ar
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

الذهاب إلى القناة على Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

إظهار المزيد
1 872
المشتركون
-224 ساعات
-97 أيام
-5530 أيام
أرشيف المشاركات
2_የኮምፒዩተር_አመጣጥ_እና_ታሪካዊ_እድገት.PDF0.75 KB

1 ኮምፒዩተር ምንድን ነው.PDF1.23 KB

✅ስለሞባይል ጥገና እንዲሁም የሞባይል ክፍሎችን እየዘረዘረ የሚያስረዳ ማንዋል ነው‼️ t.me/EthioWorldwideStudents

✅ኢንተርኔት_ስንጠቀም_የዳታ_ለመቆጠብ ከስር ያሉትን ዘዴዎች መጠቀም ትችላላቹ ❇️ጠቅላላ_የስልክ_ዳታን_ለመቆጠብ ❶ #setting ይጫኑ ❷ #data_usage ይጫኑ ❸ #option ወይም ... ከላይ እነዚህን ሶስት ነጥብ ይጫኑ ❹ #restrict_background_data ሚለውን ይጫኑ። አፖች_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ 🔶እነዚህን መንገዶች ተጠቀሙ። ♻️Telegram_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ ❶ #Telegram ይክፈቱ 👇👇👇👇👇 ❷ #setting ይጫኑ 👇👇👇👇👇 ❸ #data_and_storage ይጫኑ 👇👇👇👇👇 ❹ #when_using_mobile_data ይጫኑ 👇👇👇👇👇 ❺ ራይት(✔) የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት #Facebook_Lite_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ ❶ #facebook_lite ይክፈቱ 👇👇👇👇👇 ❷ #setting ይጫኑ 👇👇👇👇👇 ❸ #Data_Usage ይጫኑ 👇👇👇👇👇 ❹ #data_saverን_on ያርጉት ✳️WhatsApp_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ ❶ #whatsappን ይክፈቱ 👇👇👇👇👇 ❷ #option ወይም --- ከላይ እነዚህን ሶስት ነጠብጣብ ይጫኑ 👇👇👇👇👇 ❸ #settingን ይጫኑ 👇👇👇👇👇 ❹ #data_and_storage_usage ን ይጫኑ 👇👇👇👇👇 ❺ #whan_using_mobile_data ን ይጫኑ 👇👇👇👇👇 ❻ ራይት(✔) የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት 🔰Messenger_ላይ_ዳታን_ለመቆጠብ ❶ #Messenger ን ይክፈቱ 👇👇👇👇👇 ❷ #setting ይጫኑ 👇👇👇👇👇 ❸ #Data_saver ይጫኑ 👇👇👇👇👇 ❹ #data_saverን on ያድርጉ t.me/EthioWorldwideStudents

የሞሉት ካርድ ወዲያው እያለቀ ካስቸገርዎት ይችን ያንብቡ (ለአንድሮይድ ስልኮች) መሸወድ ቀረ፤፤ በተደጋጋሚ ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ እየተወሰደ ከተማረሩ የሚከተለውን ያድርጉ። ይህን ገጽ ላይክ ሼር ያድርጉ Setting -> Connection ( Wireless and networks) ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን እንደወሰዱት መጠን ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። (በፎቶው እንደሚታየው) Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ያለፍቃድዎ እና ሳይታዩ አፑ በራሱ የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ያስቀምጠዋል። እሱን ዝቅ አድርገው Limit background process ከሚለው ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ይምረጡት። ይሄም ካለ እኛ ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል ሲሆን ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ አለብን። . * ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል። . * አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ ( samsung 5830 አይነቶች) Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting -> Accounts and Sync ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ። በተጨማሪም Setting -> Privacy የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ። ይህ አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በላይ ለሆኑትም ይሰራል። . ለ Huawei ስልኮች Data usage ለመግባት፣ Setting —> wireless & Networks -> more .. — > Data Usage -> Restrict background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ . Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት። ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል። . Setting -> Developer option (About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ ታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል። . Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት የሚከተለውን ያድርጉ። Setting -> About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ Developer option ያገኙታል። . የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት። ለዚህም Setting -> About phone (device) -> Software update ገብተን Auto update የሚለው የተመረጠ ከሆነ [ √ ] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ። . GPS መዝጋት . ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ ... የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል። Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት። Opera Mini የምንጠቀም ከሆነ Opera Setting ውስጥ Image quality የሚለውን Low quality ማድረግ። ይሄም ኦፔራ ፈጣን እንዲሆን እና ብዙ ገንዘብ እንዳይወስድ ያደርጋል። ሼር ማድረግዎን አይርሱ፤፤ መልካም ቀን ይሁንልዎ Like እና Share ማድረግ አይርሱ! ==================== #የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው #ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ t.me/AndalusTechnology

Week 1: Lesson 5: Types of Computer based on size ➊. Micro Computer ↪️ It is cheap. ▬ ርካሽ ነው! ↪️ It is very small in size. ▬ መጠኑ ትንሽ ነው! ↪️ It can operate one person at a time. ▬በቀላሉ አንድ ሰው በአንድ ጊዜ በተመሳሳይ ሰዓት ሊጠቀምበት ይችላል! There are 3 types of Micro Computer A. Desk top:- Designed to fit at a physical desk. ▬ በወንበር አስቀምጠን እንደ ምንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው! B. Laptop: Designed to fit at lap. ▬ በታፋችን እስቀምጠን እንደ ምንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው! ✔️It is portable. ▬ ከራሳችን ጋር ይዘነው ከቦታ ወደ ቦታ ማንቀሳቀስ እንችላለን! C. Palmtop:- It is designed to fit at palm. ▬ በእጃችን መዳፍ ይዘን እንድንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው! ለምሳሌ:- ስልክ፣ ታብሌት..... ✔️ It is more portable than Laptop. ▬ ከLaptop top በተሻለ መልኩ በጣም በቀላሉ በኪሳችን ይዘነው መንከሳቀስ እንችላለን! ➋. Mini Computer ↪️ It high expensive than micro computer. ▬ ከ Micro Computer የበለጠ ውድ ነው! ↪️ High in size than Micro Computer. ▬ ከ Micro Computer በ መጠን ይበልጣል! ↪️ High in work than micro computer. ▬ ውስብስብ ስራዎችንም በመስራቱ ረገድ ከ Micro Computer ይበልጣል! ➌. Main Fram Computer ↪️ It is less in size than supper Computer. ▬ ከ Supper ኮምፒውተር ውስብስብ ስራዎችን በመስራትና በመጠንም ያንሳል! ↪️ It is less expensive than supper Computer. ▬ ከ Supper Computer በዋጋ ያንሳል! ➍. Super Computer ↪️ It is large in size. ▬ በመጠን ትልቅ ነው (ከሁሉም የኮምፒውተር አይነቶች ይበልጣል)! ↪️ It perform highly complex and time consuming opration. ▬ ስራዎችን የምያከናውንበት መንገድ ስራዎቹ በጣም ውስብስብና ከባድ ከመሆናቸው የተነሳ በቀላሉ ማንም ሊያንቀሳቅሳቸው አይችልም፤ ጊዜም በጣም ይፈጃል! ↪️ It is too expensive ▬ ከሁሉም የኮምፒውተር አይነቶች የበለጠ(እንደውም ከሌሎቹ ሊነፃፃር በማይችል መልኩ) ውድ ነው! ↪️ It used to study research. ▬ ለከባባድ እና ውስብስብ ለሆኑ ጥናቶች ይጠቅማል! ለምሳሌ ስለ ኮቪድ 19, ኮቪድ 20, Alpha, Beta, ዴልታ ...... የሚባሉትን አይነት ቫይረሶች ስለነሱ ለማጥናት፤ ይህን(Supper Computer) ይጠቀማሉ! በናተው ወንድም፦ #ረሻድ_ሙዘሚል t.me/AndalusTechnology

