cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

@Çřąźý Fŕįênđs🤪😜😁

welcome to this channels # Photo # Couple pc # Video # Music # Vine # Prank # tik tok @selu1921 @Abiyee8

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
172
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ለአመታት ያጠራቀምከውን ትእግስት ምትጨርሰው . ቀበሌ ላይ ነው😏😏
إظهار الكل...
እያወክ ሞኝ መሆን ብዙ ያስተምርሃል !!
إظهار الكل...
ለዚች ጥብስማ ተነስቼ እጄን አልታጠብም ብዬ ባለቤቱን ጠርቼ ጠቅልሎ አጎረሰኝ።
إظهار الكل...
ለአመታት ያጠራቀምከውን ትእግስት ምትጨርሰው . ቀበሌ ላይ ነው😏😏
إظهار الكل...
ህይወት ግን ደስ ስትል አንዱ ምን አባህ ላድርግህ ብሎ ትቶህ በሄደበት ቅፅበት አንዱ ምን አባቴ ላድርግልህ ብሎ ይመጣል።
إظهار الكل...
#እሷ- መኪና አለህ ? #እሱ- አንቺን ቅዳሜ ቅዳሜ ማግኘት ሳቆም ይኖረኛል
إظهار الكل...
የወደፊት ልጄ እናትህን እየመረጥኩልህ ነው አይዞህ የማይጣፍጥ ጡት አትጠባም እየቀመስኩልህ ነው😜🤣
إظهار الكل...
የኔ ፍቅር ዛሬ አበባ ማምጣጥክን አደለም ማየት ያለብህ ስጋቴ ነገ አበባየን ብታስቀርብኝ ነው🤪🤣
إظهار الكل...
ዳቦ በ10 ሳንቲም በተሸጠበት ዘመን ወይ ዘንድሮ ብሎ የዘፈነው ዘፋኝ... ዘንድሮንስ ምን ይሆን የሚለው🤔🤔
إظهار الكل...
እንቁላልና ስጋ አዘውትረህ ብላ ያለኝ ዶ/ር ቤት ሄጄ... ሽሮ ቀርቦልኝ በልቼ መጣው😜😂
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.