cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

🏆 ታላላቅ ሊጎች 🛡️ ታላላቅ ክለቦች 🏃‍♂ ታላላቅ ተጫዋቾች 📸 ታላላቅ ታሪኮች 🏟 ታላላቅ ስታዲየሞች 💰 የዝውውር ዜናዎች 😂 ድንቃ ድንቅና አዝናኝ መረጃዎች ⚽️ ውስጤ ነው። ፌስቡክ 👇 fb.me/nicefootballofficial ቲክቶክ 👇 tiktok.com/@nicefootballofficial ዩቲዩብ 👇 youtube.com/@nicefootballofficial

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 367
المشتركون
-324 ساعات
-27 أيام
+430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የ38ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሀግብር። ⚔🔥🥹 @nicefootballofficial
إظهار الكل...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
የአውሮፓን የውድድር መድረክ ለማግኘት የሚደረግ ፉክክር 🇪🇺 @nicefootballofficial
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን ላይ ያለው የፕሪሚየር ሊጉ ቶፕ 6 ይሄን ይመስላል። 🔥 @nicefootballofficial
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
እናንተ በዓለም ላይ ምርጥ ደጋፊዎች ናችሁ። ወደ ዌምብሌይ ስታዲየም እንጓዛለን እነዚህ ተጫዋቾች ያንን ዋንጫ ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር እንደሚሰጡ ቃል እገባላችኋለሁ። እናም ይህንን ዋንጫ ወደ ኦልድትራፎርድ ያመጣሉ አመሰግናለሁ!" ቴን ሀግ @nicefootballofficial
إظهار الكل...
👍 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ                  ተጠናቀቀ'         ቶተንሀም 0-2 ማንችስተር ሲቲ                          ሀላንድ 51'90⚽️ @nicefootballofficial
إظهار الكل...
5👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
"ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ምሽት ስፐርስን እደግፋለሁ ! ከዚህ በፊት ስፐርሶች ላይ ከዋንጫ የራቁ ብዬ እስቅባቸው ነበር ዛሬ ምሽት ቶተንሃሞች ካሸነፉ ግን ዳግም ላልሳለቅባቸው ቃል እገባለሁ።" ሜሱት ኦዚል @nicefootballofficial
إظهار الكل...
👍 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
37ኛ ሳምንት ላይ የሚገኘው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሠንጠረዥ @nicefootballofficial
إظهار الكل...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ1-5 ያለው የደረጃ ሠንጠረዥ 💚💛❤📊 @nicefootballofficial
إظهار الكل...
👍 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ምሽት የሚደረግ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቀሪ ጨዋታ አስቶን ቪላ 🆚 ሊቨርፑል ማን ያሸንፋል❓ @nicefootballofficial
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአውሮፓን የውድድር መድረክ ለማግኘት የሚደረግ ፉክክር 🇪🇺 @nicefootballofficial
إظهار الكل...
😁 2