cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

The Jubair || The ጁበይር

ይህ የ The Jubair official የቴሌግራም ገፅ ነው አላማዬ ለኡማው ዲናዊም ሆነ ጠቃሚ ዱንያዊ ጉዳዮችን በአላህ ፍቃድ ከማቀውም ይሁን በትክክል ከሚያቁት በመውሰድ ለእናንተ ለማስጨበጥ መሞከር ነው . 📛 ማሳሰቢያ ከላይ እንደጠቀስኩት እዚህ ቻናል ላይ ከዲናዊ ጉዳዮች ባሸገር ሌሎች የተለያዩ ዱንያዊ ሀሳቦችን እንዲሁም ደግሞ ሃላል ማስታወቂያዎችን ልታዩ ትችላላቹ !! @Thejubair

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 605
المشتركون
+324 ساعات
+137 أيام
+130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

02:17
Video unavailableShow in Telegram
የሙስሊሙ አለም እጅግኑ የሚናፍቀው ቀን ከፊታችን ይገኛል ያ ቀን ማነው? በዛ ቀንስ ምንድነው? ማድረግ ያለብን ? ቪድዮውን ይመልከቱ ? 🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00 .
إظهار الكل...
16.32 MB
👍 4
قـال رسـول اللـه ﷺ " إن اللّـه ليَـرضى عن العبـد أن يأكل الأكلة فيحمده عليها ،، أو يشرب الشربـة فيحمده عليها ،، 📓 صحيح مسلم የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡- “አንድ ባሪያ ምግብ በልቶ ቢያመሰግነው ወይም መጠጥ ጠጥቶ ቢያወድሰው አላህ ይወደውለታል። ”፣ 📓  ሰሂህ ሙስሊም 🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00 .
إظهار الكل...
👍 2 1🥰 1
🔴   ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ምሽታችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 { وَیَزِیدُ ٱللَّهُ ٱلَّذِینَ ٱهۡتَدَوۡا۟ هُدࣰىۗ وَٱلۡبَـٰقِیَـٰتُ ٱلصَّـٰلِحَـٰتُ خَیۡرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابࣰا وَخَیۡرࣱ مَّرَدًّا } [Surah Maryam: 76] እነዚያንም የቀኑትን ሰዎች አላህ ቅንነትን ይጨምርላቸዋል፡፡ መልካሞቹ ቀሪዎች (ሥራዎች) እጌታህ ዘንድ በምንዳ በላጭ ናቸው፡፡ በመመለሻም የተሻሉ ናቸው ومقابل الإمهال لأولئك حتى يزدادوا ضلالًا، يزيد الله الذين اهتدوا إيمانًا وطاعة، والأعمال الصالحات المؤدّية إلى السعادة الأبدية أنفع عند ربك - أيها الرسول - جزاءً، وخير عاقبة •●° ውስጠ-ሰላም #ክፍል_350 •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ምሽት 🤍 🟥 Tg : https://t.me/Thejubair00 .
إظهار الكل...
voice_1673461313.opus3.35 KB
2
