cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የረሱል ወዳጅ (fuad alhadra)

«ወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሠራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? {ፋሲለት:33}🍁🍁 የእውቀት መዓድ ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/fuadalhadra

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
518
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፡፡ ዉድ የኸሚስ ምሽት አሻቂወች ዛሬ ቀኑ ኸሚስ ነው፡፡ እስኪ ዛሬ በሀድራ በቂሷ በተለያዬ የሀድራ ግጥሞች ማሸቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያው ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ፡፡ 👇👇👇
إظهار الكل...
ለተለያዬ ሀድራወቼ
👏ኸሚስን ለማሸቅ👏
ለተለያዬ ቂሷዎች
በነቢ ላይ ሠለዋት ለማውረድ ሠ.አ.ወ
👉 ይቀላቀሉን👈
ሙባ ሺፎን የተለያዩ የሽፎን አይነቶችን እኛጋ ያገኛሉ ከሀገር ዉስጥ ብቻ አደለም የናንተን ፍላጎት ለማርካት ስንል ባህር ማዶ ድረስ ሂደናል የህንድ የዱባይ ይንጡና አራዳ ላኮመንዛ 561 ያገኛሉ ፡፡ ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇
إظهار الكل...
join 👍
የተለያዩ ሺፎኖች
561
ሁሉንም ያገኛሉ🥼🧥👗👚
😭😭አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🙌🙌ዉድየዲነል ኢስላም ቤተሰቦች እስኪ አንድነገር ለስታውሳችሁ በቅድሚያ 🤙 ለታለቁ ጌታችን ኢስላም ላደረገን በመቀጠል 😍😍😍 ለነብዩ ሙሀመድ ሰ,ዐ,ወ ያለንን ፈቅር ከዚህም በመቀጠል 💞💞ይህን ታላቅ ዲን በጀሀደ ተሰወተው ለነኝ ለደረሱት ለሱሀቦች በመቀጠልም 👳👳ሰሀቦችበጀሀድተዋግተው ያቀረቡትን ዲን ላስቀጠሉት ክብር ለሀበሻ ኡለሞች አስኪ ማነው ለነዚህ ዉዶች ክብሩን የሚገልፅ ጀግና፡፡👇👇👇👇
إظهار الكل...
ምስጋና ለአላህ
😍😍😍ፍቅር ለ ነብዩ ሙሀመድ ሰ አ ወ
ክብር ለሶሀባዎች
ክብር ለሀበሻ ኡለማወች
😭😭አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🙌🙌ዉድየዲነል ኢስላም ቤተሰቦች እስኪ አንድነገር ለስታውሳችሁ በቅድሚያ 🤙 ለታለቁ ጌታችን ኢስላም ላደረገን በመቀጠል 😍😍😍 ለነብዩ ሙሀመድ ሰ,ዐ,ወ ያለንን ፈቅር ከዚህም በመቀጠል 💞💞ይህን ታላቅ ዲን በጀሀደ ተሰወተው ለነኝ ለደረሱት ለሱሀቦች በመቀጠልም 👳👳ሰሀቦችበጀሀድተዋግተው ያቀረቡትን ዲን ላስቀጠሉት ክብር ለሀበሻ ኡለሞች አስኪ ማነው ለነዚህ ዉዶች ክብሩን የሚገልፅ ጀግና፡፡👇👇👇👇
إظهار الكل...
ሰይዱል ዓሪፊን ሰይዱና ኑር ሁሰይን ባሌ ========= 💚 💕============ * ብርሀናማ ጨረቃ በጀማዱል ሳኒ አጋማሽ ላይ ስትዘልቅ… ከወደ ባሌ አናጂና ደማቅ የአሺቆች መዐድ ይኖራል… ግለገለ ጎበና መውሊድ... * ሰባት ክፍለ ዘመናትን የኋሊት መለስ ብለን ስንቃኝ ከታሪክ ብራና ላይ ይሄንን በወርቃማ ቀለም ተከትቦ እናገኛለን... ከገውሱል አዕዞም ...💚 💕 ሰይድ ዐብዱልቃዲር አል-ጀይላኒ መድረሳ ምሩቅ የሆኑ 405 ተማሪዎች 💚 💕 በሸይኽ አባዲር እየተመሩ ወደ ጥንታዊቷ ሀረር ከተማ ይዘልቃሉ ...