cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🌼ETHIO ALBUM TUBE🌼

OFFICAL CHANNEL ON TELEGRAM Comment @Nathanel1

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
2 239
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር መረጃ ከሀዋሳ ኦንካይ የትያትር ቡድን እና ከሮሐ ኢቨንት ኦርጋናይዘር ቢሮ የተሰጠ የጥበብ ክተት ዘመቻ መግለጫ የከተማችን ነዋሪዎች የሆናችሁ የጥበብ አፍቃርያን በሙሉ ሀገሪቱ ላይ ከውስጥ እና ከውጭ ጠላቶቻችን በተደቀነብን የጥበብ ችግር ተከትሎ ከተማችን ባስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር መኖሯ የሚታወስ ነው። ሆኖም አስገዳጅ እና አንገብጋቢ ጉዳይ ስላገጠመን በዛሬው እለት (25/06/2014 አርብ) ሀዋሳ ከተማ ውስጥ የተወሰኑ ህጎች ተግባራዊ እንደሚደረጉ ለማሳወቅ እንወዳለን። ነዋሪዎች ይህንን በማወቅ በሀዋሳ ኦንካይ የትያትር ቡድን እና ከሮሐ ኢቨንት ኦርጋናይዘር ቢሮ የተሰጠ የጥበብ ክተት ዘመቻ መግለጫ ሰምታችሁ የተዘጋጀውን የጥበብ ድግስ ቲኬት በመግዛት እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን እንዲሁም የሀገሪቱ የወቅቱ ችግር ከግንዛቤ ውስጥ ገብቶ በሀዋሳ ከተማ መንገዶች ሲንቀሳቀሱ ማንኛውም እግረኛ ግለሰብ ለድግሱ መግቢያ የተዘጋጀውን ቲኬት በመያዝ እንዲንቀሳቀስ እናሳውቃለን። አንዳንዴ ገብቶናል በማለት አንገታችን ተነቅንቆ በአፋችን አሬራ እስኪወጣ ድረስ ብንናጥም ከገባን ውስጥ ያልገባን ነገር ይበዛል ! ! ታዲያ ይሄኔ ቆም ትልና ይቺን ግጥም ትላለህ ያልገባኝ ሲገባኝ : ገባኝ ያልኩት ወጣ ለካስ እንዲህ ኖሯል የገብቶኛል ጣጣ ያልገባኝ እንደገባኝ አሁን ገባኝ የገባኝ እንዳልገባኝ አሁን ገባኝ ስለዚህ ሰብሰብ እንበልና " አልገባኝም " ብለን እናትርፍ 🙏 መጋቢት 4 በሲዳማ ባህል አዳራሽ 9 ሰዓት ይቀርባል ትኬቶቹን ለማግኘት ከስር ባለው ስልክ ይጠቀሙ ያሉበት እናደርሳለን 👇👇👇 📱0915678237 📱0924803151 📱0930208820 📱0988942395 📱0930084408
إظهار الكل...
Samsung Galaxy A12 Storage .....64gb RAM .......4gb Battery ....5000mah Camera .....48/8mp Price.......11,000birr (በድርድር) Contact us 📱+251988942395 📱+251945534891 👉 @Sam_get ሐዋሳ ለምትገኙ ከነፃ delivery ጋር ከሁለት ዓመት ዋስትና ጋር
إظهار الكل...
ክቡራት እና ክቡራን እነሆ በአይነቱ ለየት ያለ የህፃናት የስዕል ክብረ በዓል በSOS Hawassa ማንም እዳይቀር ለህፃናት ልዩ ቀንን ዓብረን እናሳልፋለን ታህሳስ 24 በsos ማንም እንዳይቀር✌️☺️🤗 ticket ለማግኘት @Sam_Get
إظهار الكل...
ቶርሽን ጫማ ፈላጊዎች በቅናሽ ዋጋ ቀርበንሎታል ፏፏ ብለው በምቾት ለመራመድ በተመጣጣኝ ዋጋ just inbox @Sam_Get ሐዋሳ ከሆኑ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
إظهار الكل...
124ሺ ተከታይ ያለዉ ቻናል አሪፍ view ያለዉ ቻናል በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት ምትፈልጉ!... ገዝተዉ ወደ ፈለጉት የቢዝነስ አገልጎሎት መቀየር ምትፈልጉ INBOX Us @ZSJONI ማሳሰብያ ❗️❗️ እዉነተኛ ገዢ ብቻ ያናግረኝ:
إظهار الكل...
🔊Only At @ETHIOALBUMS
إظهار الكل...
01 Yohana - Nabloda (JOIN US ON TELEGRAM @ETHIOALBUMS).mp39.92 MB
🔊Only At @ETHIOALBUMS
إظهار الكل...
🔊Only At @ETHIOALBUMS
إظهار الكل...
02 Yohana - Beman (JOIN US ON TELEGRAM @ETHIOALBUMS).mp39.58 MB
🔊Only At @ETHIOALBUMS
إظهار الكل...
08 Yohana - Esat Ena Wuha (JOIN US ON TELEGRAM @ETHIOALBUMS).mp311.87 MB
🔊Only At @ETHIOALBUMS
إظهار الكل...
09 Yohana - Zem Yishalal (JOIN US ON TELEGRAM @ETHIOALBUMS).mp38.88 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.