ለኩላሊታችን መልካም ጤንነት ስንል ከእነዚህ ልማዶች ብንርቅስ፣ * 1. ሽንትን ይዞ መቆየት ሽንት ሳይወገድ በፊኛ ለረዥም ጊዜ ከቆየ ለቫክቴሪያዎች መፈጠር ምክንያት የሚሆን ሲሆን፥ ይህም የሽንት ወይም የኩላሊት ኢንፌክሽን ይፈጥራል። ስለሆነም በስራ ውጥረትም ይሁን ሌላ የተፈጥሮ ጥያቄን መልስ የሚያዘገዩ ከሆነ ለኩላሊትዎ ሲሉ ከድርጊትዎ ሊቆጠቡ ይገባል እንላለን። 2. በቂ ውሃ አለመጠጣት ኩላሊት አላስፈላጊ ነገሮችን ለማስወገድ ተግባሩ በቂ ውሃ ስለሚፈልግ በቀን ውስጥ በቂ ውሃ አለመጠጣትም ለኩላሊት ህመም ይዳርጋል። ሰውነታችን አስፈላጊውን ያህል ውሃ ካላገኘ ወደ ኩላሊታችን የሚሄደው ደም መጠን ይቀንሳል። ይህም ኩላሊት ከሰውነታችን የሚያስወግዳቸው መርዘኛ ተህዋሳት በበቂ ሁኔታ እንዳይወገዱ ያሰናክላል ማለት ነው። ስለሆነም በየቀኑ ከ10 እስከ 12 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት ኩላሊትዎ ጤናማ እንዲሆን ያግዛል። 3. ጨው አብዝቶ መመገብ በተደጋጋሚ ጨው የበዛበት ምግብ መመገብም ለኩላሊት ጤና ፀር ነው ተብሏል። በየቀኑ በአጠቃላይ ከምንወስዳቸው ምግቦች ውስጥ የጨው ድርሻ ከ5 ግራም ባይበልጥ መልካም ነው። 4.መድሃኒቶችን/ ማስታገሻዎችን አዘውትሮ መውሰድ ብዙዎቻችን ጉንፋን አልያም ራስ ምታት ሲያመን በሽታ የመከላከል አቅማችንን የሚያጎለብቱ ምግቦችና መጠጦችን ከመውሰድ ይልቅ ኪኒን ስለመዋጥ ነው የምናስበው። መድሃኒቶች በአንድም ይሁን በሌላ መንገድ ኩላሊታችን አልያም ሌላ የሰውነት ክፍላችን ይጎዳሉ። የህመም ማስታገሻዎችን በተደጋጋሚ መውሰድ ወደ ኩላሊት የሚሄደውን ደም እንቅስቃሴ ይቀንሳሉ። 5.ፕሮቲን የበዛባቸው ምግቦች ፕሮቲን ለጤና ጠቃሚ ቢሆንም፥ ቀይ ስጋና የፕሮቲን መጠናቸው እጅግ ከፍተኛ የሆኑ ምግቦችን በተደጋጋሚ መውሰድ ለኩላሊት በሽታ ሊያጋልጥ ይችላል። 6. አልኮል አልሐምዱሊላህ ሙስሊሞች ነን !! 7. ሲጋራ አሁንም አልሐምዱሊላህ ሙስሊሞች ነን !! 8. ቡና (ኮፌይን አብዝቶ መጠቀም) ካፌይን አብዝቶ መጠቀም ለደም ግፊት ከመዳረጉም ባለፈ ኩላሊትንም ይጎዳል። ካፌይንን ካለ ልክ መውሰድ ለኩላሊት ጠጠር መፈጠር ምክንያት የሚሆን ሲሆን፥ የካልሺየም ንጥረ ነገር ከሽንት ጋር በብዛት እንዲወገድም ያደርጋል። 9. ጉንፋንን የመሳሰሉ ህመሞችን ቸል ማለት እንደ ጉንፋን፣ ቶንሲል፣ ያሉ ህመሞችን በቸልታ ማለፍ ኩላሊትን ይጎዳል። እነዚህ ቀላልና የተለመዱ ህመሞችን የሚያመጡ ቫክቴሪያዎችና ቫይረሶች አስፈላጊው ህክምና በወቅቱ ካልተደረገ ኩላሊትን የመጉዳት አቅም አላቸው። 10. እንቅልፍ ማጣት በተጣበበ ጊዜና የስራ ሁኔታ የሚኖሩ ሰዎች እንቅልፍ የሚያስገኘውን የጤና በረከት ይዘነጉታል። በእንቅልፍ ስዓት የአዳዲስ ህዋሳት አሮጌዎቹን የመተካት ተግባር ይከናወናል። በአንፃሩ በቂ እንቅልፍ አለማግኘት እንደ ኩላሊት ያሉ ሌሎች የሰውነት አካላት ተግባራቸውን በተገቢው ሁኔታ እንዳያከናውኑ ያደርጋል። በተጨማሪም በቂ እረፍት ወይም እንቅልፍ አለመኖር ለደም ግፊት ይዳርጋል። ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ ! 🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00 .
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
🍁ችግሩ ፈተናው መከራው የቱን ያህል ቢበረታም፡ ምቾት ሰላምና ድሎት ይከተላሉ። ጌታችን አሏህም እንዲህ በማለት አበስሮናል፡ إِنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًا ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡ 🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00 .
إظهار الكل...
