cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የሀርቡ ሰለፍዮች Official ቻናል

ይህ የሀርቡ ሰለፍዮች Official ቻናል ሲሆን በውስጡም የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ትምህርቶች የሚሰረሰጭበት ነው

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
211
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
የራየቱ ሰለፍ ሀርቡ መስጅድ ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ሀርቡ(HARBU)

ይህ ግሩፕ በሰለፊይ እህት እና ወንድሞች እገዛ ከየትኛውምዓ አንጃ የጸዳ የሆነን መስጂድ ግንባታን ታሳቢ ያደረገ ነው አላህ በስራችን ሁሉ ኢኽላስን ይስጠን ቅኑን መንገድ ከተመራንም በኋላ ከመጥመም አላህ ይጠብቀን رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّب

ወቅታዊ ተከታታይ ትምህርት ርዕስ፦ بدعة المولد "መውሊድን ቢድዓነት" በማስመልከት የተሰጠ ተከታታይ ትምህርት 🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ ከክፍል አንድ ጀምሮ በተከታታይ በሚቀጥለው ሊንክ ያገኙታል። ➷➘➴➷➘ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/1291
إظهار الكل...
Sheik Abuzar Hassen Abu tolha

‏قال الشيخ صالح الفوزان : لا أحَد يَسْلَم مِن المعاصي ، ولكِن بابُ التوبة مفتُوح ولله الحمد . (إغاثة اللهفان - ١٨جمادى الأولى١٤٣٩) 🔗رابط القناة على التيليجرام : https://t.me/fawayidalfawzan
إظهار الكل...
📔 منهج الأنبياء في الدعوة إلى الله فيه الحكمة والعقل للشيخ العلامة ربيع بن هادي عمير المدخلي حفظه الله تقديم الشيخ العلامة صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله ▶️ » ደርስ ቁጥር 38« 🎙በ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሓ) ሀፊዘሁሏህ 👇👇 @UstazAbuzarhassenAbutolha @UstazAbuzarhassenAbutolha @UstazAbuzarhassenAbutolha
إظهار الكل...
منهج الأنبياء 38.amr3.31 MB
إظهار الكل...
የራየቱ ሰለፍ ሀርቡ መስጅድ ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ሀርቡ(HARBU)

ይህ ግሩፕ በሰለፊይ እህት እና ወንድሞች እገዛ ከየትኛውምዓ አንጃ የጸዳ የሆነን መስጂድ ግንባታን ታሳቢ ያደረገ ነው አላህ በስራችን ሁሉ ኢኽላስን ይስጠን ቅኑን መንገድ ከተመራንም በኋላ ከመጥመም አላህ ይጠብቀን رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّب

ይህችን ፅሁፍ እስቲ ለሌሎች ሼር እንድርጋት አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች ይህ ሊንክ የሀርቡ ሰለፍዮች መስጂድ ግንባታና ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ሊንክ ነው ወደግሩፑ በመግባት የተቻላችሁን አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ብሎም ግሩፑን ለሌሎች በማስተዋወቅ እና አድ በማድረግ እንድትተባበሩን ብሎም ዲናዊ ግዴታችንን እንወጣ ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን https://t.me/rayetuselef_medresa_harbu
إظهار الكل...
የራየቱ ሰለፍ ሀርቡ መስጅድ ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ሀርቡ(HARBU)

ይህ ግሩፕ በሰለፊይ እህት እና ወንድሞች እገዛ ከየትኛውምዓ አንጃ የጸዳ የሆነን መስጂድ ግንባታን ታሳቢ ያደረገ ነው አላህ በስራችን ሁሉ ኢኽላስን ይስጠን ቅኑን መንገድ ከተመራንም በኋላ ከመጥመም አላህ ይጠብቀን رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّب

https://t.me/rayetuselef_medresa_harbuالسلامعليكم ورحمةالله وبركاتهይሔንን ሊንክ ጆይን በማለትና ሺር በማድረግ ተባበሩን
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🎤🎤 ታላቅ የምስራች በኮምቦልቻ ሰለፍዮች የመስጂደ-ሰላም ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) ➡️ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ  ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦      ✅ የኮንቦልቻ ሰለፍዮች መስጂደ ሠላም ጀምዓዎች 🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዶችና እርዕሶቻቸው፦     ➴➷➘ ❶ኛ ሸይኽ አብዱል ሀሚድ (ሀፊዞሁላህ)    ✅ ርዕስ፦ በአላህ መንገድ ላይ መተጋገዝ አና  ወጭ ማድረግ ❷ኡስታዝ ኸድር አህመድ ዴሴ (አቡ ፈኢዛ)  ✅ ርዕስ፦ በአላህ ገመድ ላይ ተሳሰሩ አትነጣጠሉ 🔵ኢንሻአላህ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ 🗓 ፕሮግራሙ ነገ ጁሙዓ ማለትም/ሦፈር 12/1444 ዓ.ሒ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሂዳል። ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/kombolcha_selam_mesjd https://t.me/kombolcha_selam_mesjd https://t.me/kombolcha_selam_mesjd 🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ
إظهار الكل...
02:24
Video unavailableShow in Telegram
المعتقد الصحيح في أهل بيت النبي صلى الله عليه وسلم
إظهار الكل...
المعتقد_الصحيح_في_سؤال_وجواب14_compressed.mp43.88 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.