✳️ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተሮች እንዴት ነው የሚገቡት? 🔰 በዚህ የቴክኖሎጅ ዘመን ኮምፒውተራችን አልያም ስማርት ስልኮቻችን ሁነኛ የመረጃ ማግኛ እና መዝናኛ ከሆኑ ሰነባብተዋል። ✴️ ይሁን እንጂ የሰዎችን መረጃ አላስፈላጊ በሆነ መልኩ ለመጠቀም ብሎም መረጃ እና ንብረትን ወደ ግል ለማዞር የሚሞክሩ ሰዎች ስጋት ከሆኑም ቆይተዋል። ✴️ ቫይረሶች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ወደ ኮምፒውተራችን ሲገቡ ሙሉ በሙሉ አልያም በከፊል ከጥቅም ውጭ ሊያደርገው ይችላል፤ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎቻችንም ለሌሎች አሳልፈው የመስጠት እድልም አላቸው። ✴️ እናም በተቻለ መጠን ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተራችን ገብተው ጉዳት እንዳያደርሱብን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። 🔰ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ነጥቦችም የኮምፒውተር ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተሮች የሚገቡበትን መንገድ ያስገነዝባሉ። ✴️ የማንቂያ መልዕክቶችን (ኖቲፊኬሽን) ሳናነብ መቀበል ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን ከሚገባባቸው መንገዶች ዋነኛው የማንቂያ መልዕክቶችን ሳንረዳ መክፈት ነው። ♻️ለምሳሌ፦♻️ ✴️ 1. በኢንተርኔት መረጃዎችን ስናፈላልግ a unique plugin is necessary is required የሚል ማስታወቂያ ሲመጣ ምንም አይነት የደህንነት ስጋት ይኑረው አይኑረው ሳናውቅ እንዲከፍትልት የሚያዘንን ቅደም ተከተል መከተል፤ ✴️ 2. በነፃ የሚለቀቁ ፕሮግራሞችን ከጫንን በኋላ በተደጋጋሚ እንድንጭናቸው የምንጠየቀውንና እያንዳንዱን የኢንተርኔት እንቅስቃሴያችንን ለመረጃ በርባሪዎች አሳልፈው የሚሰጡ ፕሮግራሞችን ማውረድ የተበከለ ሶፍትዌር መጫን ከኢንተርኔት የምናወርዳቸው ነገሮች ከታማኝ ምንጮች የተገኙ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርብናል። ✴️ ካወረድን በኋላ ወደ ኮምፒውተራቸን ስንጭን (install ስናደርግም አንቲቫይረስ ሶስትዌር ሊኖረን ይገባል። ✴️ ላኪያቸው የማይታወቁ የኢሜል መልዕክቶችን መክፈት ማንኛውንም ላኪያቸውን የማናውቃቸውን የኢሜል መልዕክቶች ከመክፈታችን በፊት በኦንላይን አንቲቫይረስ ሶፍትዌሮች ስካን ማድረግ ይኖርብናል። ✴️ በኢሜል መልዕክቶች አማካኝነት የተለያዩ ቫይረሶች ስለሚላኩ ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው። ✴️ የተበከሉ ውጫዊ ስቶሬጅ መሳሪያዎች (ሚሞሪ፣ ፍላሽ ዲስክ፣ ሀርድ ዲስክ ወዘተ ኮምፒውተራችን ላይ መሰካትም ሌላኛው ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን የሚገባበት መንገድ ነው። ✴️ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን በየጊዜው አለማሳደግ አፕዴት አለማድረግ ችግር ላይ እንደሚጥል ይታመናል።

MSW LOGO short description for Grade 7th-8th 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil ╚═══📌Share📌════

