cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

#1School life Arts 🎨📽🎤📚🖊

ሰላም እንዴት ናቹ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች የተለያየ ተሰጦ ያላቹ የ ቴሌግራም ተጠቃሚዎች ። በጽሑፍ በስዕል በግጥም በትረካ አስተማሪ ታሪኮችን ፈታ የሚያደርጉ ቀልዶችን የትምህርት ቤት ትዝታዎትን የፍቅር ታሪኮትን እዚህ ቻናል ውስጥ ፖስት በማድረግ ተሰጦችሁን እና የህይወት ታሪካችሁን ማጋራት ትችላላቹ ADMINS :- @Sindursan @Michaelmike19

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
224
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

መለየት በ አራት ቃል መለያያት በ አምስት ከሚያፈቅሩት መሸሽ ሚወዱትን ማጣት መለየትን በ አራት መለያየትን በአምስት የስሜቱን ክብደት ጠልቀው ሳይረዱት ባያቁትማ ነው በ 5 ቃል ጀምረው በ 6 ያቆሙት ጠልቆ ቢሰማቸው ኖሮማ ቃሉን ባረዘሙት አፌ ተለጉሞ ጉሮሮዬ ይጮሃል እንባ ከኔ ሸሽቶ ውስጤ ግን ያነባል ጥርሴ እየሳቀ እንባ ቋጥራል አይኔ ልስምሽ ላቅፍሽ እኔም ካንቺ አንቺም ሸሽተሽ ከኔ በመራራቅ በላይ አሁን ልነጉድ ነው ካንቺ ተለይቼ ህይወት ልጀምር ነው ሻንጣዬን ይዤ መኪናውም ከፊት አንቺ ከሃላዬ እያልሽ ሂድ በቃ መ-መፈቃቀር ለ-ለየብቻ የ-የትም ሳያደርሰን ተ-ተለያየን በቃ https://t.me/zzzzaa123
إظهار الكل...
Yetibeb ljoch🇪🇹

ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በዚ የ ጥበብ ልጆች በሚለው ቻናላችን የምናቀርባቸው ነገሮች፦ 1. አጫጭር የድምፅ ድራማ. 2. ግጥሞች.  3. አጫጭር ለሂይወታችን አስፈላጊ የሆኑ ንግግሮች

ከምርጫሽ ላይ ምረጪ ከምርጫሽ ላይ ምረጪ ፍቅርን ከምትፈሪ ከፈለገሽ ለ 5 ደቂቃ ስሜት ሳታዝኚ ልቡንም ስበሪ ልብሽን ቢሰብረው ሃዘን ቢጭርብሽ ፍቅር እንዳቲ ዳግመኛ ከወንድም ቢያርቅሽ ልብሽን ቢሰብረው ቢያረገው ድቃቂ ጨለማው ውስጥ ከቶሽ ቢያረግሽ ሞትሽን ጠባቂ ግን ለማን ስቲያ ስሜት ለሚገዛው ለአንድ ወንድ ውዳቂ ከኔ የምትርቂው ፍቅርን ምትፈሪው እራስሽን ጠይቂ እንካን አንተ የሆንክ ከወንዝ ወዲያ ማዶ የወንዜ ልጅ ከድቶኝ አይሄድም ልቤ ከሩቅም ተሰዶ ፍቅር በአንድ ቋንቋ ከየትም አይመጣም በዘር እና ዙርና ፍቅርማ አይሰራም አንዴ ልጠይቅሽ እኔ የሩቅ ዳርቻ የመጣው ከወንዝ ወዲያ ማዶ ወይስ የወንዝሽ ልጅ በ 5 ደቂቃ ስሜት በክልል ተጋርዶ ምርጫው ያንቺው ነው ከምርጫሽ ምረጪ በዘር ሳይሆን ፍቅር በልብሽ አድምጪ https://t.me/zzzzaa123
إظهار الكل...
Yetibeb ljoch🇪🇹

ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በዚ የ ጥበብ ልጆች በሚለው ቻናላችን የምናቀርባቸው ነገሮች፦ 1. አጫጭር የድምፅ ድራማ. 2. ግጥሞች.  3. አጫጭር ለሂይወታችን አስፈላጊ የሆኑ ንግግሮች

ዘሬ ምን በደልኩክ እኔስ ምን አግብቶኝ ስቃዬ የበዛው ያንተ የተባልኩኝ ውዴ ተለየቺኝ ፍቅሬን ያጣሁበት በዘር ምክንያት መሆን ያልቻልሽበት ፍቅር መግታት በዘር እንዴት ቻለችበት የኔ ዘር ካልሆንክ የቋንቋዬ ፍላጭ የአንድ የዘር ሰዎች የብሔሬ ምራጭ የዛ ነገድ ከሆንክ ከብሔሬ ውጪ ምንም ብንዋደድ ብሆንም አድማጪ በዚ ጊዜ ፍቅር በደራው ጦርነት ምንም ብንፋቀር እየሆንን ጠላት ዘሬን ወዲያ ትቼ በፍቅር አምኜ ፍቅርን በማስቀደም ነግሬ ለምኜ አንቺ ግን ምን አልሺኝ ካልሆንክ የኔ ነገድ የ ቋንቋዬ ፍላጭ የኔ ዘር ልጣጭ የዘራችን ማገድ ልንሆን አንችልም ምንም ብንፋቀር አሁን ጥዬክ ልሂድ መሄዱንስ ሂጂ መሆን አንችልም ካልሽ ዘራችን ካልሆነ አንድ ይብላኝ እንጂ ላንቺ እንዲ ለወረድሺው ከ ነንፁ ፍቅር ዘርን ያስቀደምሺው በሰውነትሽ፣ በሴትነትሽ እኔሜ ባፈቅርሽ ፍቅርን ገለሽ ጥለሽ ዘርሽን ግን መረጥሽ https://t.me/zzzzaa123
إظهار الكل...
Yetibeb ljoch🇪🇹

ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በዚ የ ጥበብ ልጆች በሚለው ቻናላችን የምናቀርባቸው ነገሮች፦ 1. አጫጭር የድምፅ ድራማ. 2. ግጥሞች.  3. አጫጭር ለሂይወታችን አስፈላጊ የሆኑ ንግግሮች

በህይወትክ ምን ያስደስትካል ብትሉኝ bad boys የፍቅር ጥበብን ከ መፅሃፍ አንብበው የ ሴትን ልጅ ልብ በድርሰት አሸንፈው። እንደ ሸንኮራ መጠው ከጣላቸው በሃላ የሴታን ለቅሶ እያየው በሳቅ እወድቃለው ድርሰቱን በተግባር በ አይኔ አየዋለው። ሞኞቹ እናንተ, ወንዶች ምን አረጉ ማንም ተነስቶ ከስር ሚፅፋቹ ማንም ተነስቶ ሚተገብራቹ ሁሉም በአንድ አምሳል የተመሰላቹ በእናንተ እንባ እንኳን ሳኩባቹ። https://t.me/zzzzaa123
إظهار الكل...
Yetibeb ljoch🇪🇹

ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በዚ የ ጥበብ ልጆች በሚለው ቻናላችን የምናቀርባቸው ነገሮች፦ 1. አጫጭር የድምፅ ድራማ. 2. ግጥሞች.  3. አጫጭር ለሂይወታችን አስፈላጊ የሆኑ ንግግሮች

አዋቂ, አዋቂ ከመሆኑ በፊት አንድ ማያውቀው ነገር እንዳለ ስለሚያውቅ ነገሮችን ማገናዘብ፣ ማንበብ፣ ሰውን ማማከር እናም ፈጣሪን የማስተዋል ጥበብ እንዲሰጠው ይማፀናል። ከቀናት ወይ ከ አመታት በሃላ ወደ አዋቂነት ማማ ላይ ይደርሳል። አዋቂው ሲባል የአለም መፅሃፍትን አንብቦ የጨረሰ ይመስል ፈላጭ ቆራጭ ነኝ ይላል ። እርዳታ የጠየቃቸውን ሰዎች ምን ታቃላቹ ይላል፣ ያረገለትን ፈጣሪ ረስቶ በየመጠጥ ቤት እየዞረ ረክሶ ያረክሳል እናም የረዳው ጋደኛውን ምን ታቃለክ ብሎ ንቀትን መልሳል።ዛሬ አሸንፈክ ወይ ደስታክ ላይ ይሆናል የተሸነፈ ሰው ስታይ አሸናፊነት አይሰማክ እሱን ንቀክ እራስክን አታዋድ ይልክ በአሸናፊነትክ እንድትቀጥል ፈጣሪክን ለምነው። ያም አዋቂ ያጠፋው አለማወቁን አለማወቁ ነው። ማወቅ ማለት ሰውን ዝቅ አርጎ እራስን መካብ ማለት አይደለም። ይልቅ አያውቁም ካልካቸው ሰዎች ጋር ማወቅን ስታውቅ ነው። ፍልስፍና ያሳብዳል ይላሉ ያበዱ ሰዎች። https://t.me/zzzzaa123
إظهار الكل...
Yetibeb ljoch🇪🇹

ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በዚ የ ጥበብ ልጆች በሚለው ቻናላችን የምናቀርባቸው ነገሮች፦ 1. አጫጭር የድምፅ ድራማ. 2. ግጥሞች.  3. አጫጭር ለሂይወታችን አስፈላጊ የሆኑ ንግግሮች

ሂድ ብላኝ እኮ ነው ጉዞዬን ጀምሬ ገደል አፋፍ ስደርስ ጠየካት ልውረደው በእግሬ አለቺኝ ለምን ትወርዳለክ ጠልቀ ዘለ ግባ እንዲ የጨከነች ሞቴን የተመኘች ባልገባ ከልባ ትናንት የሳምከው ዛሬ የወደድከው ዛሬ አፍቅረካት ዘላለም ያሰብከው አብርሃት ልትኖር ልጆቹን ልትወልዱ ምኑንም ሳላረግ ምንም ሳይሆን አንዱ ገደል ግባ ብላ ገደል ልገባ ስል ቆሜ ግን ሳስበው አልኩኝ ህልም እልም መጨከን ቢያቅተኝ እርሳንም መርሳት ገደል ለመግባቱ መታ ከሃላዬ ገፍትራ ገደል ከተተቺኝ ብሆንባት ከንቱ Lij miche https://t.me/zzzzaa123
إظهار الكل...
Yetibeb ljoch🇪🇹

ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በዚ የ ጥበብ ልጆች በሚለው ቻናላችን የምናቀርባቸው ነገሮች፦ 1. አጫጭር የድምፅ ድራማ. 2. ግጥሞች.  3. አጫጭር ለሂይወታችን አስፈላጊ የሆኑ ንግግሮች

