cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የእግዚአብሔር ፀጋ (God's Grace)

ቲቶ 2 (Titus) 11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 659
المشتركون
+1324 ساعات
+1117 أيام
+56930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አቤት እግዚአብሔር 🙌🤗 “የችግረኛን ችግር አልናቀምና፥ ቸልም አላለምና፤ ፊቱንም ከእኔ አልሰወረምና፥ ነገር ግን ወደ እርሱ በጮኽሁ ጊዜ ሰማኝ።” — መዝሙር 22፥24 @lovedbychrist @lovedbychrist
إظهار الكل...
7🥰 1
አንለያይም በረከት መገርሳ ጌታን ስሙት እጅግ ክብር ያለበት አምልኮ ነው 🤗🤗🤗🤗 የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል @lovedbychrist @lovedbychrist
إظهار الكل...
🙏 6
Kaleab Mengistu እጅግ ድንቅ አምልኮ ኧረ ይሄን መዝሙር ስሙ 🔥🔥🔥🔥 @lovedbychrist @lovedbychrist
إظهار الكل...
👏 2
ክርስቶስ ሳይንስ ሊመልሳቸው የማይችላቸው ጥያቄዎች ሁሉ መልስ ነው። ክርስቶስ መላምት ሳይሆን እውነት፣ ክስተት ሳይሆን ዘላለማዊ ነው። ግራ ቢገባችሁም እግሩ ስር ሁኑ። መልስ ብታጡም ከጸሎት መሰዊያችሁ አትራቁ። ሁሉ እንቆቅልሽ ቢሆንባችሁ ከቃሉ ምንጭ አትሽሹ። መጠጊያችሁ ክርስቶስ ብቻ ይሁን እርሱ ያሳርፋችኋል። የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል @lovedbychrist @lovedbychrist
إظهار الكل...
5
መጥቻለሁ በፊትህ ላመልክ ነው አስቀድሜ በእግርህ ስር እሰግዳለው ቀና ብዬ አንተን ሳይ ተውበሃል የምስጋናን የክብርን ዘውድ ጭነሃል እጨምራለው በሞገስ ላይ ሞገስ ንጉሴ ሆይ ከዚህ በላይ ንገስ ባማረ ዜማ በተዋበ እልልታ ይድመቅ ዙፋንህ ተመለክ ተወደስ የኔ ጌታ Bereket Tezera @lovedbychrist @lovedbychrist
إظهار الكل...
🙏 2
የማለዳ ባርኮት! ማለዳቹ  በመልካም ጅማሬ ይከናወን! መንገዳቹ ሁሉ ይቅና! ሞገስን አግኙ! መከናወንን ይስጣቹ! ከክፉ ሁሉ ተጠበቁ! ማስተዋል ጥበብ ይሙላባችሁ! እግዚአብሔር በማወቅና በመፍራት ቀናቹ ይለቅ! በስራቹም ፣ በትምህርታቹም እርዳታን ከጌታ አግኙ! እንዳይከናወንላቹ የሚረግም ከመንገዳቹ ይጠረግላቹ! ፍጹም ሰላም ከእናንተ ይሁን ! . . .ተባርካችኋል ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል@lovedbychrist@lovedbychrist
إظهار الكل...
🙏 9 1
ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ ዘላለም የሚኖር የከበረ ከኔ ጋራ ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ምስጋናውም ብዙ ብዙ ነው እግዚአብሔር አለ አለ አለ ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ እጅግ ድንቅ አምልኮ ካቦድ የዝማሬ ህብረት @lovedbychrist @lovedbychrist
إظهار الكل...
