህዝባችን ጋር አንድ ጉድጓድ ውስጥ ሆነው አንድ ዳቦና ውሃ እየተካፈሉ ነው
إظهار الكل...
1
00:22
Video unavailable
የውመል ጁሙአ የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- " የውመል ጁሙአ ቀኑንም ማታውን እኔ ላይ ሰለዋት ማድረግን አብዙ፡ እኔ ላይ አንድን ሰለዋትን ያወረደ አሏህ በሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድለታል ۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد                       ⇩   ╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅ ⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
إظهار الكل...
1.69 MB
كلمة " الناطق العسكري بأسم كتائب الشهيد عز الدين القسام #اليوم 🔵የአል ቀሳም ቃል አቀባይ አቡ ኡበይዳ መግለጫ :- 🔵እኛ ፍትህ እና ነፃነት የምንሻ ህዝቦች መሆናችንን ለአለም አስተላልፈናል። ትግሉንና ዝግጅቱን የቀጠልን መብት እንደተያዘ ስለምናውቅ ነው።   🔥ከጥቃቱ መጀመሪያ ጀምሮ በታጋዮቻችን ጥቃት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች ብዛት ከ825 በላይ ሲሆን ከእነዚህም መካከል አጓጓዦች፣ ታንኮች፣ የጭነት መኪናዎች፣ ተሽከርካሪዎች እና ቡልዶዘር ይገኙበታል። 🟢ተዋጊዎቻችን ኢላማቸውን መርጠው ጠላትን በተለያዩ መሳሪያዎች ውጤታማ በሆነ መንገድ በመምታት ያልተፈነዳ የጠላት ጥይቶችን በመጠቀም፣ ፈንጂዎችን በማፈንዳት እና በቤት ውስጥ አድፍጠው ይወርዳሉ። 🟢 ባለፉት ሁለት ቀናት የጠላት 3 ሄሊኮፕተሮችን ኢላማ አድርገናል። 🟢ቅድሚያ የምንሰጠው ነገር በንፁሀን ሲቪል ህዝባችን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ማስቆም ነው። 🔵በህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት ሙሉ በሙሉ ከመቆሙ በፊት እስረኛ አይለዋወጥም https://t.me/+6pYJEqYj0aU1M2Jk
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.