cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

👌😃funny days👯👯

Welcome to funny days.. official telegram channel join and get the latest update on smart music and pic 👉adadis musikawoce 👉le pp yemihonu mert photo 👉lbe anteltay acacer tarikoce 👉gerami tekesoce 👉fkr fkr yemisetu aba 👉any comment @cassiopiya

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

፡ የፊሊሞን ደብዳቤ ♥️ ( ከወደቁት ወረቀቶች ከአንዱ ) በሰዋች መንጋ ተከብቤም ሰው ይናፍቀኝ ነበር…ነገ በጣም እሩቅ ነው…ማሰብ እራሱ ያደክማል… 🖤 @nanitayabu16 🖤 @nanitayabu16 🥀
إظهار الكل...
8.25 KB
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
03:12
Video unavailableShow in Telegram
አደይ | ምዕራፍ 2 | ክፍል 1-5 | ቅንጭብጭብ... @nanitayabu16💜
إظهار الكل...
አደይ_ከእስር_ቤት_ትለቀቃለች_–_አደይ_|_ምዕራፍ_2_|_ክፍል_1_5_|_አቦል_ቲቪ_Bnc2dlhHIKg.mp46.07 MB
01:00
Video unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
3.45 MB
🙇‍♀🙇‍♀🙇‍♀ እንባ 😔😢😭" ክፍል ....... 5⃣ ✍......ደግሞ እንዴት እንደሚስገበገብ? የተደፈርኩት የቤተሰቦቹ ቤት ውስጥ በተሰጠው ሰርቪስ ክፍል ውስጥ ነው። በእናት አባቴ ሱቅ ውስጥ አብሯቸው የሚሰራ የሃያ ሰባት አመት ጎረምሳ ነበር፡፡ ፓርቲውን ያዘጋጀው የሱ ታናሽ ወንድም ነበር፡፡ ሁለተኛ ደፋሪዬ ደግሞ ዳግምይባላል፡፡ የሰፈራችን ልጅ ነው፡፡ በደንብ አንግባባም ነበር፡፡ እርሱ ነው “ቆይና እኔ እሸኝሻለሁ” ብሎ ከጓደኞቼ ነጥሎ አስቀርቶ ለዚህ ስቃይ የዳረገኝ፡፡ በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ ሶስት ጊዜ ደፍሮኛል፡፡ ሙሉ ስሙ መሆን የነበረበት ዳግማዊ ሳጥናኤል ነበር፡፡ እሱ ግን ዳግም ፍሰሃ ይባላል፡፡ ድንቄም!!!  ሶስተኛው ደፋሪዬ የፓርቲው አዘጋጅ የሄኖክ ታናሽ ወንድም አድነው ነው፡፡ እዚያች ክፍል ውስጥ ከአርብ ከምሽቱ አራት ሰዓት ገብቼ ቅዳሜ ከምሽቱ አራት ሰዓት ስወጣ አንዴ ብቻ ነው የደፈረኝ፡፡ ሳይፀፅተው አይቀርም፡፡ ወደ ቤቴ ልሄድ ስል መፀዳጃ ቤት የወሰደኝ፤ ሰፈሬ ድረስ የሸኘኝ እርሱ ነው፡፡ ቢሆንም ግን ደፍሮኛል፤ ከመደፈርም አላዳነኝም፡፡  ከዚህ ነገር የምትረዱት… ስምን ፈፅሞ መላክ አያወጣውም!!! ፆታዊ ፍቅር  .....✍ በደረሰብኝ ጥቃት ምክንያት ወንድን እንደ ስራ ባልደረባ ወይም እንደ ወንድም ወይም እንደ ንፁህ ጓደኛ ካልሆነ እንደ ፍቅረኛ አላቀርብም፤ አልመኝም።  ሁሉም ወንድ አንድ እንዳልሆነ ባውቅም ወንድን ማቅረብ አቃተኝ፡፡ እህ ብዬ ባላደምጣቸውም “ወደድኩሽ” ያሉኝ ወንዶች ገጥመውኛል፡፡ አላመንኳቸውም!!! ባለፈው ዓመት ግን የማላልፈው ነገር ገጠመኝ፡ ፡ ኤልያስን ከአስራ ሶስት ዓመት በኋላ ቢሮዬ ለጉዳይ መጥቶ አገኘሁት፡፡ ገና ሳየው ልቤ ድንግጥ አለ፡ ፡ እርሱም ደስ ብሎት ሰላም አለኝ፤ ሳመኝ፡፡ ሻይ፤ ቡና፤ ማኪያቶ፤ ምሳ፤ እራት ተገባበዝን፡፡  አንድ ቀን እንዲህ አለኝ፤  “ሰሞኑን ምን እንደሆነ አላውቅም፤ ወንድ እንደምትፈሪ ገብቶኛል፡፡ የደረሰብሽ ነገር እንዳለ ያስታውቃል፡፡ ግን እኔ ወድጄሻለሁ፡፡ የልጅነቴ ነሽ፤ በፍቅር አብረሽኝ ብትሆኚ ደስ ይለኛል፡፡”  በፍፁም ትህትና እንደማልፈልገው ነገርኩት፡፡ ወንድም እና እህት እንደሆንን አስረዳሁት፡፡ ሰማያዊ ግርግዳ ያለበት ክፍል አብረን ብንገባ እና ግራጫውን በር ብንዘጋ አውሬ እንደሚሆንብኝ አውቃለሁ፡፡ ግን ለምንድን ነው አብሬው ስሆን ደስ የሚለኝ? ምን ልሁን ብሎ ነው የምወዳቸውን ዘፈኖች የሚዘፍነው? ለምንድን ነው እንዲያቅፈኝ የምፈልገው? ላብድ ነው እንዴ? እርሱም እኮ ወንድ ነው!!! ግን እርሱ ለምን አይርቀኝም? ሲደውል ካላነሳሁ ይመጣል፡፡  ፊት ስነሳው ስጦታ ገዝቶ ይመጣል። ደግሞ አንዳንዴ ይጠፋብኛል፡፡ ከዚያ ፈልጌ አገኘዋለሁ፡፡ ያኔ ደግሞ እርሱ ደስ ይለዋል። ምን አደርግለታለሁ ግን? እኔ ሙሉ ሴት አይደለሁም። የሆነ የጎደለኝ ነገር አለ፡፡ እነ ሄኖክ ያበላሹት። አረንጓዴ አልጋ ልብስ ላይ ተቆርጦ የቀረ።  ከዚያ ክፍል ማነው የሚያወጣኝ? ማነው በሩን የሚከፍትልኝ? ይቀጥላል ....." እንባ 😔😭😂" እንባ የመጨረሻው ክፍል ይጠብቁን። እባካችሁን እኛ ሺ ፊደላትን ተጫንን እናንተ አንድ 1 ተጫኑ ። ያለናንተ ማን አለን ??? ለሃሳብ አስተያየት share ለማድረግ 👇 👇 @cassiopiya @nanitayabu16💜 💞@nanitayabu16❤ ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
How romantic you are❣ @nanitayabu16❤️
إظهار الكل...
00:08
Video unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
6.30 KB
00:19
Video unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
1.59 MB
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...