cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

مشاركات الإعلانات
296
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
ወዴት ነው እያመራን ያለነው? ረጃጅም ህነፃዎች ትናንሽ ትግስቶች፣ ሰፋፊ መንገዶች ጠበባብ አመለካክቶች፣ የምናወጣው ቡዙ የሚኖረን ጥቂት፣ ቡዙ እንገዛለን ትንሽ እንደሰታለን፣ ትላልቅ ቤቶች ትናንሽ ቤተሰቦች፣የተሻለ ምቾት ለአጭር ጊዜ፣ ቡዙ ዲግሪ ትንሽ ማመዛዘን፣ቡዙ ዕውቀት ትንሽ ጥበብ፣ ትንሽ አዋቂዎች ቡዙ ችግሮች፣ ቡዙ መድሀኒት ትንሽ ጤንነት፣ ስለ ጥሩ አኗኗር ተምረናል እንዴት እንደሚኖር ግን አልተማርንም። ለዕድሜ ህይወት ጨምረንለታል ለህይወት ግን እዕሜ አልጨመርንለትም።ስልጣን ለማገልገል ሳይሆን ሆድ ለመሙላት፣ ሆድ ተዘርጥጦ አዕምሮ ግን ኮሰመ። መከባበር በመናናቅ፣መተዛዘን በመጠፋፋት፣ህሊና በሆድ ተተኩ። ጨረቃ ላይ ደርሰን ተመለስን፣ግድግዳ የሚለየውን ጎረቤታችንን መተዋወቅ አቀበት ሆነብን።ከምድራችን ውጭ ያለውን ህዋ ተቆጣጠርን፣ በውስጥችን ያለውን ትንሽ ቦታ ግን አልተቆጣጠርንም። ትላልቅ ነገሮችን እንጅ የተሸሉ ነገሮችን አልሰራንም። አካባቢያችን እያፀዳን ነፍሳችንን ግን እየበከልን ነው። አቶምን ሰነጠቅን፣ ትናንሽ መሰረተ-ቢስ ጥላቻወችንና ቅሬታወ ችን ግን አልፈታንም። ቡዙ እናስባለን ትንሽ እንለወጣለን፣ ቡዙ እናቅዳለን ትንሽ እናሳካለን። መቸኮል እንጅ መጠበቅ አልተማርንም፣ የተሻለ ገቢ እንጅ ያደገ ስነምግባር የለንም። ቡዙ መረጃ የሚይዝና ቡዙ ስራ ባጭር ጊዜ የሚያከናውን ኮምፒውተር ፈጠርን እንጅ በመካከላችን ግን ቡዙ መግባባት አልፈጠርንም፣ በብዛት ቡዙ ሄደናል በጥራት ግን ወደ ኋላ ተጎትተናል። ጊዜው እንዲህ ሆነ፦ ሰው በሁለት ገቢ የሚተዳደርበት ትዳር ግን የሚበተንበት፣ የተሰነጣጠቁ ቤተሰብ የሚኖሩባቸው ግን የተዋቡ መኖሪያ ቤቶች። ወቅቱ ፈጣን ጉዞ የሚደረግበት፣ በአንድ ሌሊት ትዳር የሚወጣበትና ግብረ-ገብነት ተሽቀንጥሮ የተጣለበት ዘመን።
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
1
إظهار الكل...
⛳️ፈጣን ጉዳይ አማካሪና አስፈፃሚ ⛳️

👉የተለያዩ ጉዳዮችን እናማክራለን,እናስፈፅማለን‼️ 👉የውጪ ፕሮሰሶችን እናማክራለን,እናስፈፅማለን‼️ 👉ወደ አረብና ወደሌሎች ሀገራት ለስራ ጉዳይ ለሚሄዱ ሰዎች ፕሮሰስ እናማክራለን‼️ 👉ልዩነታችን ፍጥነታችን ነው‼️ለማንኛውም አገልግሎት ቅድመ ክፍያ አንጠይቅም‼️ 📍አድራሻ👉👉+251910535997

👉የተለያዩ ጉዳዮችን እናማክራለን‼️ 👉የተለያዩ ጉዳዮችን እናስፈፅማለን‼️ 👉የውጪ ፕሮሰሶችን እናማክራለን እናስፈፅማለን‼️ 👉ወደ አረብ ሀገራት እና ወደሌሎች ለስራ ጉዳይ ለሚወጡ ሰዎች ፕሮሰስ እናማክራለን‼️ 👉ልዩነታችን ፍጥነታችን ነው‼️ 👉ለማንኛውም አገልግሎት ቅድመ ክፍያ አንጠይቅም‼️ 📍አድራሻ👉+251923064424 👉+251910535997 @fast_guday
إظهار الكل...
إظهار الكل...
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ምስጋና ! ቀናችንን በመልካም ስላስፈፀመልን አምላካችንን እናመስግን ቀን እና ሌሊቱን ሳይሰስት እያፈራረቀ ለሰጠን እና ሁሌም ሳያዛንፍ እየጠበቀ ላኖረን ፈጣሪያችን ምስጋና ልንሰጠው የምንችለው በጣም ትንሹ ነገር ነው ! ስራ በዝቶብኛል ጊዜ የለኝም ብዙ ማድረግ ያለብኝ አለ ብንል መጨረሻ ውጤት ሰጭው እርሱ ነው እና ከምንም ነገር የማይበልጥብንን ፈጣሪያችንን ቅድሚያ መስጠትን እንለመድ ምስጋና ለእራስ ነው ! መልካም ምሽት ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram