ar
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

الذهاب إلى القناة على Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

إظهار المزيد
1 876
المشتركون
-524 ساعات
-117 أيام
-5530 أيام
أرشيف المشاركات
➤ ❺ ምርጥ የማስታወስ ዘዴዎች ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Infot.me/BasicComputer_Skills

How to study Effectively 5ቱ ምርጥ የጥናት ዘዴዎች ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ For Grade 5 & 6 👇👇 https://t.me/Grade5and6Info ❷ For Grade 7 👇👇 https://t.me/Grade7Info ➌ For Grade 8  👇👇 https://t.me/Grade8Info ❹ For Grade 9  👇👇 https://t.me/Grade9Info ❺ Basic Computer Skills https://t.me/BasicComputer_Skills

ያጠናችሁት እየረሳችሁት ተቸግራችኋል⁉️ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ግራ ተጋብታችኋል⁉️ ሳይንሳዊ ትንታኔ ከመፍትሔ ጋር! ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ For Grade 5 & 6 👇👇 https://t.me/Grade5and6Info ❷ For Grade 7 👇👇 https://t.me/Grade7Info ➌ For Grade 8  👇👇 https://t.me/Grade8Info ❹ For Grade 9  👇👇 https://t.me/Grade9Info ❺ Basic Computer Skills https://t.me/BasicComputer_Skills

Python handwriting notes 📝

Java complete notes

Complete sql notes 📝

+1
በድጋሚ ወደ Mp4 ቀይሬው ✴️ Income tax ✴️ Pension ✴️ Allowance ✴️ Net payment Excel ላይ እንዴት እንደ ሚሰራ MB size = 13.9MB Time = 9 Minutes Sound: Reshad Muzemil Prepared by: Reshad Muzemil ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!!

#Document_formatting በቪድዮ ➞ Bold, Italic, Underlie ➞ Insert Column, Picture, clip art/Smart art, Table and Tible design, Watermarks, shapes, Page border and Word art #ከላይ ያሉትን ነገሮች እንዴት እንደምንሰራ የምታሳይ ቪድዮ!! #Title: Document formatting #MB Size: 58.8MB #Time: 26 minutes #Sound: Reshad Muzemil #Prepared by: #Reshad_Muzemil #ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል አውርዱና ኢዩት!!

SQL handwriting notes 📝

በድረ-ገጽ የሚሰጡ  የሰው ሰራሽ አስተውሎት ትምህርቶች ጥቆማ ሰርተፊኬት ከሚያስገኙ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የኦንላይን ትምህርቶች መካከል ጥቂቶቹን እናስተዋውቃችሁ፡፡ አንዳንዶቹ ትምህርቶች በነጻ የቀረቡ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ ትምህርቶቹን በነጻ ተከታትለዉ ሰርቲፊኬቱን ለማግኘት ክፍያ የሚጠይቁ ናቸዉ፡፡ በሌላ በኩል ነጻ የሙከራ አማራጭን በጊዜ ገደብ በማመቻቸት ክፍያ የሚጠይቁም ይገኙበታል፡፡ እርስዎም ለዘርፉ ፍላጎት ካለዎት ከዝርዝሮቹ የሚስማማዎትን በመምረጥ ለመጪው ጊዜ የመወዳደሪያ አቅም የሚሆንዎትን እውቀት ይገበዩ ዘንድ ጥቆማችንን እነሆ ብለናል፡፡   1. AI for Beginners: https://microsoft.github.io/AI-For-Beginners/ 2. Prompt Engineering and Advanced ChatGPT: https://www.edx.org/learn/computer-programming/edx-advanced-chatgpt 3. CS50's Introduction to Artificial Intelligence: https://www.edx.org/learn/artificial-intelligence/harvard-university-cs50-s-introduction-to-artificial-intelligence-with-python 4. Machine Learning with Python: https://www.coursera.org/learn/machine-learning-with-python 5. Artificial Intelligence with Python: https://www.mygreatlearning.com/academy/learn-for-free/courses/artificial-intelligence-with-python

