cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

AMU Sawla Fellowship

This is AMU sawla Campus Evangelical Christian student union official channel

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
393
المشتركون
+124 ساعات
+77 أيام
+1030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ለ Exit Exam ተፈታኞች በሙሉ ነገ በሚኖራችሁ ፈተና እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ማስተዋል እንዲያበዛላችሁ እጁ ከእናንተ ጋር እንድትሆን ከልፋታችሁ ፍሬ እንዳትጎሉ ደሞም መልካሙን አይተን የደስታችሁ ተካፋይ እንድንሆን ፀሎታችን ነው። “ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም።”                 መዝሙር 16፥8
إظهار الكل...
🙏 10👍 1😇 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Today's _Gf_program       #Well_Go_ For_2016 1.#የጸሎት አና #የአምልኮ ጊዜ 2 #የጌታ_ቃል የምንሰማበት ጊዜ በመጨረሻም Gc Certifie የምናደርግበት ጊዜ ይሆናል። እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ በእርሷ ሐሤት እናድርግ፤ ደስም ይበለን። መዝሙር 118:24
إظهار الكل...
4
ኃጢአትን እንደከንቱ የምታስቡ ክፉን እንደምንም የምትቆጥሩ የኃጢአትን ክፋት ተመልከቱ ታላቅ ጥፋቱን ገምቱ የቀረበውን መስዋዕት አስተውሉ ማን ላይ እንዳረፈ አስፈሪ ፍርዱ ቃል በሆነው በመሢሑ ላይ በሰው ልጅ በአምላክም ልጅ ላይ ነው። ይሽሩን ግርማ
إظهار الكل...
5
ደካማ ሐሳቦች ➢ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀጭጩ ➢የእግዚአብሔርን ቃል ከማሰላሰል የሚገቱ ➢ ከእግዚአብሔር የሚያጣሉ ናቸው ለዚህም ነው ሁል ጊዜ ስለ ሰማያዊው አስቡ ብሎ የእግዚአብሔር ቃል የነገረን። “በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ➊እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ➋ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ❸ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ❹ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ❺ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ❻መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ❼በጎነት ቢሆን ❽ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤”                              ፊልጵስዩስ 4፥8 ➽በዚህ መልኩ ልባችንን ካልጠበቅን ይህንን ካለማወቃችን የተነሳ እንወድቃለን። ምሳሌ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ልጄ ሆይ፥ ንግግሬን አድምጥ ወደ ቃሌም ጆሮህን አዘንብል። ²¹ ከዓይንህ አታርቃት፥ በልብህም ውስጥ ጠብቃት። ²² ለሚያገኙአት ሕይወት፥ ለሥጋቸውም ሁሉ ፈውስ ነውና። ²³ አጥብቀህ ልብህን ጠብቅየሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና። የእግዚአብሔር ጸጋ ያስተምረን ያስችለን። 🧎‍♂️ - በፍቃዱ ደስታ
إظهار الكل...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
#Saturday😍
إظهار الكل...
3
Photo unavailableShow in Telegram
#Saturday😍
إظهار الكل...
8
Photo unavailableShow in Telegram
ወንድማችን ታሜ የቀድሞ የ pray mobilizer መሪ ካለበት ሆኖ የፊታችን አርብ ለሚጀምረው ነ #Exit Exam በማስመልከት ለ GC ተማሪዎች መልዕክት አስተላልፏል። እናመስግናለን! 🙏 ሌሎቻችሁም በተለይ ይሄን ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ የተፈተኑ ልጆችን እንድታበረታቷቸው እንጠይቃለን!
إظهار الكل...
🙏 9
Photo unavailableShow in Telegram
General fellow program #የfellowship_Is_እና_Was_Leaders የሚያገለግሉበት ጊዜ ይሆናል። #ሙሉ_ኘሮግራም_ በእነርሱ የሚሸፈን ይሆናል። #በጊዜ_በመገኘት ጌታን አብረን እናምልክ። ስለዚህ በሥጋ ብንኖርም ወይም ከሥጋ ብንለይም #ዐላማችን እርሱን ደስ ማሰኘት ነው። 2 ቆሮንቶስ 5:9 ⏱12፧30 አይቀርም አይረፈድም
إظهار الكل...
👍 9
የእግዚአብሔርን ቃል መውደድ ለእግዚአብሔር ቃል ጊዜ መስጠት ነው። - አቤል አባተ
إظهار الكل...
👍 4
የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ጽነት ራስን ማታለል እና መሸወድ ነው። በኀልዩ፣ በነቢብና በገቢር (በአስተሳሰብ፣ በንግግር እና በሥራ)፣ ራሳችንን ፍጹም ጸዐዳ አድርገን እንቈጥራለን። በእግዚአብሔር ፊት ወድቀን፣ ኀጢአታችንን መናዘዝ በሚገቡን ዕልፍ ጒዳዮች፣ ዐመፃችንን መሸምጠጥ፣ ራሳችንን ማጽደቅ እና ከንቱ ውዳሴን መፈለግ ይጣፍጠናል። አነሣሽ ምክንያታችንን (our motive)፣ እኛ ራሳችን በትክክል የምናውቀው አይመስለኝም። ራስን ማታለል ከሰው ልጅ ጋራ ዐብሮ የሚኖር ፈተና ይመስላል። መንገዳችንን የኋሊት ስንቃኘው፣ ምንም እንኳ ትክክል ያልሆነ አነሣሽ ምክንያት ቢኖረንም፣ ለእኛ ግን ንጹሕ መስሎ ይታየናል። ራስን መፈተሽ በጎ ቢሆንም፣ በራስ ከመታለል ጨርሶ የሚያድነን አይመስለኝም። “ራሴን፣ አነሣሽ ምክንያቴን ፈትሻለሁና ንጹሕ ነኝ።” የሚለው ምክንያት፣ ራስን ከማታለያ ዘዴዎች መኻል አንዱ ነው። መፍትሒው ምንድን ነው? እኛ ልንደርስበት በማይቻለን ጥልቀት ዘልቆ ልብን በሚመረምር፣ ትክክለኛ አነሣሽ ምክንያቶቻችንን ጠንቅቆ በሚያውቅ በእግዚአብሔር ፊት ራሳችንን ማስጣት። ልባችንን ወደ ትክክለኛ መንገድ ለሚያቀና ለእርሱ ብቻ ዐደራ መስጠት። ክርስቲያን አወል
إظهار الكل...
🔥 3👍 1 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.