816
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-2430 أيام
أرشيف المشاركات
816
I am inviting you to download telebirr SuperApp, register and make a transaction to get reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0430.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1813156473095040&inviterId=1028694075980807&language=en&time=May-06-2025-July-30-2025
816
Repost from Queens' College Mexico Diafric
ማስታወቂያ
የሶስተኛው ዙር የ2017 ዓ.ም የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ እና የፈተና ጊዜን ስለማሳወቅ
ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ በ https://ngat.ethernet.edu.et/registration የመመዝገቢያሊንክ በኩል ይከናወናል፡፡
ከምዝገባው ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et ወይም በስልክ ቁጥር 0920157474 (Enatnesh Gebeyehu) እና 0911335683 (Fasil Tsegaye) ማብራሪያ መጠየቅ ይቻላል።
የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈጸም ይጠበቅባችኋል፡፡
ማሳሰቢያ
ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በቀጣይ የምናሳውቅ ሆኖ በፈተና ወቅት የተሰጣችሁን User Name and Password፣ እና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታዋቂያ ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቃባችኋል።
የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር
816
#Update‼️
#የNGAT ፈተና ምዝገባ ተጀምሯል!
ፈተናው ደግሞ ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም ይሰጣል
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት ላይ የሚሰጠውን #የNGAT ፈተና ጊዜ Ministry of Education Ethiopia አሳውቋል።
ፈተናው በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ይሆናል!
በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ አሁንኑ ይመዝገቡ👇
https://ngat.ethernet.edu.et/registration
@GATExamAAU
816
ቀን፡- 06/01/2017ዓ.ም
ለማስተርስ ተማሪዎች በሙሉ
ክሊራንስ ለማዞር መምጣት ያለባችሁት ሰኞ እና ሐሙስ ብቻ ሲሆን ስትመጡ የ24 ወር (የ2 ዓመት) ክፍያ፤የመመዝገቢያ ክፍያ ፤የጥናታዊ ፅሁፍ ክፍያ 10000ብር የከፈላችሁበት ደረሰኝ (ሙሉ ደረሰኝ) ፤ 1700ብር በቡና ባንክ የከላችሁበት ኦርጅናል የባንክ ዲፖዚት እስሊፕ ፤ የኮሌጁን መታወቂያ እና ለቴንፖ መዉሰጃ 800 ብር በዳሽን ባንክ (5075199520011 ኩዊንስ ኮሌጅ ) አስገብታችሁ ይዛችሁ ከላይ በተቀመጠዉ ቀን መጥታችሁ መጨረስ የሚትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
816
Repost from Queens' College Mexico Diafric
Greetings dear prospective graduate students, please find attached the defense schedule for Thursday 16/12/2016 morning at 2:00 at the D'Afrique Campus, and prepare yourself based on the schedule. we are informing you that all students should bring their presentation PPT and laptop for presentation.
816
ቀን፡-24/11/2016 ዓ.ም
መድጋሜ የወጣ ማስታወቂያ
ለኩዊንስ ኮሌጅ የአየርጤና 2015 ዓ.ም መሀል ገቢ (Mid-Bach) ተማሪዎች በሙሉ፡፡
ጉዳዩ፡-የአራተኛ ሴሚስተር ምዝገባን ማሳወቅ ይመለከታል፡፡