3
እግዚአብሔርን አሰብኩት ደስም አለኝ በዚህ ምድር ስንኖር ምንደሰትበት ምናዝንበትም ነገር ይኖራል የተደሰትንበት ጊዜያዊ ነው ያዘንበትም ጊዜያዊ ነው ነገር ግን አንድ ጊዜ ማያልፍበት አለ እርሱም እግዚአብሔር ይባላል ዳዊት እግዚአብሔርን አሰብኩት ይላል ዳዊት እግዚአብሔርን ሲያስብ :- - እረኝነቱ -ምሕረቱ -አባትነቱ -ፍቅሩ -ምክሩ ብዙ ሚዘረዘሩ አሉ... እግዚአብሔርን ማሰብ ውስጥ እነዚህ ሁሉ አሉ :: ከጨነቀህ እግዚአብሔርን አስብ ከተደሰትክ እግዚአብሔርን አስብ እያንዳንዱ ነገራችሁ ውስጥ እግዚአብሔርን ልታስቡ ይገባል እንዲህ ፀለይኩላችሁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በምንም ሁኔታ ውስጥ ሁኑ እግዚአብሔርን ማሰብ ይሁንላችሁ ደግሞም ደስ ይበላችሁ “እግዚአብሔርን አሰብሁት ደስ አለኝም፤ — መዝሙር 77፥3 @lovedbychrist @lovedbychrist
إظهار الكل...
🙏 7 2👏 1
ሐዋርያት 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር ²⁶ ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስኪናወጥ ድረስ ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ሆነ፤ በዚያን ጊዜም ደጆቹ ሁሉ ተከፈቱ የሁሉም እስራት ተፈታ። ²⁷ የወኅኒውም ጠባቂ ከእንቅልፉ ነቅቶ የወኅኒው ደጆች ተከፍተው ባየ ጊዜ፥ እስረኞቹ ያመለጡ መስሎት ራሱን ይገድል ዘንድ አስቦ ሰይፉን መዘዘ። ²⁸ ጳውሎስ ግን በታላቅ ድምፅ፦ ሁላችን ከዚህ አለንና በራስህ ክፉ ነገር አታድርግ ብሎ ጮኸ። ²⁹ መብራትም ለምኖ ወደ ውስጥ ሮጠ፥ እየተንቀጠቀጠም ከጳውሎስና ከሲላስ ፊት ተደፋ፤ ³⁰ ወደ ውጭም አውጥቶ፦ ጌቶች ሆይ፥ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል? ኣላቸው። ³¹ እነርሱም፦ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት። ³² ለእርሱና በቤቱም ላሉት ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ተናገሩአቸው። ³³ በሌሊትም በዚያች ሰዓት ወስዶ ቍስላቸውን አጠበላቸው፥ ያን ጊዜውንም እርሱ ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር ተጠመቀ፤ ³⁴ ወደ ቤቱም አውጥቶ ማዕድ አቀረበላቸው፥ በእግዚአብሔርም ስላመነ ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር ሐሤት አደረገ።
إظهار الكل...
🥰 5🙏 5 2🔥 1
የማታ ፀሎት “ነፍሱን የሚወድ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም በዚህ ዓለም የሚጠላ ለዘላለም ሕይወት ይጠብቃታል።” — ዮሐንስ 12፥25 🙏🙏አባት ሆይ በዚህ አለም ስኖር ነፍሴን እንድጠላት፣ልኳን እንድነግራት፣ በፊትህ ምንም እንደሆነች እንድታውቅና እንድትረዳ እንዳስገድዳት ፥ እባክህ! እባክህ! 🙏🙏 በፀጋህ አበርታኝ! አባቶች በነፍሳቸው ተወራርደው በወንጌል እውነት ፀንተው እንደተከተሉህ፥ ለነፍሱ የማይሳሳ የልጅህ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዝሙር አድርገኝ! መስቀሌን ዘወትር ተሸክሜ እንድከተልህ፥ ለንግስናህ ተንበርካኪ እሆን ዘንድ ልቤን በቃልህ መዶሻ ስበረው! አስመሳይነት በሕይወቴ ከቶ አይገኝ! ስለምትረዳኝ አመሰግንሃለሁ!! በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን! የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን @lovedbychrist @lovedbychrist
إظهار الكل...
🙏 13