በዚህ እንቁ ስብስብ ውስጥ ሸይኽ ኢብራሂም የተባሉ ፈርጥ ነበሩበት... * 💚 💕 ሸይኽ ኢብራሂም... ቁረይሺይ ናቸው፣ የዘር ሀረጋቸው ከአቂል ቢን አቡጧሊብ ይመዘዛል... ይህም አህለልበይት ያደርጋቸዋል ... የኋላ ኋላ ከወደ ባሌ አናጂና ቀበሌ ዘልቀው እመት ማኪዳ ጋር በትዳር ይጣመራሉ... መልካም ፍሬዎችንም ያፈራሉ... የሀበሻውን የብርሃነ ቀንዲል ተወዳጁ ልዑልም ከፍሬዎቻቸው መካከል ናቸው... * 💚 💕 ሸይኹ ሰቀለይን... ቁጥቡል ሀበሻ ... ሰይዱል ዓሪፊን ሰይዱና ኑር ሁሰይን ባሌ … አቢዮ በመባል ይታወቃሉ... ከ400 አመታት በላይ በህይወት እንደኖሩ ተዘግቧል ... ሀበሻን በማቅናት ወደርየለሽ ገድል ፈፀመዋል... ሰለእርሳቸው የህይወት ታሪክ አያሌ ምሁራን ጥልቅ ጥናት አድርገዋል... ግለ ታሪካቸው "ረቢዐል ቁሉብ" ደግሞ ከመሻኢኾቻችን ዘንድ እጅግ ውዱ ንብረት፣ የተከበረው ካዝናቸው ነው... አንድ ውብ ንግግራቸውን ለናሙና … * «ድር ፤ ለሸረሪት ብቸኛ መንገዷ ብቻ ሳይሆን ሌላን የማያስጉዝ ጭምርም ነው... ቦይም ዉሃን'ንጂ ሌላን አያሳልፍም ... ውሃውም ያለ ቦይ ሲፈስ አጥፊ ነው ... ልክ እንዲሁ የአዋቂዎች መንገድም አዋቂዎችን ብቻ የሚያስጉዝ ነዉ» 💚 💕 ሰይዱና ኑር ሁሰይን ባሌ (ق) ✍ Thamer Nur * * * * * * * * * ** * * * * * * * * * አሏሁ መርሃም ኑር ሁሰይን አሏሁ መርሃም ኑር ሁሰይን ሸፊዑል ወራ ፊዳረይን 💚 💕 💚 💕 💚 💕 ================== * ኑር ሁሰይን ቁጥቡል ሀበሻ የአይታም ምስኪን መሸሻ የታረዘውን መልበሻ አሽራር በላዕ መመለሻ ማበሻ ሲቃ ሀዘኔን ሸፊዑል ወራ ፊዳረይን... * ኑር ሁሰይን የከውኑ አባት ዙህድ ነው የሱ ሚለት ፆም ውሎ ያድራል ሶላት ላጣው እናት ነው አባት ለሰው ለእንስሳ አሳቢ ሸፊዑል ወራ ፊዳረይን... * በአናጂናው ሰፈር ይፋ ወጥቷል ያንቱ ሲር አያልቀው ሲመነዘር እንደው ገና በኸበር ላቤን ቆረጠልኝ ጥሜን ሸፊዑል ወራ ፊዳረይን... * ከቁረይሽ የሆነው ዘሩ ሲወለድ የታየው ኑሩ አዛኝ ለምስኪን ፈቂሩ ደርሶ ተበልቷል ሰመሩ ተከውኑ ዋርካ ኑር ሁሰይን ሸፊዑል ወራ ፊዳረይን... * ሰላም አለይኩም ነጋሲ ሰላም አለይኩም አባባ ገሩ ኢላላ ዱቢኒ ዬ ገሪፍ ገሌ መሌ ኬሰን ሒክማዳ ዱቢኒ አሏሁ መርሃም ኑር ሁሰይን * * * * * * * * * * 🥁 🥁 👏 👏 🥁 🥁 አሏሁ መርሃም ኑር ሁሰይን ሸፊዑል ወራ ፊዳረይን አሏሁ መርሃም ኑር ሁሰይን ሸፊዑል ወራ ፊዳረይን * ኑር ሁሰይን የአላህ ገበር የአውልዬቹ ስመጥር ከራማው ላይቆጠር አንጠፈጠፈው ቀለሜን * ኑር ሁሰይን የሌት ንጋቱ ድልቡን ተግቶት በጠዋቱ ፈሰሰ ብትከጅሉ አንቱ ከታች ወደ ላይ ጅረቱ * ምላሱ ኢልምን ያንቧቧል አይኑ ለጌታው ያነባል ሌላን አጥግቦ ይራባል ያስባል ዳኢም ለከውነይን * ደማም የደማም ወለድ - ቁረይሺይ ናቸው የነቢ ቤተሰብ - ከአቂል ነው ዘራቸው በመሪነት ሰም ወርቅ - ቢቀኘው ኑራቸው የሰቀለይን ሼህ - ነበር ስያሜያቸው #አቢዬ_አቢዬ_አባኮ_ኑር_ሁሰይን!!! Fuad Yasin 🌙❤🌙❤🌙❤🌙❤🌙❤🌙❤ በዚህ ቻናል👇 ✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን። ✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤ ✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤ ✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን። ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ ?fuadislamicpost https://t.me/fuadislamicpost
إظهار الكل...
Fuad islamic post and profile