Grade 7 and 8 ICT Test Unit 4: Internet In addition CTE test

Grade 7 and 8 ICT worksheet Unit 4: Internet 2016 E.C Academic Year

📱ስማርት ስልክ ባትሪ ለረጅም ሰዓት አገልግሎት⏰ 🇵🇸 Background process ሚያደርጉ አፖችን ማስቆም 🇵🇸 የማትጠቀሙባቸውን Apps Uninstalled ማድረግ Apps በበዛ ቁጥር ባትሪ የመጠቀም አቅም ስለሚጨምር። 🇵🇸 ስልካችሁን በማይግልበት መልኩ ይጠቀሙ። 🇵🇸 የስልኩን Back cover በማውለቅ ይጠቀሙ። 🇵🇸 የያልኩ Internal Storage and SD Memory full  ማለት የለበትም። 🇵🇸 ቪዲዮ ሲመለከቱ Brightness ይቀንሱ። 🇵🇸 ባትሪዎን በጣም የሚጠቀሙ አፕ ማወቅ እና እገዳ መጣል ወይም እንዳይሰሩ ማድረግ 👉 🔧Setting-battery 🇵🇸 Facebook E-mile, Instagram, Twitter, You tube... ከፍተው አለመተው 🇵🇸 Bluetooth, WiFi, GPS... በተርታ ክፍት ሲቀመጡ ስልክዎ ሁሌም Searching process ሲለሚጫወት ባትሪዎን ይጨርስቦታል 🇵🇸 ስልክዎን በማይጠቀሙበት ወቅት Ultra Power Save 🔐Øn ማድረግ ስልክዎ ከመደወል እና ሜሴጅ ከመቀበል ሌላ ስራ አይኖረውም ሰለዚህ ባትሪዎን ለረጅም ሰዓት ይጠቀማሉ። 🇵🇸 Animation app አይጠቀሙ 🇵🇸 Screensaver ጥቁር ነገሮችን መጠቀም 🇵🇸 Night mode መጠቀም ለምሳሌ የፌስቡክ፣ የቴሌግራም ወደ Night mode መቀየር 🇵🇸 የስልክዎ Brightness በዝቅተኛው ደረጃ🔅ማድረግ ➞ Setting 🔄Manage 🔄apps  🔄Process ማይገለገሉትን አፕ Force #stop ማድረግ። 🇵🇸 ስልካችሁን በማይጠቀሙበት ሰአት Lock ያድርጉት 🇵🇸 የስልካችሁን Auto Lock ዝቅተኛውን ያድርጉ። 🇵🇸 ስልክዎ ላይ 24ሰዓት ሙጭጭ አይበሉ 🇵🇸 ስልክዎን Power off በማድረግ ይቻርጁት። 🇵🇸 ቢያንስ በ24 ሰአታት ውስጥ ለ1 ሰአት Off ቢደረግ ይመረጣል ወይም 1 ግዜ off አድርጎ እንደገና ማስነሳት። ⬆️ እነዚህ ተግባራዊ ያድርጉ! ለተጨማሪ መረጃ፦ እኛን ይቀላቀሉ።

የሰዎች ሙገሳ አይጠቅምህም፣ ወቀሳቸውም አይጎዳህም። People's praise will not help you, and their criticism will not hurt you. ummalife.com/Resha
የሰዎች ሙገሳ አይጠቅምህም፣ ወቀሳቸውም አይጎዳህም። People's praise will not help you, and their criticism will not hurt you. ummalife.com/ReshadMuzemil

