163
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
7810
አድስ አመት አድስ ተስፋ ፣ አድስ እድል ፣ አዳድስ መልካም አጋጣሚዎች ፣ ባጠቃላይ የተመኛቹት ሁሉ የሚሳካበት ፣ ይሁንላችሁ ይሁንልን።
2014 ዓ.ም ጦርነት የለለበት በሽታ የራቀበት ሰዉ ወደ ሰውነቱ የሚመለስበት እርስ በርስ የሚተዛዘንበት እርቅ ሰላም ጤና ለሁሉም ሰው የሚሆንበት ይሁንላችሁ ይሁንልን
አሜን አሜን አሜን
4410
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
1 2 3 4 እያልን አንድላይ ተያይዘን የመጣን ውድ ጓደኛዬ❤️❤️
ከመፈጠሬ ጀምሮ እስካሁን ሰአት ጭምር መልካምነታችሁ የበዛልኝ ቤተሰቦቼ💝💝
በማቀውም ሆነ በማላቀው የህይወት ጎዳና ላይ ቸርነታችሁን ያሳያችሁኝ የኔ መልካም ሰዎች💝💝
በማያመች የህይወት ውጣ ዉረድ ውስጥ ጥንካሬን ባሳለፍነው አመት ያስተማራችሁኝ💝💝
ካለሁበትም ችግር እንድወጣ የረዳችሁኝ
አንተ ከጓደኛ በላይ ነህ👬 አንቺ የህትነት ማእረግ ያንስሻል👫 ቀጣዩን አመት ህብረታችንን ጨምረን እኔ ላንቺ ምቆምበት አንተ ለኔ ጋሻ ምትሆንበት ፍቅራችንን ያለ ግብዝነት የምንኖርበት አመታችን ነው።
ላረክልኝ መልካምነት ወድካለሁ ላሳየሽኝ ድንቅ ፍቅር ወድሻለሁ ማለት ለይምሰል ብቻ ስለሚታይብኝ በህይወት ኖሬ አሳይሻለሁ በህይወቴ እክስሀለው።
🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼
🌼🌼🌼መልካም ዘመን!!!!!🌼🌼🌼
ለምትወዱትና የልብ ጓደኛ ለሆነ ወዳጃችሁ 🌼SHARE🌼 ያርጉለት
17020
በፈጣሪህ ተደገፍ!
ህይወትህን የሚቀይረው ከሰው ጠብቀህ የምታገኘው ነገር አይደለም፤ ፀጋው፣ ስጦታው፣ ቸርነቱ ከማያልቀው ከፈጣሪህ ከምታገኘው በረከት ነው ህይወትህ የሚቀየረው።
ወዳጄ በጭራሽ ከሰው እንዳጠብቅ፤ ሰው ማለት ሸንበቆ ነው የሆነ ቀን መቀንጠሱ አይቀርም! ከፈጣሪ ቀጥሎ ራስህን እመነው!
10120
🎂🎂H B D 🎂🎂ሳሚ
በእግ/ር ፍቃድ 40ኛ አመት ልደቱን እያከበረ ነው
በሳሚ መዝሙሮች የትባረካችሁ ቅዱሳን እሳት HBD በሉት
10900