የቃሉ ደጆች/revelation voice Tv -RV tv
#በዚያን ጊዜም ስለ እርሱ ደግሞ #የታሰርሁበትን የክርስቶስን ምሥጢር እንድንነግር እግ/ር#የቃሉን ደጅ #ይከፍትልን ዘንድ ስለ እኛ ደግሞ ፀልዩ።፩ኛ #ቆላ 4:3 ሀሳብ, አስተያየት ሆነ ጥያቄ ካላቹ
إظهار المزيد685
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-1530 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
✍️ሰው እግዚአብሔርን ሲፈልግ ፣ እግዚአብሔርም ሰውን ሲፈልግ የሚያዩት ወደ 👉 "ኢየሱስ"🥰♥️ብቻ ነው!!
👍 5❤ 1🔥 1
ሊቀ ካህኑ ተቀይሯል❤️
👉 የአሮን ሊቀ ክህነት:- ጊዜያዊ ነው/ይሞታሉ/።
👉የኢየሱስ❤️ሊቀ ክህነት:-ዘላለማዊ ነው።
👉የአሮን ሊቀ ክህነት:- እለት እለት።
👉የኢየሱስ ሊቀ ክህነት:- አንድ ጊዜ ለሁል ጊዜ።
👉የአሮን ሊቀ ክህነት:- ለራሱና ለህዝቡ።
👉የኢየሱስ❤️ሊቀ ክህነት :-ስለ ህዝቡ።
👉የአሮን ሊቀ ክህነት:-ህዝቡን ካህን አያደርግም።
👉የኢየሱስ❤️ሊቀ ክህነት:- ያመኑት ሁሉ ካህነት ይሆናሉ።
👌በጣም የሚገርመው ነገር የእስራኤል ህዝብም ይታይ የነበረው በአሮን አማካኝነት ነው፤ልክ እንደዚሁ እግዚአብሔር አንተን አያይህም የሚታይልህ በሰማያት ያለው ኢየሱስ🥰 ነው።
የክርስቶስ🥰 ሊቀ ክህነት ያስገኘው ሁለት ነገሮች:-
1,የዘላለም ቤዛነት። /ዕብ.9:11-12፤ ኤፌ.1:7፤ ቆላ.1:13-14
2,የዘላለም ርስት።ዕብ 9:15
በነገርህ ላይ ርስት ስትባል ከናትና አባትህ የተረፈ መሬት አይምሰልህ የአባት ርስት ነው ይወረስከው.....ወዳጄ አባት ነው የወረስከው🥰❤️
@Revelationvoice
@Revelationvoice
👍 5❤🔥 2❤ 2
ኢየሱስ
✍️ከሞት አዳነን ስንል ልንሞት ስንል አዳነን ማለት ሳይሆን ሙታን ሳለን አዳነን ማለታችን ነው!!
✍ኢየሱስ
የተወራበት ጉባኤ ስሜት ሳይሆን ህይወት ይካፈላል!!
@Revelationvoice
👍 4❤ 2
ለእግዚአብሔር እውነተኛ ከሆንን፤ ለሌላ ለማንም ወሸተኛ መሆን አንችልም።
👍 5❤ 2👏 1
አለሁ ሞቴ ተሽሮአል
አለሁ ምህሬቱ ገኖአል
አለሁ...አለው ህመሜን ወስዶአል
አለው...እኔ ምን እሆናለሁ ..🙏
❤ 7👍 2🥰 1
ብር እና ወርቅ ያለው ክርስቶስ ግን
የሌለው ድሃ እንጅ ባለጠጋ የለም ።
እኛ ግን ክርስቶስ አለልን !!
The lalem.
@Revelationvoice
@Revelationvoice
❤ 9👍 3
ስለ ኢየሱስ part 5
✍ ኢየሱስ ክርስቶስ አባታችን ነው ።
የእየሱስ አባት ደግሞ እግ/ር አብ ነው ።
✍ እግ/ር አብ ደግሞ የአባታችን አባት ስለሆነ አያታችን ነው ማለት አይደለም ።የአባተ አባት አባቴ ነው ።
✍ The lalem
@Revelationvoice
@Revelationvoice
❤ 5
ስለ እየሱስ part 4
✍ እየሱስ ከዳዊት ልጅ ከሰለሞን ይበልጣል,ሰሉሞን ጠቢብ ነው እየሱስ ግን ጥብብ ነው።
✍ የሰው ልጅ ሰው ከሆነ
✍ የአንበሣ ልጅ ደቦል አንበሣ ከሆነ
✍ የጥበብ ልጅም ጥበብ ነው ፤ ጥበብ እየሱስ ክርስቶስ ከሆነ የጥበብ ልጆች ደግሞ እኛ ነን።
✍ The lalem
@Revelationvoice
@Revelationvoice
👍 7
ስለ ኢየሱስ
Part part 3
✍እየሱስ ክርስቶስ ጨምሮ ብቻ ሳይሆን ቀንሶም መባረክ ይችልበታል
✍ እየሱስ ጥያቄህን መመሌስ ብቻ ሳይሆን ጥያቄሄን እራሱ መልስ ማረግ ይችልበታል
✍ እየሱስ ክርስቶስ ከሞት በመቃብ ሥፍራ የተከደነው ድንጋይ እንደተከደነ ሆኖ ተነስቶ መሄድንም ይችልበታል። ድንጋዩን እየሱስ ከተነሣ መልአክት ናቸው ያንበለሉት ..mark 28:2
✍The lalem
@Revelationvoice
@Revelationvoice
👍 4