ከመረጃ ማሰሻዎች/ browsers/ጋር ተያይዘው ሊፈጠሩ የሚችሉ የመረጃ ምዝበራዎችን እንዴት መከላከል እንችላለን የበይነ-መረብ አገልግሎትን ለማግኘት በምንፈልግበት ወቅት ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር/ Internet Explorer/ ፣ ሳፋሪ /Safari/ ፣ ክሮም/Chrome/ ፣ ፋየርፎክስ /Firefox/ ወይም ኦፔራ (opera) እንጠቀማለን፡፡ እነዚህ የመረጃ ማሰሻዎች ደግሞ በተጠቃሚዎች ሊደርሱ የሚችሉ የመረጃ ስርቆቶችን እና የመረጃ ጥቃቶችን መከላከል የሚያስችል አማራጮችን ተግብረዋል፡፡ የክሮም ተጠቃሚ ከሆኑ “Advanced Settings;” የፋየርፎክስ “Options” menu; ፣ የኢንተርኔት ኤክስፕሎረር “Internet Options” ፣ የሳፋሪ ተጠቃሚዎች ደግሞ “Preferences” አማራጮችን በመጫን የደህንነት ስርዓታቸውን ማስተካከል ይቻላሉ፡፡ በመሆኑም ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ አሰሳ ለማድረግ ተጠቃሚዎች ሊተገብሯቸው ከሚገቡ የደህንነት አማራጮች ውስጥ፡ የሚከተሉት ይገኙበታል፡- 1. 'በብሮውዘሮቻችን' ውስጥ የተቀመጡልንን አማራጮች በመከተል የግላዊነት እና የደህንነት ቅንብሮችን ማስተካከል 2. የኮምፒውተሮቻችን ደህንነት ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ አማራጮችን ተግባራዊ ማድረግ፡፡ ለመረጃ ጥቃት ተጋላጭ የሚያደርጉንን አማራጮች አገልግሎት ማገድ/ Disabling features / 3. የይለፍ-ቃሎችን በመረጃ ማሰሻችን 'ብሮውዘሮች' ላይ አለማስቀመጥ/ Don’t save passwords/ 'ብሮውዘሮች' ላይ የይለፍ-ቃላትን እንዲቀምጡ መፍቀድ ምቹ ሊሆን ይችላል ግን የደህንነት አደጋዎችን ይፈጥራል፡፡ 4. በ'ብሮውዘሮች' ላይ የምንተገብራቸውን ተሰኪ /plug-ins/ ሶፍትዌሮችን በጥንቃቄ መምረጥ 5. ብሮውዘሮችን በመደበኛነት ማዘመን፡ የመረጃ ማፈላለጊያዎች እንደ ሌሎች ሶፍትዌሮች ሁሉ መደበኛ ማዘመኛዎች ይቀርቡላቸዋል፡፡ የሚቀርቡ ማዘመኛዎች ለሚፈጠሩ የሶፍትዌር ክፍተቶች መሙያንት ያገለግላሉ፡፡ በመሆኑም ተጠቃሚዎች የሚለቀቁ የደህንነት ማዘመኛዎችን በመደበኛነት መጠቀም ይገባቸዋል፡፡ 6. ለተጠቃሚዎች የሚቀርቡ የደህንነት አማራጮችን ማውረድ እና ማዘመን እነዚህን 'ብሮውዘሮች' በቤትዎ ወይም በመስሪያቤትዎ አላስፈላጊ አደጋዎችን እንዳይፈጥሩ ለመከላከል ከላይ የተቀመጡ አማራጮቸን ተግባራዊ ማድረግዎን ያረጋግጡ ፡፡

«የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል። ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ያገኛሉ::ትምህርቱ የሚሰጠው በኦን ላይን ሲሆን ከርሰዎ የሚሰፈልገው ሞባይል ወይ ላበቶፕ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው ::ትምህርቱን በኢንተርኔት ከቤተዎ ሁነው ይማራሉ:: የሚሰጡ ትምህርቶች:- 1. Android Kotlin Development Fundamentals 2. Data Science Fundamentals 3. Programming Fundamentals #Code_for_Change: Ethiopia's Path to Innovation and Growth!! የ5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ይፋ መደረጉ የሚያስገኘውን ሁለንተናዊ ጥቅሞች በተወሰነ መልኩ በመጠቆም የዚህ እድል ተካፋይ እንሁን። 1. Enhanced Educational Opportunities: ይህ ኢኒሼቲቭ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በተለይም ወጣቶች ለዘመናዊው ዲጂታል ኢኮኖሚ ወሳኝ ክህሎት እንዲያገኙ ይረዳል። 2. Economic Empowerment፡ በዘርፉ በቂ እውቀት የሚያገኙ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ክፍያ በሚያስገኙ የቴክኖሎጂና የስራ ፈጠራ ስራዎችን በመጠቀም ገቢያቸውን ለማሳደግና አጠቃላይ ሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገትን ለመጨመር ያግዛል። 3. Cultural Exchange and Knowledge Transfer: ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ጋር በሚደረገው ሁለንተናዊ ትብብር የባህል ልውውጥንና ምርጥ ተሞክሮዎችን በትምህርትና በቴክኖሎጂ ለመጋራት ያስችላል። 4. Technological Advancements፡ በቴክኖሎጂ የተካኑ በርካታ ግለሰቦችን በማልማት ውጥኑ በኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የቴክኖሎጂ ፈጠራን በማስፋፋት ምርታማነትን እና ቅልጥፍናን ያሳድጋል። 5. Job Creation and Workforce Development: ኢኒሼቲቩ በቴክኖሎጂ ዘርፍና በተዘዋዋሪ በተዛማጅ የስራ ዘርፎች የስራ እድል በመፍጠር የስራ አጥነትን ችግር ከማቃለል በተጓዳኝ የሰለጠነ የሰው ሃይል ለመገንባት ያስችላል። 6. Global Competitiveness: ኢትዮጵያ ጠንካራ የቴክኖሎጂ ተሰጥኦ ፑል በማዘጋጀት በአለም አቀፍ የቴክኖሎጂ መልከዓምድር ላይ ተወዳዳሪ ተጫዋች ሆና ዓለም አቀፍ ቢዝነሶችን እንዲሁም ኢንቨስትመንቶችን ለመሳብ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። 7. Sustainable Development፡ በአጠቃላይ ይህንን ኢኒሼቲቭ ከዘላቂ የልማት ግቦች ጋር በማጣጣም ጥራት ያለው ትምህርትንና ጤናማ የስራ ባህልን በማስተዋወቅ ለኢትዮጵያ የረዥም ጊዜ ብልጽግናና መረጋጋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል። The launch of the 5 Million Ethiopian Coders Initiative, in partnership with the UAE, delivers these comprehensive benefits. Empowering Ethiopia’s Future by Cultivating 5 Million Coders. ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ethiocoders.et

የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል :: ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ያ
የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል :: ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ያገኛሉ::ትምህርቱ የሚሰጠው በኦን ላይን ሲሆን ከርሰዎ የሚሰፈልገው ሞባይል ወይ ላበቶፕ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው ::ትምህርቱን በኢንተርኔት ከቤተዎ ሁነው ይማራሉ:: የሚሰጡ ትምህርቶች:- 1.ዌብ ፕሮግራሚንግ 2.ሞባይል ፕሮግራሚንግ 3.ዳታ ሳይንስ 4.AI ትምህርቱ እድሜ ፆታ አይገድበውም:: ከገጠር እሰከ ከተማ ያሉ ከልጆች እሰከ አዛውንቶች በዚህ እድል መሳተፎ አለባቸው::ምንም አይነት የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም :: በማንኛውም ዘርፍ ላይ ብትሆኑ መማር ትችላላችሁ:: በተለይም ወላጆች ሀገራችን ላገኜችው ለዚህ ከፍተኛ እድል ልጆቻችሁን አሰመዝግቡ :: የቀበሌና የወረዳ መጅሊሶች፣ የክልል እሰልምና ጉዳዮች፣ የመስጅድ ኢማሞቾ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በንቃት እንዲሳተፍ ቅሰቀሳ ማድረግ አለባችሁ:: ይህን ትልቅ ሀገራዊ ፕሮጀክት በንቃት መሳተፍ የወደፊቱን የሀገራችን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኀበራዊ ጉዳዮች ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ሰለሚኖረው በንቃት እንሳተፍ ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:- https://ethiocoders.et/

