ar
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

الذهاب إلى القناة على Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

إظهار المزيد
1 870
المشتركون
+224 ساعات
-77 أيام
-5330 أيام
أرشيف المشاركات
🆕❗️Their names were written on their legs so that their families could identify them in the event of being killed in Israeli airstrikes. These children were massacred in Israeli airstrikes this morning in #Gaza.

የፍልስጤም ህፃናት በእስራኤል ሮኬት መገደላቸው የማይቀር መሆኑን አምነው ከተገደሉ በኋላ ማንነታቸው ይታወቅ ዘንድ ስማቸውን እጃቸውና እግራቸው ላይ በፓርከር ይፅፋሉ። ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ ከ4000 በላይ ዜጎች ተገድለዋል፤ ከ50% በላይ ህፃናት ናቸው። ለሰብአዊ መብት ቆሚያለሁ ባዩ ዓለምም ድብደባው ይቀጥል ዘንድ ድጋፉን መቸሩን ቀጥሏል። ዓለም አቀፉ ስርአት የቆመባቸውን እሴቶች መናዱን ተያይዞታል። ወደ መጨረሻው መጀመሪያ የተቃረብን ይመስላል። ግን…. እንዲህ ዓይነት ለሃገሩና ለእምነቱ ፅኑ ትውልድ በታሪክ ይታወቅ ይሆን?!

ይሄ አፕሊኬሽንማ… ሌላ ትኩሳት¡ ሴቶች ጆይን አናደርግም እንዳትሉ¡ √ በድረ ገፃቸው አካውንት ለመክፈት፦ www.ummalife.com √ ከፕሌይ ስቶር ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ummalife.android ★ ቀጥታ በዚህ ግቡና በዛውም ፎሎው ማድረግ ትችላላችሁ። https://ummalife.com/ReshadMuzemil

ኧረ! ይመቻቸው የምር! አስቡት እንደነ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ኢንስታግራም፣ ኤክስ (ትዊተር)ና ቲክቶክ ያለ አፕ ተሠርቶ ጠዋት ማታ ወቅቱን ጠብቆ ዚክር እንድታደርጉ ሲያስታውሳችሁ! በሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ስለ ፈለስጢንና መሰል ጉዳዮች ሲወራ አካውንት እያገዱና የተጻፈውን እያጠፉ ነበር። እነሆ በኡማ ላይፍ እንዲህ አይነቱ ኢስላማዊ ጉዳይ በነፃነት ሲሆን ሐራም ነክ ነገሮች ግን በሌሎች ሚዲያዎች ቢፈቀዱም በዚህ አይቻልም። መጀናጀንም የለም። https://ummalife.com/ReshadMuzemil 👆Follow አድርጉ

"ልጅህ ጠባብ የሆነ የመትረፍ እድል አለው።" ይህ ዶክተሩ ስለ ልጄ የነገረኝ ነበር።ትንሽ ቆይቼ ስመለስ ልጄም የለም።ዶክተሩም የለም።ሆስፒታሉም የለም። ይህ ጋዛ የሆነ ነው #غزة_تحت_القصف
"ልጅህ ጠባብ የሆነ የመትረፍ እድል አለው።" ይህ ዶክተሩ ስለ ልጄ የነገረኝ ነበር።ትንሽ ቆይቼ ስመለስ ልጄም የለም።ዶክተሩም የለም።ሆስፒታሉም የለም። ይህ ጋዛ የሆነ ነው #غزة_تحت_القصف

Grade 8th CTE Short Presentation (PPT) ▲ From Unit 1 through Unit 7 (Full) ● Prepared by: Reshad Muzemil

Grade 7th CTE Short Presentation (PPT) ▲ From Unit 1 through Unit 8 (Full) ● Prepared by: Reshad Muzemil

Grade 7th ICT Short Presentation (PPT) ▲ From Unit 1 through Unit 6 (Full) ● Prepared by: Reshad Muzemil

Grade 8th ICT Short Presentation (PPT) ▲ From Unit 1 through Unit 6 (Full) ● Prepared by: Reshad Muzemil