🇵🇸 አዲስ Smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ማገናዘብ የሚገባዎ 10 ነገሮች ከምሳሌ ጋር 🇵🇸 መግዛት ያሰቡት smart ሞባይል ስልክ iPhone ወይም Samsung ወይም ሌላ ሊሆን ይችላል። ማንኛውም smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ስልኩ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን 6 መመዘኛዎች  ማሟላቱን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። 🇵🇸 ➊ ፕሮሰሰር(Processor)        ብዙ ግዜ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ፣ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ ወይም የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር Qualcom Snapdragon(652/820/821) ቢሆን ይመረጣል።ለመካከለኛ ተጠቃሚ ፕሮሰሰሩ MedaTek ከሆነ በቂ ነው። ❷ ካሜራ    ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ 13mp(Megapixels) በላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።ለመካከለኛ ተጠቃሚ ግን 8mp በቂ ነው። ➌ ባትሪ   ብዙ ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ፣ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 3500mAh(Miliamp Hour) በላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000mAh በቂ ነው። ➍ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS) የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS) ቨርዥኖች አሉ።ለምሳሌ samsung galaxy ስልኮች ኪትካት፣ሎሊፓፕ፣ማርሽሜሎ...ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ latest ቨርዥን መምረጥ ይመከራል። ➎ Storage       ስልኩ በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/32GB/64GB..ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው። ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ(microSD card) የሚቀበል መሆን አለበት። ❻ Headphone Jack   HeadPhone 3.5mm audio jack ቢሆን ይመረጣል። ❼ RAM ከተቻለ ከ4GB በላይ ቢሆን ጥሩ ነው ነገርግን ለመካከለኛ ተጠቃሚ 2GB በቂ ነው ❽ USB File transfer  USB 2.0 በአሁኑ ጊዜ ያለ ስለሆነ ይህ ፖርት ያለው ቢሆ ይነረጣል , USB 3.0 ቢሆን ጥሩ ነው። ❾ Physical Size በኢንች ለናንተ የሚቸውንም መምረጥ አለባችሁ በተለይ ለአያያዝ ምቹ መሆኑን አረጋግጡ። ❿ የሚቀበለው የሲም ካርድ አይነት መለየት። ምሳሌ ከታች ያለውን Specification ተመልከቱ። Dimensions: 75.8 x 164 x 8.9 mm Weight : 205 g SoC: MediaTek Helio P35 (MT6765) CPU : 4x 2.3 GHz ARM Cortex-A53, 4x 1.8 GHz ARM Cortex-A53, Cores : 8 GPU : PowerVR GE8320, 680 MHz RAM : 3 GB, 4 GB, 6 GB Storage : 32 GB, 64 GB, 128 GB Memory cards : microSD, microSDHC, microSDXC Display : 6.5 in, TFT, 720 x 1560 pixels, 24 bit Battery : 5000 mAh, Li-Ion OS: Android 10 Camera : 8000 x 6000 pixels, 1920 x 1080 pixels, 30 fps SIM card : Nano-SIM Wi-Fi : a, b, g, n, n 5GHz, ac, Dual band, Wi-Fi Hotspot, Wi-Fi Direct USB: 2.0, Micro USB Bluetooth: 5.0 Positioning: GPS, A-GPS, GLONASS, BeiDou 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil

Information about system unit.
+6
Information about system unit.

⑤Power Supply Unit 〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመ
⑤Power Supply Unit 〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡ 🇪🇹 #ግዴላችሁም_ማወቅ_መልካም_ነው!!   🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil

④Hard Drive 〰〰〰〰〰 ❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ሙዚቃዎችን፤ምስሎችን፤ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡
④Hard Drive 〰〰〰〰〰 ❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ሙዚቃዎችን፤ምስሎችን፤ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡ ❖Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡

③ Random Access Memory (RAM) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታች
③ Random Access Memory (RAM) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታችን አልያም ዳግም ከማስነሳታችን በፊት) መረጃዎችን ወይንም ስሌቶችን የሚሰጠን ነው፡፡ ❖RAM ከ CPU ጋር በመተባበር ዳታዎች በተሳካ ሁኔታ የሚያቀነባብር ወሳኝ የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ❖የRAM መጠን በመጨመር የኮምፒውተሮችን የማህደረ-ትውስታ በማስፋት የማቀነባበር አቅሙን ማሻሻል ይችላል

②Central Processing Unit (CPU) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂ
②Central Processing Unit (CPU) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡ ❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡ ❖የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡ ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡

① Motherboard 〰〰〰〰〰 ❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Moth
① Motherboard 〰〰〰〰〰 ❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡ ❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡

⚡️ለtiktok ለYoutube. የሚሆኑ ቪድዮዎችን በስልካቹ Edit ለማድረግ ይጠቅማል። #Android_Phone_App