ከላይ በርሱ ለመግለጽ እንደተፈለገዉ የአራተኛ ሴሚስተር በሚቀጥለዉ ቅዳሜ እና እሁድ ማለትም ከቀን 26/11/2016 ዓ.ም እስከ ቀን 27/11/2016 ዓ.ም ድረስ ምዝገባ ስለሚካሄድ መጣችዉ እንድትመዘገቡ በተጨማሪም ግሬድ ማየትም ሆነ ግሬድ ሪፖርት የምትወስዱት በዚሁ ቀን መሆኑን እየገለጽን ነገር ግን ቅዳሜ ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ተኩል (2:30) እሰክ አስር ሰዓት (10:00) እና እሁድ ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ተኩል (2:30) እስከ ስድስት ሰዓት ተኩል (6:30) ብቻ መሆኑና ፈተና ያለፋችዉ ተማሪዎች በዚሁ ቀን ማመልከቻ እንድታስገቡ እያልሁኝ ከተጠቀሰዉ ቀንም ሆነ ሰዓት ዉጭ የሚመጣ ተማሪ ማስተናገድ የማንችል መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-ማነኛዉም ተማሪ ለምዝገባ ሲመጣ የኮሌጁን መታወቂያ፤ወርሀዊ ክፍያ የከፈለበትን ደረሰኝ እና ለምዝገባ አራት መቶ ብር (400) የከፈለበትን ደረሰኝ በተጨማሪም ማነኛዉም ተማሪ እስካሁን ቢያንስ የአስር ወር(10) መክፈሉን ማረጋገጥ መቻል አለበት ነገር ግን እሄን ማድረግ የማይችል ተማሪ ማስተናገድ የማንችል መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
የአየር ጤና ካምፓስ ሬጅስተራር ቢሮ
816
ቀን፡-14/11/2016 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለኩዊንስ ኮሌጅ የአየርጤና 2015 ዓ.ም መሀል ገቢ (Mid-Bach) ተማሪዎች በሙሉ፡፡
ጉዳዩ፡-የአራተኛ ሴሚስተር ምዝገባን ማሳወቅ ይመለከታል፡፡
ከላይ በርሱ ለመግለጽ እንደተፈለገዉ የአራተኛ ሴሚስተር በሚቀጥለዉ አርብ፤ቅዳሜ እና እሁድ ማለትም ከቀን 19/11/2016 ዓ.ም እስከ ቀን 21/11/2016 ዓ.ም ድረስ ምዝገባ ስለሚካሄድ መጣችዉ እንድትመዘገቡ በተጨማሪም ግሬድ ማየትም ሆነ ግሬድ ሪፖርት የምትወስዱት በዚሁ ቀን መሆኑን እየገለጽን ነገር ግን ቅዳሜ ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ተኩል (2:30) እሰክ አስር ሰዓት (10:00) እና እሁድ ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ተኩል (2:30) እስከ ስድስት ሰዓት ተኩል (6:30) ብቻ መሆኑና ፈተና ያለፋችዉ ተማሪዎች በዚሁ ቀን ማመልከቻ እንድታስገቡ እያልሁኝ ከተጠቀሰዉ ቀንም ሆነ ሰዓት ዉጭ የሚመጣ ተማሪ ማስተናገድ የማንችል መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-ማነኛዉም ተማሪ ለምዝገባ ሲመጣ የኮሌጁን መታወቂያ፤ወርሀዊ ክፍያ የከፈለበትን ደረሰኝ እና ለምዝገባ አራት መቶ ብር(400) የከፈለበትን ደረሰኝ በተጨማሪም ማነኛዉም ተማሪ እስካሁን ቢያንስ የአስር ወር(10) መክፈሉን ማረጋገጥ መቻል አለበት ነገር ግን እሄን ማድረግ የማይችል ተማሪ ማስተናገድ የማንችል መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
816
ቀን፡-14/11/2016 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለኩዊንስ ኮሌጅ የአየርጤና 2016 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፡፡
ጉዳዩ፡-የኦፊሽያል ትራንስክሪፕትን (Official Transcript) ይመለከታል፡፡
በመጀመሪያ እንኳን ለ2016ዓ.ም የምረቃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልሁኝ ነገር ግን ከላይ በርሱ ለመግለጽ እንደተፈለገዉ የማስተር ቴፖ ለመስራት የግድ ኦፊሽያል ትራንስክሪፕት ስለሚያስፈልግ ድግሪያችዉን ከተማራችሁበት ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ በ ፖስታ ሳጥን ቁጥራችን በ23115 ኩዊንስ ኮሌጅ አየርጤና ካምፓስ ብላችዉ እንድትልኩልን ስንል ከታላቅ ትህትና ጋር እየገለጽን ነገር ግን እሄን ካላደረጋችዉ ማስተናገድ የማንችል መሆኑን አሳዉቃለሁ፡፡
የአየር ጤና ካምፓስ ሬጅስተራር ቢሮ
816
ማስታወቂያ
ኩዊንስ ኮሌጅ ለአየርጤና ካምፓስ ለድህረ-ምረቃ(ለማስተርስ) ተማሪዎች በሙሉ!
እንደሚታወቀዉ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም የበጄት መዝጊያ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ከሰኔ 28/10/2016 እስከ ሀምሌ 02/11/2016ዓ.ም ድረስ የባንክ አካዉንታችን ዝግ ስለሚሆን ጥናታዊ ፅሁፍ ለማስገባት ወርሃዊ ክፍያን እና የጥናታዊ ፅሁፍ ክፍያን ከተገለጸዉ ቀን በፊት ገቢ እንዲታደርጉ እያልን ከ ሀምሌ 03/11/2016ዓ.ም ጀምሮ የባንክ አካዉንታችን አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
ከፋይናንስ ክፍል