💻 ብዙ ጊዜ Delete አልሆን ያሉ Folderዎችን ማለትም permission የሚጠይቁትን ለምሳሌ window old ፋይሎችን ከኮምፕዩተራችን ላይ እንዴት አድርገን እንደምናጠፋ እናያለን.. ━━━━━━━━━━━━━━━ tiktok.com/@techmasterpage ━━━━━━━━━━━━━━━ 🔰Stepዎችን በመከተል ማስተካከል ትችላላቹ...... 💠Step 1⃣     🔅Folder/File ጋር Right Click አድርገን Properties  የሚለውን ይምረጡ። 💠Step 2⃣   🔅ከዛም Security የሚለው ላይ Advanced የሚለውን ይንኩት። 💠Step 3⃣   🔅 Administration ከሚለው አጠገብ Change የምትለዋን ይጫኑ። 💠Step 4⃣   🔅ከዛም Advanced የሚለውን ይመርጣሉ። 💠Step 5⃣       🔅ከዛም Find Now የሚለውን ተጭነው ከሚመጡት ዝርዝር ውስጥ የኮምፒውተርዎን User Name ይመርጡ። 💠Step 6⃣       🔅መቀየሩን ካረጋገጡ በኋላ ሳጥኖቹ ላይ ✅ ያድርጋሉ። 💠Step 7⃣      🔅Apply የሚለውን መምረጥ 💠Step 8⃣      🔅Messages box ያመጣል ከዛም yes ይበሉ። 💠Step 9⃣      🔅Permission ሰጥቶ ከጨረሰ በኋላ OK ይበሉት። 💠Step 1⃣0⃣      🔅OK ብለው ሁሉንም window ፕሮግራሞችን ይዝጉት። 💠Step 1⃣1⃣      🔅መጨረሻ ላይ file ላይ አድርገውት Shift + Del ይንኩት ሙሉውን ያጠፋዋል። ━━━━━━━━━━━━━━━ t.me/TechnologyMasterPage youtube.com/@TechnologyMasterPage Fb.com/TechnologyMasterPage Twitter.com/TechMasterPage Instagram.com/techmaster_page tiktok.com/@techmasterpage ━━━━━━━━━━━━━━━

​​📌ቀለል ባለ መንገድ ኮምፒውተርን ወይንም☛ላፕቶፕን ፍላሽ ዲስክ ተጠቅመን አዲስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እንዴት መጫን እንደምንችል ነው። 🔸🔸ማዘጋጀት ያለብን ነገሮች🔸🔸 1. 4 ጂቢ ወይንም ከዛ በላይ የሆነ ፍላሽ ዲስክ 2. Rufus የተሰኘ Software 3. መጫን የምንፈልገውን በ ISO format የተዘጋጀ ዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም( WINDOWS XP 7,8,8.1 or 10) ስንገዛ ወይም ስናወርድ እንደዛ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን። 4. ይሄን ስራ የምንሰራበት ላፕቶፕ 🔹🔹አስራሩ እንዴት ነው?🔹🔹 ▪️Rufus የሚባለው ፕሮግራም አሉ ከሚባሉ ለዚ ስራ የሚያገለግሉ ቀለል ያለ እና ፈጣን ስለሆነ ለዛሬ በሱ እንዴት እንደምንሰራ እናያለን:- ▪️ያዘጋጀነውን 4ጂቢ ፍላሽ ዲስክ ኮምፒተራችን ላይ እንሰካለን።▪️ 1.ፕሮግራሙን ዳውንሎድ ካረግን በኀላ መጫን ሳያስፈልገን ራይት ክሊክ አርገን ራን አስ አድሚንስትሬተር ብለን እንከፍተዋለን ከዛ አብዴት ሲጠይቅ no እንመርጣለን። 2.ፕሮግራሙ ከተከፈተ በኅላ ፍላሽ ዲስኩን ዲቫይስ የሚለው ሜኑ ተጭነን እንመርጠዋለን። 3.ከዛ iso image የሚለው ቦታ ሄደን ቅድም ይዘጋጀነውን የዊንዶውስ ሶፍት ኮፒ አስገብተን ድራይቭ ሌተሩን እንመርጣለን። ✏️ ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር አውቶማቲካሊ ስለሚያዘጋጅ ሌላ የምናስተካክለው ነገር የለም ማለት ነው። 4. ከዛ start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም ዳታ ይጠፋል ብሎ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል የምንፈልግው ፍይል ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን። እሱን ካረጋገጥን በኅላ ok እንለዋለን። 5. በስተመጨረሻ ፕሮግራሙ የዊንዶውን ሴትአፕ ወደ ፍላሽ ዲስኩ ኮፒ በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል። ✏️ ፕሮግራሙ ኮፒ አድርጎ ሲጨርስ close የሚለውን በተን ክሊክ መጫን የምንፈልገው ኮምፒተር ላይ ወስደን እንጠቀማለን። 🔸🔸በUSB ኮምፒውተሮን እንዴት ፎርማት ማረግ ይችላሉ🔸🔸 1.ኮምፒውትሮን turn off ያርጉ 2.ቅድም ከላይ ያዘጋጀነውን USB ፍላሽ አስገብትው turn on ያድርጉ። 3.F2 ወይም F12 ን (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ይለያያል) ይጫኑ እና ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ። 4." install windows " የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ ያድርጉ። 5."Please read the license terms" የሚለው ሲመጣልዎ "I accept the license terms" የሚለውን ክሊክ ያርጉ 6."Which type of installation do you want?" ሲልዎት Custom የሚለውን ይምረጡ። 7."Where do you want to install Windows?" የሚለው ፔጅ ላይ "Drive options" የሚለውን ክሊክ 8.ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን "partition" ይምረጡና "format" ላይ ክሊክ ያድርጉ 9.ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ "next" ላይ ክሊክ ያድርጉ 10. ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction ) በመከተል window install ያድርጉ። ═══════════════       t.me/TechnologyMasterPage ╚═════📌Share📌════╝