👍 2
🔴  ቀናችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ቀናችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 📛 እንደው በጣም የሚያስፈራ አያህ ነው አስተንትኑት! وَمَن یُرِدِ ٱللَّهُ فِتۡنَتَهُۥ فَلَن تَمۡلِكَ لَهُۥ مِنَ ٱللَّهِ شَیۡـًٔاۚ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ لَمۡ یُرِدِ ٱللَّهُ أَن یُطَهِّرَ قُلُوبَهُمۡۚ لَهُمۡ فِی ٱلدُّنۡیَا خِزۡیࣱۖ وَلَهُمۡ فِی ٱلۡـَٔاخِرَةِ عَذَابٌ عَظِیمࣱ } [Surah Al-Mâ'idah: 41] አላህም መፈተኑን የሚሻበትን ሰው ለእርሱ ከአላህ (ለመከላከል) ምንንም አትችልም፡፡ እነዚህ እነዚያ አላህ ልቦቻቸውን ማጥራትን ያልሻላቸው ናቸው፡፡ ለእነርሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት አላቸው፡፡ ለእነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከባድ ቅጣት አላቸው፡፡ ومن يرد الله إضلاله من الناس فلن تجد - أيها الرسول - من يدفع عنه الضلال ويهديه إلى سبيل الحق، أولئك المتصفون بهذه الصفات من اليهود والمنافقين هم الذين لم يرد الله تطهير قلوبهم من الكفر، لهم في الدنيا خزي وعار، ولهم في الآخرة عذاب عظيم، وهو عذاب النار. •●° ውስጠ-ሰላም #ክፍል_349 •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ቀን 🤍 🟥 Tg : https://t.me/Thejubair00 .
إظهار الكل...
2.51 KB
🥰 1
•• نصيحة الشيخ مقبل بن هادي الوادعي للنساء : ከታላቁ ዐሊም ሸኽ ሙቅቢል የተለገሰ ምክር ለሴቶች…… 🛑👉በዲናቸው ላይ የፀኑ፤ አንገታቸው ደፍተው የሚማሩ፤ ለዱንያዊ ቁሳቁስ ሳይሆን ለአሄራቸው የሚያጨነቁ፤ እህቶቻቸውን የሚያስተምሩና በመካከላቸው ዳእዋ የሚያደርጉ ሴቶች እጅግ ያስፈልጉናል። ‌ فأنصحكن أن تجتهدن في طلب العلم وفي اقتناء الڪتب النافعــة والحفظ فما عليكِ لو جلستِ بيتك وحفظت كتاب الله وحفظتِ اللــؤلؤ والمـرجان فيما اتفـق علـيه الشيخان وحفظتِ رياض الصالحين فنحن محتاجون إلى نساء صالحات يقمن بالدعوة في أوساط النــــساء. 📖‏‌‏غارة الأشرطة (١/ ٩٢-٩٣) 🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00 .
إظهار الكل...
👍 2
🔴   ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ምሽታችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 { رَبَّنَاۤ إِنَّكَ مَن تُدۡخِلِ ٱلنَّارَ فَقَدۡ أَخۡزَیۡتَهُۥۖ وَمَا لِلظَّـٰلِمِینَ مِنۡ أَنصَارࣲ } [Surah Âl-`Imrân: 192] «ጌታችን ሆይ! አንተ እሳት የምታገባውን ሰው በእርግጥ አዋረድከው፤ ለበደለኞችም ምንም ረዳቶች የሉዋቸውም፡፡» فإنك - يا ربنا - من تدخل النار من خلقك فقد أهنته وفضحته، وليس للظالمين يوم القيامة من أعوان يمنعون عنهم عذاب الله وعقابه. •●° ውስጠ-ሰላም #ክፍል_348 •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ምሽት 🤍 🟥 Tg : https://t.me/Thejubair00 .
إظهار الكل...
voice_1673898195.opus2.20 KB
1
እባካችሁ! •  የምታወሩት መልካም ነገር ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ክፉ ነገር ከማውራት ዝም በሉ! •  የመለገስ ፍላጎቱ ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ የሰውን አትውሰዱ! •  የምትገነቡት ነገር ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ሰዎች የገነቡትን አታፍርሱ! •  የምትጀምሩት አዲስ ነገር ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ሰዎች የጀመሩትን ነገር አታደናቅፉ! •  የምታደንቁት ሰው ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ሰዎችን አታንቋሹ! •  ከሰዎች ጋር ለአንድ ዓላማ የመተባበር ፍላጎቱ ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ የሰዎችን አንድነት አታውኩ! ✍መንቁል 🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00 .
إظهار الكل...
4
Photo unavailableShow in Telegram
ረሱል (صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ) እንዲህ ብለዋል፦ “ሁለት ንግግሮች ለምላስ የሚቀሉ፣ ሚዛን ላይ የሚከብዱ፣ አረሕማን ዘንድ የተወደዱ ቃላት ናቸው፡፡ ሱብሐነላሂ ወቢሐምዲሂ ሱብሐነላሂል ዐዚም የሚሉት።” 📚 ቡኻሪ (6406) ሙስሊም (2694) ዘግበውታል አንዘናጋ ከነዚ ቃላት ! 🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00 .
إظهار الكل...
4
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.