cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

#የኅብርቱዋናዓላማ ፩.መንፈሳዊ መጻሕፍትን በዓላማ፤በእቅድ እንድናነባቸው፤እንድናስነብባቸው በሕይወታችን ትርጉም እንዲኖራቸው ማድረግ። ፪.ከቤተሰቦቻችን፤ዘመዶቻችን፤ወዳጆቻችን ስላነበብናቸው መጻሕፍት እነሱም ስላነበቡት መጻሕፍት ውይይት የማድረግ ልምድን ማዳበር። ፫.አንባቢ ትውልድ መፍጠር። ለአስተያየትዎ @orthokiha ይጻፉ። https://t.me/BetMetsahfte Cross @selam1981

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
16 387
المشتركون
+124 ساعات
-57 أيام
+8030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሁሉም ክርስቲያን ካህን ነውን? * የ1ኛ ጴጥሮስ 2፥9 እንዲሁም የዮሀንስ ራዕይ 1፥6 ማብራሪያ እና ከ ዘጸአት 19፥6 አንፃር * ክህነትን የተዳፈሩ ሰዎች * ካህናት ትሆኑ ዘንድ ምን ማለት ነው? * የክርስቲያኖች ሁሉ አጠቃላይ ክህነት ++++ ~~ +++++ እዚህ ላይ ጳውሎስ “ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ አቅርቡ” ሲል አሳሰበን። ሰውነት መሥዋዕት ሆኖ የሚቀርበው እንዴት ተደርጎ ነው? ብሎ የሚጠይቅ ይኖር ይሆናል። ዓይን ክፉ ነገርን አይመልከት፣ እንዲህ ካደረግህ ዓይንህ መሥዋዕት ሆኖ ቀርቧል ማለት ነው፤ እጅህ ሕገ ወጥ የሆነ ተግባርን አያድርግ፣ ይህ ከሆነ የተቃጠለ መሥዋዕት ሆኗል ማለት ነው። ወይም ይህም ብቻውን በቂ አይደለም፣ በዚህ ላይ መልካም ሥራን መሥራትም ይገባናል እንጂ። እጅ ምጽዋትን ይስጥ፣ አንደበት የሚረግሙትን ይመርቅ፣ ጆሮም የቅዱሳት መጻሕፍትን ትምህርትነውርና በመስማት ደስ ይሰኝ። መሥዋዕት ሆኖ የሚቀርብ ነገር አንዳችም ነውርና ነቀፋ ያለው ሆኖ ሊቀርብ አይችልምና። መሥዋዕት የሌሎች ተግባራት ሁሉ ቀዳምያት ነውና። ስለዚህም ከእጃችንም፣ ከእግራችንም፣ ከአንደበታችንም፣ ከሌላውም አካላችን ሁሉ ለእግዚአብሔር ቀዳምያትን እናቅርብ። ይህ ዓይነቱ መሥዋዕት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ነው። (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ) #መድሎተ_ጽድቅ #ዲያቆን_ያረጋል_አበጋዝ
إظهار الكل...
👍 14 6
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ እቁብተኞቻችን ስም ዝርዝራችሁ አጀንዳው ላይ ተጽፈዋል። ፩ ስማችሁበስህተት ካልተጻፈ ሱቅ መጽሐፍ ለመውሰድ ስትመጡ አስመዝግባችሁ ውሰዱ።በስህተት ስለተዘለለ አያሳስባችሁ። ፪ የሌላሰው ዕጣ የወሰዳችሁ ዕጣውን ለሰጣችሁ ሰው ቁጥራችሁ ንገሩትና ይውሰድ። እዚህ ላይ ጠቅልለው የከፈሉትም ያልከፈሉትም ስም ዝርዝር ጽፈናል።(እዛው በአካል ይከፍላሉ ወይም አሁን ስማቸው ስያዩት ይከፍላሉ ብለን ስላሰብን የሁሉም ስም ዝርዝር ጽፈናል።) መልካም ንባብ የክረም እቁብ ለ50 ሰዎች ብቻ ይኖረናል ቀኑ እናሳውቃለን።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
72👍 5🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
9👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
17👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
13👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
👍 14 2👏 1
13👍 4🥰 4👏 3
👏 9👍 6 1