Info@AAU
The Purpose of this channel is to create a Platform to be able to reach to all students in distributing information.
إظهار المزيد5 344
المشتركون
+324 ساعات
+57 أيام
+3930 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Photo unavailableShow in Telegram
ICS notice! 👉🏾 After May 25, 2024, Passport delivery schedule: @Mereja_AAU
👍 3❤ 2
Notice!
👉🏾 የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ
በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤
ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፤
1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል።
2. የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል።
የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር @Mereja_AAU
👍 7👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
👉🏾 Reminder!
AAiT, School of Civil and Environmental Engineering
✔️ Post Graduate Program (2016 E.C) Tentative Final Examination Schedule for 2nd Semester.
@Mereja_AAU
👍 9❤ 1
School of Electrical and Computer Engineering, AAiT, AAU
✔️ Final Exam schedule PG regular and extension second semester.
@Mereja_AAU
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
School of Electrical ana Computer Engineering, AAiT, AAU
✔️ Final Exam schedule PG regular and extension second semester.
@Mereja_AAU
Photo unavailableShow in Telegram
✔️ You can publish your work (thesis/dissertation) on these journals. የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም ባስተላለፈው ጥሪ መሰረት የእውቅና ጥያቄ አቅርበው መስፈርቱን ለአሟሉ የምርምር ጆርናሎች እውቅና ሰጥቷል። ዝርዝሩ በሚከተለው ደብዳቤ ተገልጿል። @Mereja_AAU
👍 6
Final 1st Year 2nd Semester Class Schedule for Regular Undergraduate Students 2023/24 A.Y
Final_1st_Year_2nd_Semester_Class_Schedule_for_Regular_Undergraduate.pdf0.68 KB
👍 6❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
School of Commerce, AAU
👉🏾 Registration Schedule for First Year 2nd Semester Extension undergraduate Program 2023/2024 Academic Year.
@Mereja_AAU
👍 4