cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Abas Ibnu Muhibu

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ደርሶች ደዕዋዎች እንዲሁም ማንኛውም ጠቃሚ መልእክቶች በአላህ ፍቃድ ይለቀቃሉ ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን link ይጫኑ! @Ibnumuhibu

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
208
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሱሪ በሂጃብ የምትለብሱ ሴቶች ግን⁉️ ጭቅላታችሁ ብቻ ጀነት እንዲገባ ነው⁉️ ብላችሁ አስባችሁ ነው⁉️ መልሱን ለእናተው ልተወው⁉️ ተሰተሪ በኒቃብ ውዳ እህቴ አሏህ ይጠብቅሽና ከዘመኑ ፊትና https://t.me/+COI6wMEXoAlkMDc8
إظهار الكل...
____ አንድ ክንፏ መዳኒት አንድ ክንፏ መርዝ ይዛለች ውሀ ውስጥ ከገባች በደንብ ነክራችሁ አውጧትAnonymous voting
  • ሀ ንብ
  • ለ ቢንቢ
  • ሐ ዝንብ
  • መ በረሮ
0 votes
ወንጀሎችን መራቅ ተውሂድን ከማረጋገጥ ውስጥ ነው አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ https://t.me/MedrestuImamuAhmed https://t.me/Muhammedsirage
إظهار الكل...
00:34
Video unavailableShow in Telegram
ሰላት ውስጥ ወደ ሱጁድ ሲወረድ ቀድሞ መሬት የሚነካው እጅ ሳይሆን ጉልበት ነው እንደ ግመል እጅ ማስቀደም ተከልክሏል ፤ ቪድዮ ፡ ትክክል የሆነው እና ትክክል ያልሆነው የሱጁድ አወራረድ @ibnumuhibu
إظهار الكل...
ጓደኛህ ማነው? ~ ጓደኛህ ወደ ተሻለ የምትወስደው ወይም ወደተሻለ የሚወስድህ ይሁን። ካልሆነ ግን ወይ ያጠፋሀል። ወይ ታጠፋዋለህ። ወይ ተያይዛችሁ ትጠፋላችሁ። ሰው ውሎውን ይመስላል። ውሎህ የት ነው? ከማን ጋር? ሰዎች ጠጪ የሚሆኑት በጓደኛ ሰበብ ነው። ቃሚ፣ አጫሽ የሚሆኑትም በጓደኛ ተፅእኖ ነው። ያለ ምክንያት አይደለም "ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን ልንገርህ" የሚባለው። ከመጥፎ ሱስ መውጣት፣ ባህሪህን መግራት ትፈልጋለህ? ከልብህ ከሆነ ውሎህን አስተካክል። ልጅህ ከመጥፎ አዝማሚያ እንዲመለስ፣ መስመር እንዲይዝልህ ትፈልጋለህ? ሰበብ ሳታደርስ ጠዋት ማታ አትጨቃጨቅ። ይልቁንም ውሎው ላይ አጥብቀህ ስራ። ካልሆኑ ጓደኞች ጋር ገጥሞ ከሆነ የምትችለውን ሁሉ መስዋእትነት ከፍለህ ለየው። ለብዙዎች በዲንም ይሁን በዱንያ መቃናት መልካም ጓደኛ ትልቅ ድርሻ አለው። እስኪ በህይወት ጉዟችሁ ላይ አነሰም በዛ ላገኛችሁ ስኬት ወይም መልካም ለውጥ አስተዋፅኦ ያላቸውን ጓደኞቻችሁን ለአፍታ አስቧቸው። በተቻለ መጠን ውለታ መላሽ ሁኑ። እሱ ቢቀር አመስጋኝ ሁኑ። ከዚያም በላይ በዱዓእ አስታውሷቸው። ጓደኝነት ኣኺራን ከነጭራሹ ሊያጨልም፣ ኩ. ፍ. ር ላይ ሊጥል ይችላል። በጓደኛ ሰበብ ስንቶች ለተረዱት እውነት እጅ መስጠት አቅቷቸዋል?! በጓደኛ ሰበብ ስንቶች ውስጣቸው እያወቀ እምነት ቀይረዋል? ስንት ወንዶች ሴት ተከትለው፤ ስንት ሴቶችም ወንድ ተከትለው ዘላለማዊ ህይወታቸውን አጨልመዋል?! የተሰጠን እድል ከእጃችን ሳያፈተልክ፣ ነፍሳችን ሳትሾልክ በፊት ሳይመሽ እናስብበት። እንወስን በጊዜ። ነገ ፀፀት እንዳይበላን። ጌታችን እንዲህ ይላል:- { وَیَوۡمَ یَعَضُّ ٱلظَّالِمُ عَلَىٰ یَدَیۡهِ یَقُولُ یَـٰلَیۡتَنِی ٱتَّخَذۡتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِیلࣰا (27) یَـٰوَیۡلَتَىٰ لَیۡتَنِی لَمۡ أَتَّخِذۡ فُلَانًا خَلِیلࣰا (28) لَّقَدۡ أَضَلَّنِی عَنِ ٱلذِّكۡرِ بَعۡدَ إِذۡ جَاۤءَنِیۗ وَكَانَ ٱلشَّیۡطَـٰنُ لِلۡإِنسَـٰنِ خَذُولࣰا (29) } {በዳይም፡ «ምነው ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ ዋ ምኞቴ!» እያለ (በጸጸት) ሁለት እጆቹን የሚነክስበትን ቀን (አስታውስ)። «ዋ ጥፋቴ! ምነው እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ። (የእምነት ቃልን) ከመጣልኝ በኋላ ከማስታወስ በእርግጥ አሳሳተኝ» (ይላል)። ሰይጣንም ለሰው በጣም ለውርደት አጋላጭ ነው።} [አልፉርቃን፡ 27-29] (ኢብኑ ሙነወር፣ ግንቦት 2/2016) = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

00:59
Video unavailableShow in Telegram
እጅግ መሳጭ ቲላዋ ወላህ ኡፍፍፍ ሱዑዱ ሹረይም
إظهار الكل...
"የፈለግከውን መልካም ስራ ብትሰራ በስራህ አትደነቅ። ባንተ ላይ ካለው የአላህ ሐቅ አንፃር ስራህ ትንሽ ነው።" ሸይኽ ኢብኑል ዑሠይሚን [ሸርሑ ሪያዲ አስሷሊሒን: 1/575] = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👉 ቁርኣንን ተማር !! 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👉 ቁርኣን ሁሉንም ነገር ያስተምርሃል ። 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 @ibnumuhibu
إظهار الكل...
ኬላ መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ በኡስታዝ ሸምሱ
إظهار الكل...
ኬላ መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ በኡስታዝ ኸይረዲን
إظهار الكل...