✅ Data Usage Manager 👉 ከመጠን በላይ አይጠቀሙ...የኢንተርኔት ዳታ አጠቃቀምዎን ይከታተሉ! ✅ ይህ መተግበሪያ የኢንተርኔት አጠቃቀማችሁን ለመከታተል እንዲሁም የትኛዎቹ አፕሊኬሽኖች ላይ ብዙ ኢንተርኔት access እያረጋችሁ እንዳለ ምታውቁበት እንዲሁም ገደብ ምታበጁበት ነው። 📍 ሌሎች ተጨማሪ አፕሊኬሽኖች ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ t.me/TechnologyMasterPage

💻 ኮምፒውተራችሁን በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል😨? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን🤔። ✔1. Power option Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ ✔2.Disable unwanted start up programs ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል። ✔3.Defragment and optimize drive Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ ✔4. Delete unnecessary temporary file Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን %temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት። እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም። ✔5. Clean up Memory This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት ✔6. Reduce run time service Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ ✔7. Registry tweaks Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay Valueን ወደ 10 መቀየር ✔8. visual effects Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ t.me/TechnologyMasterPage youtube.com/@TechnologyMasterPage Fb.com/TechnologyMasterPage Twitter.com/TechMasterPage Instagram.com/techmaster_page tiktok.com/@techmasterpage

