cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

YOUNG MILLIONAIRE

ስኬታማ እና ጠንካራ ሰው መሆን ከፈለክ ይህን ቻናል ተቀላቀል ። 💪🔥 - አነቃቂ ንግግሮች - የስኬታማ ሰዎች ቁልፍ ሚስጥር ያገኙበታል። Share @Young_Millionairess

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
67 731
المشتركون
-3824 ساعات
+5147 أيام
-1 62530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር ADD የሚለውን ተጫኑ!!!
إظهار الكل...
🔥 2👍 1 1
✅ADD✅
Photo unavailableShow in Telegram
➨ ቻው ለማለት ተዘጋጅ ! እነዚህን ነገሮች ለማስወገድ እና ቻው ለማለት ተዘጋጅ ! 1, ሱስ ውስጥ መግባት 2, ክለብ ሄዶ መጨፈር 3, ዓላማን መዘንጋት 4, የፖርኖግራፊ ተከታታይ ለመሆን 5, ሰነፍ ለመሆን እነዚህ ነገሮች የአንተ መገለጫ ሊሆኑ አይገባም ፤ ምክንያቱም ወደዚች ምድር የመጣኸው እነዚህን ነገሮች ለማድረግ አይደለም ፤ ስለዚህ እንደዚህ አይነት ባህሪይ ካለባችሁ በፍጥነት አስወገዱ ፤ እነዚህን ባህሪዮች የአንተ መገለጫ አይሆንም ። ስለዚህ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ እነዚህን ነገሮች እንሰናበታቸዋለን ፤ እናም " ቻው ቻው " በማለት ኮመንት ላይ ፃፉልኝ ። #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው። SHARE"  @Young_Millionairess SHARE"  @Young_Millionairess
إظهار الكل...
👍 35🥰 28👏 20 15🔥 13🎉 8
Photo unavailableShow in Telegram
ታዋቂው ባለሃብት ቢልጌትስ ስለ ገንዘብ ሲጠየቅ፦ " ገንዘብ በእጅህ ሲሆን እና ሀብታም ስትሆን ብዙ ሰዎች ከጎንህ ይኖራሉ ፤ ለራስህ እንኳን በቂ ጊዜ አይኖርህም ፤ ነገርግን በእጅህ ምንም ገንዘብ ሳይኖር ሲቀር እና ድሃ ስትሆን ግን ይህቺ ዓለም አንተን ከነመፈጠርህ ትረሳሃለች። " ገንዘብ ሲኖርህ ትልቅ አቅም ይኖርሃል። ሲል ተናግሯል ። የተስማማ ! 💯 #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው። SHARE"  @Young_Millionairess SHARE" @Young_Millionairess
إظهار الكل...
👏 27👍 12 11🔥 11🎉 11🥰 9💯 4😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
➨ ጀግኖች ልብ ብላችሁ ስሙኝ ! ልጅነትህን መተው መልመድ አለብህ ፤ አሁን እንደ ትልቅ ሰው ማሰብ አለብህ ፤ ስለህይወት ፣ ስለአላማህ ፣ ስለቤተሰብህ ፣ ስለዕድገትህ ማሰብ አለብህ ፤ እንዲህ ስታደርግ እያደክ እና እየተለወጥክ ትመጣለህ እንጂ እንደልጅነትህ ማሰብ ማቆም አለብህ ፤ ምክንያቱም ልጅነት አስተሳሰብ ካለህ ለማደግ ትልቅ እንቅፋት ይሆንብሃል። የልጅነት ባህሪ መገለጫዎች ፦ ◉ ከሰዎች ትኩረት መፈለግ ◉ ቪዲዮ ጌም ለረጅም ሰዓት መጫወት ◉ ለተቃራኒ ፆታ ፍቅር ትኩረት መስጠት እና የመሳሰሉት ናቸው ። ስለዚህ ጀግናው እንደዚህ አይነት የልጅነት ባህሪ በመተው ፤ ስለአላማህ እና ስለወደፊት ህይወትህ ማሰብ አለብህ። ትልቅ ሰው ሁን ! 🔥 #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው። SHARE"  @Young_Millionairess SHARE"  @Young_Millionairess
إظهار الكل...
🔥 13👍 12👏 10 8🥰 8🎉 7
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
إظهار الكل...
👍 1 1
💶የ 500 ብር ካርድ💶
💶የ 250 ብር ካርድ💶
💶የ 100 ብር ካርድ💶
✅ጀምር✅
Photo unavailableShow in Telegram
እድሜዎ ስንት ነው ?
إظهار الكل...
👍 2
ከ15 አመት በታች
ከ 15 እስከ 18
ከ 18 እስከ 21
ከ 21 አመት በላይ
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
إظهار الكل...
🎉 1
JOIN😍
🎸🎧የፍቅር ሙዝቃ🎧🎸 ምትፈልጉ ብቻ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ። የምር ትወዱታላችሁ ገብታችሁ እዩት❤️‍🩹❤️‍🩹
إظهار الكل...
👍 1
🎶አዳዲስ ዘፈኖች🎶
🎵የፍቅር ዘፈኖች🎸
❤️ቻናሉን ለመቀላቀል🎵
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🇵🇹🇵🇹ጎልልልልልልልልልልልልልልል  ሮናልዶዶዶዶዶዶ ነቀነቀውውውውውው ሮናልዶ አሁን ለፖርቹጋል ያስቆጠረውን ጎል ለማየት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+7-hqlRsbDdw2OWI0
إظهار الكل...
ጎሉን ይመልከቱ✅
Repost from Ei du
Photo unavailableShow in Telegram
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
إظهار الكل...
💛 JOIN 💛
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.