✨የኔ ግጥም❤
ሰላም ሰላም 🙋♀️🙋♂️ ይህ የግጥም ena የታሪክ ቤታችን ነው✍️ ቤታችንን ይጎብኙ😊𝕁𝕠𝕚𝕟&𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖 ማድረግ መልካምነት ነው🙄😊 creater-@Nahita_poem 𝔉𝔬𝔯 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐮𝐬𝐬𝐢𝐨𝐧 -join our 𝙳𝚒𝚜𝚌𝚞𝚜𝚜𝚒𝚘𝚗 group😍 Cross👉 @Nahita_poem ለአስተያየት 👆👆 @Namiyo_21 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪🙏🙏
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
458
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
ሲያምሽ ደስ ይለኛል አይከፋኝም ከቶ
አሁንም ይመምሽ በይበልጥ አብዝቶ
ሲያመኝ ደስ ይበልሽ
አደራ አንዳይከፋሽ
ከእንግዲህ ቡሀላ አታውቂኝ አላውቅሽ
😡
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
ነይም አልልሽም ተመለሽ ወደኔ
ትላንትን ስትረሺው እያየሁኝ ባይኔ
ናፍቆት ያላመጣው ፍቅር ያልመለሰው
በምን ይመለሳል ሰው ወረት ከሸኘው
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
#ትዝታሽ_ነው_....
አንች የነበርሽ ለት የነበረኝ ደስታ፡
ጠባቧ ጎጆየ በፍቅርሽ ተሞልታ፡
መብራት ሳይበራባት በፈገግታሽ በርታ፡
ደስ ትለኝ ነበረ ቀንም ሆነ ማታ።
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.