cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🖐Asham✋ 4All

እያንዳንዱ ቀን አዲስ ሕይወት የመፍጠሪያ አጋጣሚ ነው። በየቀኑ የምትነቃው በሕይወት መስቀላኛ መንገድ ላይ ነው። እናም በየትኛውም ቀን በስሜትህ ተጠቅመህ መጪውን መቀየር ትችላለህ፡፡ Just join it 🙏🙏🙏🙏 @Atika12 for any comment any .. ..thing wrt on @isam2abesha Our meeting group @meetme12 ASHAM 4ALL

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
445
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሁሉም አለን ምን ይፈልጋሉ? ከ አሜሪካ ከ ቱርክ እንዲሁም ከ ዱባይ የተለያዩ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያሉበት እናደርሳለን ኮስሞቲክሶች ሰአቶች እልባሳቶች ቀለበቶች የስፖርት መገልገያዎች መስገጃ ቁርአን ኒቃብ ጁልባብ ሁሉም አለን እርሶ ብቻ ይደውሉ ይዘዙ ያሉበት ከተፍ እንላለን Join 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/VB6kKJv02pESvqAA 0921246514
إظهار الكل...
Setota shop🛍🛍

በተመጣጣኝ ዋጋ ያሉበት ድረስ ከተፍ እንላለን እናንተ ብቻ ምርጫችሁን አሳውቁን ከቱርክ ከ ዱባይ እናስመጣለን ኒቃቦች ጁልባቦች መስገጃዎች የ ስጦታ ቁርአኖች እንዲሁም የተለያዩ አልባሳቶች እኛን በቴሌግራም ለማግኘት 👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/VB6kKJv02pESvqAA

⚡️የወፏን ክንፍ ሰብራችሁ ስታበቁ እንድትበር አትንገሩዋት። ⚡️ለሰዎች ሀዘንን አስታቅፋችሁ ስታበቁ ደስተኛ ይሆኑ ዘንድ አትመኙላቸው። ⚡️የሰዎችን መጥፎ ብቻ እየተመለከታችሁ የእናንተን ጥሩ ያዩላችሁ ዘንድ አትጠብቁ። ⚡️እየፈረዳችሁባቸው ጠበቃ ይሆኑላችሁ ዘንድ መልካምነትን ከሰዎች አትፈልጉ። ህይወት መስጠትና መቀበል ናት...መጥፎ ነገር ሰጥታችሁ ጥሩ ነገርን ማግኘት አትችሉም። በህይወታችሁ ውስጥ መልካም ለውጥ ማየት ከፈለጋችሁ መጀመሪያ ራሱን ለውጡን ለመሆን መዘጋጀት አለባችሁ። @sewtube @sewtube
إظهار الكل...
የሰዉ Tube! ሰው በሌለበት ዓለም ላይ ሆኖ ስለ ሰዉ ልዕልና ፥ ከፍታ፥ ንዑድነን ፥ ክቡድነት ሊሰብክ ከyou tube ወደ Tg የወረደ አስተሳሰብ ላይ የሚሰራ ተወዳጅ ግሩፕ ነዉ!! በግሩፕ ላይ :-) አስተማሪ ታሪኮች :-) አነቃቂ ሀሳቦች :-) ቀልዶች :-) መልዕክቶች :-) ወቂታዊ ጉዳዮች :-) መጣጥፎች እና ሌሎችም ይተላለፋሉ ልጄ ሆይ ሰዉ ሁን!! ሰዉ ከፍታን የተቸረ ሀያል ፍጡር ነዉ! @sewtube @sewtube
إظهار الكل...
🌾🌻IRREECHA🌻🌾 LOVE.PEACE.UNITY Biggest festival in #Africa Bagaa Ayyaana Irreecha bara 2020/2013 nagaan gessan እንኳን አደርሰህ
إظهار الكل...
ከፍቅር…እዝነት ይገዝፋል ምክንያቱም ፍቅር ተፈጥሮነው እዝነት ግን ተሰጦነው ምክንያቱም ጨካኝም ማፍቀር ይችላል ማዘን ግን አይችልም፡፡
إظهار الكل...
አንተ ወደ ወንጀል ካልሄድክ ወንጀል ወደ አንተ አይመጣም ነገር ግን አንተ በአለህበት ሆነህ ቅንና መልካም ሰው ሆነህ ከተገኘህ መልካምና ውብ ነገሮች ወደ አንተ መምጣታቸው አይቀርም
إظهار الكل...
ፀሀይህ ስትበራልህ ሁሉም ይወድሀል ፀሀይህ ስተጠልቅና ሲደካክምህ ግን እውነተኛ ወዳጆችህን ትለያቸዋለህ በነበረህ ሰዐት ሁሉም ለአንተ አጨብጫቢና ወዳጆችህ ይመስሉሀል ነገር ግን በደክምክ ሰዐትና ጊዜ በጣለህ ሰዐት ትክክለኛ ወዳጆችህና ተቆርቋሪዎችህን ለይተህ ታውቃቸዋለህ ☯☯☯☯☯
إظهار الكل...
ደስተኛ ለመሆን ከተደሰቱ ሰዎች ጋር መዋል ሳይሆን ትልቅ ደስታ ያለው ለተከፉ ሰዎች የደስታ ምንጭ በመሆን ውስጥ ነው
إظهار الكل...
<< ብቸኝነት ሌላ ሰውን የምታጡበት ሁኔታ ሲሆን፣ ለብቻ መሆን ግን ራሳችሁን የምታገኙበት ሁኔታ ነው! >> / ኦሾ /
إظهار الكل...
በሰው ልጅ አካል ውስጥ 100 ቢሊየን ነርቭ ይገኛል። እና አንዳንድ ሰዎች አሉ እኚህን ሁሉ በአንዴ ማስቆጣት የሚችሉ።………😡
إظهار الكل...