📍  መረጃ ቴክኖሎጂ  📍 #ፓስዋርድ_ሲጠፋን_ኮምፒውተራችንን_መክፈቻ_ዘዴ የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ መፍትሄ አለው ። የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ወይም "isee password Windows password Recovery pro" ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ የምታገኙት ስለሆነ እኛ የገዛንውን ለውድ የቻናላችን ተከታታዮች sofrwarun ከላይ ለቀንላችኋል። በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:- ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡ #Step 1: መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን። #Step 2: ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡ #Step 3: ፍላሹን /ሲዲውን/ ኮመፒዩተሩን ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ ከዛ F12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) መንካት፡፡ #Step 4: “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡ #Step 5: ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኋላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡ #Step 6: ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡ #Step 7: “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡ #Step 8: “Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/ 10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡ #Step 9: መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡ #Step 10: ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል። በ "iSee password windows password recovery Pro" ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ ሶፍትዌሩን ቻናላችን ላይ ለቀንዋል Registered የሆነውን የሚከተለውን step ይከተሉ። ሶፍትዌሩን Download ያድርጉ ። ሌላ Computer ላይ install ያደርጉት ሶፍትዌሩን ስከፍቱት ከላይ በምስል እንደምታዩት ያመጣላችኋል። ባዶ Flash or CD ትከቱና ፍላሽ ከሆነ የከተታችሁት Create password Reset Usb Flash drive ከሚለው ስር የፍላሹን ስም መርጣችሁ "Burn Usb" የሚለውን ስነኩት Burn አድጎ ሲጨርስ flashun ትነቅላላችሁ። ከዛ በፓስዎርድ የተዘጋብንን ኮምፒዩትራችንን Turn OFF ማድረግ ፍላሹን/ሲዲውን/ ከኮምፒዩተራችን ጋር አገናኝተን Turn On ማድረግ ከዛም (F12 ለቶሽባ/ዴል) F9 ለHp Computer (Boot key) መንካት " Boot sequence" የሚል ሲመጣልን " USB" የሚለውን መርጠን "Enter"ን በመንካት ትዕዛዙን መከተል። ኮምፒዩተራችን ከተከፈተ ብኋላ "isee password Windows recover pro" ይከፍትልናል ከአፕልኬሽኑ ላይ ካሉት አማራጭች(Option) ውስጥ "Admin Password Resetter" የሚለውን መንካት ከዛም "yes" የሚለውን እንጫናለን። ትንሽ ከቆየ በኋላ(max. 2mint) "password is reset እናደርጋለን። t.me/TechnologyMasterPage youtube.com/@TechnologyMasterPage Fb.com/TechnologyMasterPage Twitter.com/TechMasterPage Instagram.com/techmaster_page tiktok.com/@techmasterpage

Repost from Sharp Swords 2
Disk Cryptor ✅How to password protect your pen drive ➡️ሀርድ-ዲስክዎን በፓስወርድ መቆለፍ ያስችላል። ስትጭኑት password ከጠየቃቹ👇👇👇👇👇👇👇 www.p30download.com ════❁✿❁ ═══════ youtube.com/@TechnologyMasterPage t.me/TechnologyMasterPage Fb.com/TechnologyMasterPage Twitter.com/TechMasterPage Instagram.com/techmaster_page tiktok.com/@techmasterpage

✅ በቲውተር ፖስት የምናደረገው በፌስቡክ አካውንታችን ፖስት እንዲሆን ማድረግ፡፡ - ይህን ለማድረግ የሚከተለውን Step ይከተሉ፡- - በቲውተር አካውንታችን Setting የሚለው ውስጥ ይግቡ.... - በመቀጠልም በ Setting ውስጥ ከተዘረዘሩት ምርጫዎች መካከል ወደታች በመሄድ Apps የሚለውን ይጫኑ.... - በመቀጠልም Apps የሚለውን ስንከፍት Facebook Connect የሚል ምርጫ እናገኛለን፡፡ እሱን ምርጫ በመጫን የፌስቡክ አካውንታችንን በማስገባት የቲውተር አካውንታችንን ከፌስብከ አካውንታችን ጋር በቀላሉ ማገናኘት እንችላለን ማለት ነው፡... - አስፈላጊ ከሆነም ሁለቱንም በማገናኘት በፌስቡክ ፖስት ያደረግነውም በቲውተር ፖስት እንዲሆን እንዲሁም በቲውተር ፖስት ያደረግነውም ደግሞ በፌስቡክ ፖስት እንዲሆን ማድረግ ይቻላል... - የፌስቡክ አካውንታችንን ከቲውተር ጋር ማገናኘታችን በዋነኝነት በቲውተር ከ140 ፊደላት በላይ የያዘ መልዕክት ማስተላለፍ ስለማይቻል በፌስቡክ የፈለግነውን መልዕክት ስንፅፍ በቲውተር ላይም ለሚገኙ ሰዎች የፅሁፉን ሙሉ መልዕክት በሊንክ ስለሚያስቀምጥልን በቀላሉ እንዲደርሳቸው ማድረግ ያስችለዋል፡፡ ✅Telegram channel t.me/TechnologyMasterPage youtube.com/@TechnologyMasterPage Fb.com/TechnologyMasterPage Twitter.com/TechMasterPage Instagram.com/techmaster_page tiktok.com/@techmasterpage