Aselamualeykum werahmetulahi weberekathu Well come to this channel 😊 We can upload a nice ¥ 👉best islamic stories 🔪 ¥👉new neshidas👳 ¥👉Life stories😢 ¥👉And moremore funny stories🎯 submitby For any comment @Fuad_islamic_post_bot

ሙላው ያገሬ ህዝብ የሚያቃቸው "የመርሳው አባ ጌትዬ"በሚለው መጠርያ ነው ። በዱንያ ላይ ረጅም አመት ከቆዩ አሊሞች ተርታ ይመደባሉ ።ሸህ መሀመድ ሚዕዋ ። አላህ የሰጣቸው ወልይነታቸው ነጥሮ ይነገርላቸዋል ።እሳቸውን የዘየረ ሀብታም ሆነ ደሀ ሹምም ይሁን ተራ ሰው የሂወቱን ስንክሳር በአላህ ፍቃድ ሳይነገረው አይመለስም ነበር። በውስጡ ሸር ያዘለውን ገልጠው ሸሩን ጠርገው በምክር ገስፀው ይመልሱታል ። እኚህ አራት አይና የኢስላም ሊቅ ብዙ ያልተነገሩ ጉድ ያዘሉ ሚስጥሮችን በሂወታቸው ዙሪያ ይነገራል ። "የውኃላው ከሌለ የለም የፊቱ እንዳለው ቴዳ" የፊቱ እንዲረጋ የውኃላውን በወፍ በረር እነሆ ። መንግስቱ ኃይለማርያም በ1974 ዓ.ል ከመቅደላ ለጉብኝት ሲመለሱ ለመጀመርያ ጌዜ እንደዘየሩዋቸው ይነገራል ። ሸሆቹም "መቼም ወሎን ንጉስ መቶ ውሎ አደረባት ማለትን ሰምተን አናውቅም እና ላንተ ሶስት ቀን ውለህ እንድታድር ከአላህ ተፈቅዶልሀል" ሲሉዋቸው በደሴ መርሆ ቤተ መንግስት ሶስት ቀን ሊቆዩ ችለዋል ። 1980 መንግስቱ ለሁለተኛ ግዜ ሂደው ዘይረዋቸዋል ። በጊዜው የነበረው የፖለቲካ ውጥረት ስርአቱ አጣብቂኝ ፈተና ውስጥ እንደመግባቱ ለመፈረጅ በሚመስል መልኩ "ምን ይሻላል "የሚል ጥያቄ አቅርበውላቸው ከመርሳው ጌታ ምላሽ አግኝተዋል ። "ግንቦት የሚሉት ወር ባንተ ላይ ሊጠመጠም አሰፍስፎዋል የምትመጣዋ ግንቦት እንኩዋን 1981 መላም የላት በራስዋ ገመድ ተጠልፍ ተዝለፍልፋ ትወድቃለች ።ላንተ የምታስፈራዋ የወዳኛዋ ግንቦት ናት 1983 ።ባልንጀሮችህ እንደ ከብት በረት ይማቅቃሉ ።አንተም ሀገር እና ወገን እንደናፈክ ትቀራለህ አብሽር የምትሆነው ነገር የለም ለአላህ ነግረን እናስመልጥሀለን "በማለት ፈርደዋል ። በነገራችን ላይ ይህንኑ ታሪክ ባልሳሳት ከሶስት ወይም ከአራት አመት በፊት በሪፖርተር ይሁን አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በፊለፊት ገፁ የመንግስቱ ሀይለማሪያም እና የሸህ መሀመድ ሚዕዋ ያልተነገሩ ሚስጥሮች በሚል ርዕስ ለህዝብ ለንባብ ማብቃቱን አስታውሳለው ።እንዲሁም በሸገር ሼልፍ በሰፊው ተተርኩዋል። ተስፍዬ ብርሀኑ የተባለ ደራሲ አራት አይና በሚል ባሳተመው መፀሀፍ ሌሎች ታሪኮችን ጨምሮ ያወሳዋል ። እኚህ የሸረፍ ካባ የለበሱ ታላቅ አሊም የመሞቻ ቀናቸውን ሳይቀር ቀደም ቡለው ነሀሴ 1ብለው ተናግረው ነበር ።እንዳሉትም በዛው ቀን ወደ አኬራ ተሻግረዋል ። ነብይ ባገሩ ነው እና ተረቱ እኛም ለነሱ የሚገባቸውን ክብር እየሰጠን ታሪካችንን በማወቅና በማሳወቅ ረገድ ብንጥር መልካም ነው ባይ ነኝ ። ፈገግ ያለች ጁምአ ትሁናላችሁ።🇪🇹🇪🇹 በዚህ ቻናል👇 ✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን። ✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤ ✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤ ✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን። ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ 👇👇👇👇 ሼር ሼር t.me/fuadalhadra t.me/fuadalhadra t.me/fuadalhadra
إظهار الكل...
የረሱል ወዳጅ (fuad alhadra)

«ወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሠራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? {ፋሲለት:33}🍁🍁 የእውቀት መዓድ ይቀላቀሉ 👇

https://t.me/fuadalhadra

sticker.webp0.58 KB
sticker.webp0.38 KB
sticker.webp0.42 KB
ሰይዱል ዓሪፊን ሰይዱና ኑር ሁሰይን ባሌ ========= 💚 💕============ * ብርሀናማ ጨረቃ በጀማዱል ሳኒ አጋማሽ ላይ ስትዘልቅ… ከወደ ባሌ አናጂና ደማቅ የአሺቆች መዐድ ይኖራል… ግለገለ ጎበና መውሊድ... * ሰባት ክፍለ ዘመናትን የኋሊት መለስ ብለን ስንቃኝ ከታሪክ ብራና ላይ ይሄንን በወርቃማ ቀለም ተከትቦ እናገኛለን... ከገውሱል አዕዞም ...💚 💕 ሰይድ ዐብዱልቃዲር አል-ጀይላኒ መድረሳ ምሩቅ የሆኑ 405 ተማሪዎች 💚 💕 በሸይኽ አባዲር እየተመሩ ወደ ጥንታዊቷ ሀረር ከተማ ይዘልቃሉ ...በዚህ እንቁ ስብስብ ውስጥ ሸይኽ ኢብራሂም የተባሉ ፈርጥ ነበሩበት... * 💚 💕 ሸይኽ ኢብራሂም... ቁረይሺይ ናቸው፣ የዘር ሀረጋቸው ከአቂል ቢን አቡጧሊብ ይመዘዛል... ይህም አህለልበይት ያደርጋቸዋል ... የኋላ ኋላ ከወደ ባሌ አናጂና ቀበሌ ዘልቀው እመት ማኪዳ ጋር በትዳር ይጣመራሉ... መልካም ፍሬዎችንም ያፈራሉ... የሀበሻውን የብርሃነ ቀንዲል ተወዳጁ ልዑልም ከፍሬዎቻቸው መካከል ናቸው... * 💚 💕 ሸይኹ ሰቀለይን... ቁጥቡል ሀበሻ ... ሰይዱል ዓሪፊን ሰይዱና ኑር ሁሰይን ባሌ … አቢዮ በመባል ይታወቃሉ... ከ400 አመታት በላይ በህይወት እንደኖሩ ተዘግቧል ... ሀበሻን በማቅናት ወደርየለሽ ገድል ፈፀመዋል... ሰለእርሳቸው የህይወት ታሪክ አያሌ ምሁራን ጥልቅ ጥናት አድርገዋል... ግለ ታሪካቸው "ረቢዐል ቁሉብ" ደግሞ ከመሻኢኾቻችን ዘንድ እጅግ ውዱ ንብረት፣ የተከበረው ካዝናቸው ነው... አንድ ውብ ንግግራቸውን ለናሙና … * «ድር ፤ ለሸረሪት ብቸኛ መንገዷ ብቻ ሳይሆን ሌላን የማያስጉዝ ጭምርም ነው... ቦይም ዉሃን'ንጂ ሌላን አያሳልፍም ... ውሃውም ያለ ቦይ ሲፈስ አጥፊ ነው ... ልክ እንዲሁ የአዋቂዎች መንገድም አዋቂዎችን ብቻ የሚያስጉዝ ነዉ» 💚 💕 ሰይዱና ኑር ሁሰይን ባሌ (ق) ✍ Thamer Nur * * * * * * * * * ** * * * * * * * * * አሏሁ መርሃም ኑር ሁሰይን አሏሁ መርሃም ኑር ሁሰይን ሸፊዑል ወራ ፊዳረይን 💚 💕 💚 💕 💚 💕 ================== * ኑር ሁሰይን ቁጥቡል ሀበሻ የአይታም ምስኪን መሸሻ የታረዘውን መልበሻ አሽራር በላዕ መመለሻ ማበሻ ሲቃ ሀዘኔን ሸፊዑል ወራ ፊዳረይን... * ኑር ሁሰይን የከውኑ አባት ዙህድ ነው የሱ ሚለት ፆም ውሎ ያድራል ሶላት ላጣው እናት ነው አባት ለሰው ለእንስሳ አሳቢ ሸፊዑል ወራ ፊዳረይን... * በአናጂናው ሰፈር ይፋ ወጥቷል ያንቱ ሲር አያልቀው ሲመነዘር እንደው ገና በኸበር ላቤን ቆረጠልኝ ጥሜን ሸፊዑል ወራ ፊዳረይን... * ከቁረይሽ የሆነው ዘሩ ሲወለድ የታየው ኑሩ አዛኝ ለምስኪን ፈቂሩ ደርሶ ተበልቷል ሰመሩ ተከውኑ ዋርካ ኑር ሁሰይን ሸፊዑል ወራ ፊዳረይን... * ሰላም አለይኩም ነጋሲ ሰላም አለይኩም አባባ ገሩ ኢላላ ዱቢኒ ዬ ገሪፍ ገሌ መሌ ኬሰን ሒክማዳ ዱቢኒ አሏሁ መርሃም ኑር ሁሰይን * * * * * * * * * * 🥁 🥁 👏 👏 🥁 🥁 አሏሁ መርሃም ኑር ሁሰይን ሸፊዑል ወራ ፊዳረይን አሏሁ መርሃም ኑር ሁሰይን ሸፊዑል ወራ ፊዳረይን * ኑር ሁሰይን የአላህ ገበር የአውልዬቹ ስመጥር ከራማው ላይቆጠር አንጠፈጠፈው ቀለሜን * ኑር ሁሰይን የሌት ንጋቱ ድልቡን ተግቶት በጠዋቱ ፈሰሰ ብትከጅሉ አንቱ ከታች ወደ ላይ ጅረቱ * ምላሱ ኢልምን ያንቧቧል አይኑ ለጌታው ያነባል ሌላን አጥግቦ ይራባል ያስባል ዳኢም ለከውነይን * ደማም የደማም ወለድ - ቁረይሺይ ናቸው የነቢ ቤተሰብ - ከአቂል ነው ዘራቸው በመሪነት ሰም ወርቅ - ቢቀኘው ኑራቸው የሰቀለይን ሼህ - ነበር ስያሜያቸው #አቢዬ_አቢዬ_አባኮ_ኑር_ሁሰይን!!! Fuad Yasin 🌙❤🌙❤🌙❤🌙❤🌙❤🌙❤ በዚህ ቻናል👇 ✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን። ✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤ ✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤ ✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን። ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ 👇👇👇👇 ሼር ሼር http://t.me/fuadalhadra http://t.me/fuadalhadra http://t.me/fuadalhadra
إظهار الكل...
የረሱል ወዳጅ (fuad alhadra)

«ወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሠራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? {ፋሲለት:33}🍁🍁 የእውቀት መዓድ ይቀላቀሉ 👇

https://t.me/fuadalhadra

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.