cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ᎦᎧᏒᎶᎥᏉᏋᏁᏋᏕᏕ🌬

𝑇𝒉𝑒 𝑤𝑜𝑟𝑙𝑑 𝑎𝑟𝑜𝑢𝑛𝑑 𝑦𝑜𝑢 𝑖𝑠 𝑜𝑛𝑙𝑦 𝑏𝑒𝑎𝑢𝑡𝑖𝑓𝑢𝑙 𝑤𝒉𝑒𝑛 𝑦𝑜𝑢 𝑎𝑟𝑒 𝑎𝑡 𝑝𝑒𝑎𝑐𝑒 𝑤𝑖𝑡𝒉 𝑡𝒉𝑒 𝑤𝑜𝑟𝑙𝑑 𝑤𝑖𝑡𝒉𝑖𝑛 𝑦𝑜𝑢 𝔉𝔬𝔯𝔢 𝑐𝑟𝑜𝑠𝑠 𝐢𝐧𝐛𝐨𝐱 ➫➫ @Aman154 JOIN PLS🙏🙏 ⏬⏬⏬ ⏬⏬⏬ @Amubest4

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
197
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
✍My poem🦋🥰✍✍♥️ ግጥሞቼ

አንዳንድ ሁኔታዎች መሆን የማትፈልገውን ሰው ያደርጉሀል @Ebdnat

😊ከኔ በላይ😊 2K በላy yalaw chanal Joint Pls👇👇 @bamu_ham @bamu_ham Enjoy in This Chanal ጤነኛ ሰው ብቻ Cross 👇👇👇👇 @beamlakee @Beamlakee እህት Chanal 👉 @Silentmoodd https://t.me/bamu_ham
إظهار الكل...
😊ከኔ በላይ😊

2K በላy yalaw chanal Joint Pls👇👇 @bamu_ham @bamu_ham Enjoy in This Chanal ጤነኛ ሰው ብቻ Cross 👇👇👇👇 @beamlakee @Beamlakee እህት Chanal 👉 @Silentmoodd @world_of_poemsss

የኦቶማን ቱርክ ንጉስ አሕመድ ወደ ጦር ሜዳ ከመሄዱ በፊት ሚስቱን (በጣም ቆንጂዬ ናት¡) የሚያስፈልጋትን ነገር አሟልቶ በአንድት ክላስ ውስጥ ቆለፈባትና መክፈቻውን ቁልፍ ሙሳ ለሚባል ጓደኛው «በአራት ቀናት ውስጥ ካልተመለስኩ (ያው ሙቼ ስለሚሆን) በሩን ክፈትና ያንተው ናት!» ይለዋል። ከዚያም ፈረሱን ጋለበና ወደ ጦር ሜዳው አቀና። ልክ ግማሽ ሰዓት እንደሆነው ከኋላው ኃይለኛ የአቧራ ትቢያ አስተዋለ። አቆመና ወደ ኋላ ሲመለከት ያ ቁልፍ የሰጠው ጓደኛው ጋልቦ በኃይለኛው እየተጣደፈ ወደርሱ እየመጣ ኖሯል። ጠበቀውና ደረሰበት። «ምን ችግር አጋጠመህ?» አለው ንጉስ አሕመድ። ጓደኛው ሙሳም በፍጥነት ስለመጣ እያለከለከ ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ አይደለም፦ <<የተሳሳተ ቁልፍ እኮ ነው የሰጠኸኝ>>😕😕😕 😂🤣😂 @fegegta_bcha @fegegta_bcha
إظهار الكل...
ምን ያህል ቆራጥ ነህ?? 🎤😮 በአምስት አመቴ ከቤት ለመጥፋት በኩርቱ ፌስታል ልብሴን ሰብስቢያለው😊 @fegegta_bcha
إظهار الكل...
ንዴትና ሀዘን ላይ ሆኜ በቃ ላይሽ አልፈልግም ስላት ማብራቱን አጥፍታ ከጎኔ ሆነች 😔💋 እንዲ ናት የኔ ልብ❤️ @fegegta_bcha
إظهار الكل...
🌸....🍃💛 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━ ትልቅ እውነት ━━━━━ እርግጠኛ ሁን ዛሬ የጎዳህ ነገ እሱንም የሚጎዳው ሰው አያጣም ዛሬ ያስለቀሰህ ሰው ነገ የሚያስለቅሰው ሰው አያጣም ምድር ትዞራለች አንተ የሚጠበቅብህ በትዕግስት መኖር ብቻ ነው። ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደውና የዋህነት አይጎዳም @fegegta_bcha @fegegta_bcha
إظهار الكل...
💜 የሰው ልጅ ያለ ፍቅር እና እንክብካቤ ሲያድግ ስለሁኔታው በመጠየቅህ ብቻ የምትወደው ይመስለዋል ። Te »
إظهار الكل...
💔 ከህይወትህ የወደቀን ነገር ለማንሳት አታጎንብስ‥ በላጩ ይገጥምሃልና መንገድህን ቀጥል ።
إظهار الكل...
💔 ብቸኝነትን የመውደድ ስሜት ከብዙ ሰው ክህደት የደረሰበት እንጂ ማንም አያውቀውም ።
إظهار الكل...