🎯አንዳንድ #ጠቃሚ የዊንዶውስ ሾርትከቶች Ctrl+A - Select All Ctrl+B - Bold Ctrl+C - Copy Ctrl+D - Fill Down Ctrl+F - Find Ctrl+G - Goto Ctrl+H - Replace Ctrl+I - Italic Ctrl+K - Insert Hyperlink Ctrl+N - New Workbook Ctrl+O - Open Ctrl+P - Print Ctrl+R - Fill Right Ctrl+S - Save Ctrl+U - Underline Ctrl+V - Paste Ctrl W - Close Ctrl+X - Cut Ctrl+Y - Repeat Ctrl+Z - Undo F1 - Help F2 - Edit F3 - Paste Name F4 - Repeat last action F4 - While typing a formula, switch between absolute/relative refs F5 - Goto F6 - Next Pane F7 - Spell check F8 - Extend mode F9 - Recalculate all workbooks F10 - Activate Menu bar F11 - New Chart F12 - Save As Ctrl+: - Insert Current Time Ctrl+; - Insert Current Date Ctrl+" - Copy Value from Cell Above Ctrl+’ - Copy Formula from Cell Above Shift - Hold down shift for additional functions in Excel’s menu Shift+F1 - What’s This? Shift+F2 - Edit cell comment Shift+F3 - Paste function into formula Shift+F4 - Find Next Shift+F5 - Find Shift+F6 - Previous Pane Shift+F8 - Add to selection Shift+F9 - Calculate active worksheet Shift+F10 - Display shortcut menu Shift+F11 - New worksheet Ctrl+F3 - Define name Ctrl+F4 - Close Ctrl+F5 - XL, Restore window size Ctrl+F6 - Next workbook window Shift+Ctrl+F6 - Previous workbook window Ctrl+F7 - Move window Ctrl+F8 - Resize window Ctrl+F9 - Minimize workbook Ctrl+F10 - Maximize or restore window Ctrl+F11 - Inset 4.0 Macro sheet Ctrl+F1 - File Open Alt+F1 - Insert Chart Alt+F2 - Save As Alt+F4 - Exit Alt+Down arrow - Display AutoComplete list Alt+’ - Format Style dialog box Ctrl+Shift+~ - General format Ctrl+Shift+! - Comma format Ctrl+Shift+@ - Time format Ctrl+Shift+# - Date format Ctrl+Shift+$ - Currency format Ctrl+Shift+% - Percent format Ctrl+Shift+^ - Exponential format Ctrl+Shift+& - Place outline border around selected cells Ctrl+Shift+_ - Remove outline border Ctrl+Shift+* - Select current region Ctrl++ - Insert Ctrl+- - Delete Ctrl+1 - Format cells dialog box Ctrl+2 - Bold Ctrl+3 - Italic Ctrl+4 - Underline Ctrl+5 - Strikethrough Ctrl+6 - Show/Hide objects Ctrl+7 - Show/Hide Standard toolbar Ctrl+8 - Toggle Outline symbols Ctrl+9 - Hide rows Ctrl+0 - Hide columns Ctrl+Shift+( - Unhide rows Ctrl+Shift+) - Unhide columns Alt or F10 - Activate the menu Ctrl+Tab - In toolbar: next toolbar Shift+Ctrl+Tab - In toolbar: previous toolbar Ctrl+Tab - In a workbook: activate next workbook Shift+Ctrl+Tab - In a workbook: activate previous workbook Tab - Next tool Shift+Tab - Previous tool Enter - Do the command Shift+Ctrl+F - Font Drop down List Shift+Ctrl+F+F - Font tab of Format Cell Dialog box Shift+Ctrl+P - Point size Drop down List Ctrl + E - Align center Ctrl + J - justify Ctrl + L - align  Ctrl + R - align right Alt + Tab - switch applications Windows + P - Project screen Windows + E - open file explorer Windows + D - go to desktop Windows + M - minimize all windows Windows + S - search

በቴሌግራም በጉሩፓችን ወይም በቻናላችን አባሎች Poll'ን በመጠቀም የተለያዩ ጥያቄዎችን እንዴት እናዘጋጃለን ለሚለው ለአንድ ወንድሜ የተሰራ ቪድዮ‼️ #Quiz_Bot #Poll_Questions By Reshad Muzemil tiktok.com/@techmasterpage YouTube.com/@TechnologyMasterPage

Restore point (system restore) ምንድን ነው? ጥቅሙስ? Restore point ማለት በዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ችግሮች ሲያጋጥሙ ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እንዲመለስ የሚያስችል ፊቸር ነው። እነዚህ ችግሮች የsettingና የconfiguration መፋለስ ወይም በቫይረስ መጠቃት ሊሆኑ ይችላሉ። ኮምፒውተራችን ላይ restore point የሚፈጠርባቸው የተለያዩ መንገዶች አሉ። የመጀመርያው የተለያዩ ሶፍትዌሮችን ስንጭን ኮምፒውተሩ በራሱ የሚፈጥረው ሲሆን ሌላው ደግሞ እኛ በራሳችን የምንፈጥረው ነው። በwindows 10 ላይ እንዴት መፍጠር እንደምንችል ላሳያችሁ። ✔️"Windows + E" ነክተን "This PC" የሚለው ጋ right click እናደርጋለን። ✔️ከዛ " properties" የሚለውን እንከፍታለን። ✔️በግራ በኩል "System protection" የሚለውን እንከፍታለን። ✔️የኮምፒውተራችን ድራይቮች ተዘርዝረው እናገኛለን ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ የተጫነበትን እንመርጥና(usually C: drive) create እንለዋለን። ✔️ገላጭ የሆነ ስም ከሰጠነው በኋላ create እናደርጋለን። አሁን በትክክል restore point ፈጥረናል ማለት ነው። ከላይ እንደተነጋገርነው restore point መፍጠር ብዙ ጥቅሞች አሉት። ⚫ጤነኛ የነበረ ኮምፒውተራችን ከጊዜ በኋላ በቫይረስ ቢጠቃ ቀድሞ ወደነበረበት የጤነኝነት ሁኔታ መመለስ ያስችለናል። ⚫የኮምፒተራችን ሲስተም ፋይሎች፣ setting እና configuration ላይ ብልሽት ወይም አላስፈላጊ ለውጥ ካለ በትክክል እየሰራ ወደነበረበት የቀድሞ ሁኔታ እንዲመልስ ያስችላል። ⚫የdriver ወይም የoprating system ብልሽት ቢያጋጥም አዲስ driver ወይም OS መጫን ሳያስፈልግ ወደቀድሞ ሁኔታው መመለስ ያስችለናል።