إظهار الكل...
ተነስ.mp33.57 MB
ህልም አለኝ … እንደ ስዕል አይምሮዬ ውስጥ ስዬ የማያቸው ምኞቶች አሉኝ … ሳላሳካ እና ሳልደርስበት መሞት የማልፈልግበት ፍላጎት አለኝ … የተፈጠርኩለት የሚመስለኝ እና ሳስበው እጅግ ሚያስደስተኝ አላማ አለኝ … ህልሞቼን ለማሳካት በምጓዘው መንገድ ውስጥ ስለሚኖረኝ ህይወት ጉጉት አለኝ … ህልሞቼን ለማሳካት በምከፍለው እያንዳንዷ ዋጋ እና በማጣቸው ነገሮች ሁሉ ትግል አለኝ … ህልሞቼን ይበልጥ ለማሳካት እንድጥር ምክንያት የሚሆነኝና ውስጤን እንደ ነዳጅ የሚሞላኝ እልህ'ም አለኝ … በእያንዳንዷ ጉዞዬ ላይ ትዝታን ልሰራበት የምችልበትና ጣፋጭ የምሆንበት ስሜትም አለኝ … አዎ ብዙ አለኝ!.. ✍ረዲኤት @coozet3
إظهار الكل...
ሲሄድ ስከተለው መሄድ አላቆምም ይኸው እሄዳለው ማሰብ አላቆምም እንደው አስባለው ላልደርስብህ ስጓዝ ላላርፍብህ ሳስብ ተስፋዬ መንምኖ ልቤም አንተን ቢራብ ሰው ሰራሹ ሸራ ከእግሬ ተላቆ እግዜር የፈጠረው ሶሌ ብቻ ቀረቶ እንደው እጓዛለሁ ይኸው እሄዳው ከሩቅ አይሀለው ባሳብ እሞላለው ልብሴን እቀዳለው ቆሻሻ አነሳለው ምግብ አይርበኝም አምርሬ አለቅሳለው ደግሞም እስቃለው ከሩቅ አይሀለው ጉዞ ጀምራለው አወዳለው መንገድ አንተን ተከትዬ በሄድክበት መሄድ ጉዞ የመውደዴ ሚስጥሩ ሲገባኝ አንተ በመኖርህ መሆኑ ታወቀኝ ደግሞ ባ'ንድኛው ቀን ሁሌ እደለመድኩት ከኋላክ እየሄድኩ አንተ ሆነክ ከፊት መሀል ከተማው ላይ ባይኔ ሳማትርህ ድንገት ጠፍተህብኝ ብዙ እንደፈለኩህ ከአንደኛው ፑቲክ ቁጭ ብለክ አየሁኝ አይኔን አመስግኜ ውሎና አዳሬን ከዛው አደረኩኝ ቀን ቀናትን ወልዶ ሳምንታት ሲሆኑ የመሰለኝ ገላ ፕላስቲክ ነው አሉ የሳምንታት ጉዞ በራሴ ጨምሬ እንደው አዲስ ተስፋ በልቤ ቆጥሬ መሄድ አላቆምኩም ይኸው እስከዛሬ ማሰብ አላቆምም በልቤ አለህ ፍቅሬ ስደርስብህ ያኔ ተስፋዬ ለምልሞ ልቤ ከልብህ ጋር ቃልኪዳን ተማምኖ ለእግሬም አላስብ ለልብሴም እንደዛው ምንም ሳልሳቀቅ በደስታ ኖራለው ብዬ አስብና....,,,,, ግን ካልሆነስ ደሞ ብዬም እፈራለው ሌላ አዲስ ታሪክ ፈጥሬ አወራለው በዚህ ሁሉ ተስፋ ከሩቅ ስከተልህ ሞት የሚሉት ነገር በመሀል ቢገባስ? ወይ እኔን ወይ አንተን ቀድሞ ቢወስደንስ ብዬ በለሆሳስ ከንፈሬን ነክሼ በእጄ አየሩን ጨምቄ,,,,,,,ጨምቄ ሞትን የገደልኩት እስኪመስለኝ ድረስ እንደው እጥራለው ከንፈሬን በመንከስ ከዚህ ሁሉ ሀሳብ ድንገት ያባነነኝ,,,, የፀሀዩ ግለት የሰዎቹ ፍርሀት የትራፊክ ፊሽካ የመኪናው ጩኸት ፍፁም እንዳይመስልክ እኔን ያባነነኝ ያ ውብ ከንፈርህ እነዛ አይኖችህ እኔን የማያዩኝ ከበረዶ በላይ የነጡት ጥርሶችህ የተደላደለው ማራኪ ገፅታህ ይሄ ሁሉ መስሎክ ከሆነም ስህተት ነው እንደው ላልደርስብህ ከሩቅ አይቼህ ነው 16-07-11 Redu @ORTODOX_tewahido
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ትሠቀል.mp31.83 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.