ar
Feedback
አደይኪድስ

አደይኪድስ

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/Light0green ☝☝ ሊንኩን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ የልጆች የተለያየ እቃ ሸመታ ሁነኛ ቦታ ደውለው ይዘዙን ካሉበት እናቀብሎታለን በ 0967103153 ይደውሉልን ሮከሮች , ምንጣፎች, መጫወቻዎች, የተለያዩ የልጆን አይምሮ የሚያሳድጉ የሚያዝናኑ እቃዎች ያገኛሉ

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام አደይኪድስ

تُعد قناة አደይኪድስ (@light0green) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 790 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 076 في فئة الأسرة والأطفال والمرتبة 2 284 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 790 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 11 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -33، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -37، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 12.98‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 4.48‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 920 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 663 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
https://t.me/Light0green ☝☝ ሊንኩን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ የልጆች የተለያየ እቃ ሸመታ ሁነኛ ቦታ ደውለው ይዘዙን ካሉበት እናቀብሎታለን በ 0967103153 ይደውሉልን ሮከሮች , ምንጣፎች, መጫወቻዎች, የተለያዩ የልጆን አይምሮ የሚያሳድጉ የሚያዝናኑ እቃዎች ያገኛሉ

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 12 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الأسرة والأطفال.

14 790
المشتركون
-3724 ساعات
-867 أيام
-3330 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from አደይኪድስ

Repost from አደይኪድስ
Waterproof Foldable Baby Play Mat - 🟢ልጆች ያለ ሀሳብ በቤት ውስጥ በረንዳ ላይ 🔴ቅዝቃዜ ሳያስቸግራቸው የሚቦርቁበት ልዩ መዳህያ 🟠 እላዩ ላይ የተለያዩ ምስሎች ስላሉ ልጆን
+5
Waterproof Foldable Baby Play Mat - 🟢ልጆች ያለ ሀሳብ በቤት ውስጥ በረንዳ ላይ 🔴ቅዝቃዜ ሳያስቸግራቸው የሚቦርቁበት  ልዩ መዳህያ 🟠  እላዩ ላይ የተለያዩ ምስሎች ስላሉ ልጆን ያባብላል ፈሳሽ ነገር ወደ ውስጥ የማያሰርግ ቢፈልጉ ለጉዞ  ዘርግተው አረፍ የሚሉበት አጣጥፈው ለመያዝ ቢያስቡ እንደ ሻንጣ መያዣ የተበጀለት መጠን 2*180cm Inbox   @Adeymareket #ORDER   @Adeykids  ያናግሩን order the best for your kids contact me     📲 0967103153    📲 0976552060 ይህን ቻናል ለወዳጆ ሼር በማድረግ ይጋብዙልን https://t.me/Light0green

Repost from አደይኪድስ
✅ 3-piece newborn Baby foot wrapped Jumpsuit ✅ አንዱ እሽግ 3 ፍሬ ይይዛል እግሩ ድፍን ነዉ ✅ 100% ጥጥ (Cotton): ከንጹህ ጥጥ የተሰሩ በመሆናቸው ለልጅዎ ቆዳ ተ
+5
✅ 3-piece newborn Baby foot       wrapped Jumpsuit ✅ አንዱ እሽግ 3 ፍሬ ይይዛል        እግሩ ድፍን ነዉ                ✅ 100% ጥጥ (Cotton): ከንጹህ ጥጥ የተሰሩ በመሆናቸው ለልጅዎ ቆዳ ተስማሚ ናቸው። ✅ ለአጠቃቀም ምቹ፡ በቁልፍ (Snap closure) የሚዘጉ በመሆናቸው ዳይፐር ለመቀየር በጣም ቀላል ናቸው። ✅ ሙቀትና ምቾት፡ ህፃናትን በቂ ሙቀት በመስጠት ሰላማዊ እንቅልፍ እንዲተኙ ይረዳሉ። ✅ ለማጠብ ቀላል፡ በጥንካሬ የተሰሩ በመሆናቸው በማሽን ቢታጠቡም አይበላሹም። ✅ ምርቱ (የዱባይ) ✅Size 3M, 6M, 9M, 12M  ✅ ላሉ ልጆች በየደረጃ የተዘጋጀ  ☎️ 0967103153    ☎️ 0976552060 አዲስ አበባ ውስጥ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን  ክ/ሀገር ላላቹ ደንበኞቻችን እንልክላቹአለን Inbox  @Adeymareket #Jamsut  @Adeykids  ያናግሩን order the best for your kids contact me   ይህን ቻናል ለወዳጆ ሼር በማድረግ ይጋብዙልን  https://t.me/Light0green

ልጅዎ ስልኩን ትቶ በጠቃሚ ነገር እንዲጠመድ ይፈልጋሉ? ይህ መጫወቻ ለጨዋታ ብቻ ሳይሆን ለዕድገትም ጭምር ነው! የማሰብ ችሎታን ይጨምራል ትልቅና ትንሽ ቀለበቶችን ለይተው እንዲደርድሩ በማድረግ አመክ
+5
ልጅዎ ስልኩን ትቶ በጠቃሚ ነገር እንዲጠመድ ይፈልጋሉ? ይህ መጫወቻ ለጨዋታ ብቻ ሳይሆን ለዕድገትም ጭምር ነው! የማሰብ ችሎታን ይጨምራል ትልቅና ትንሽ ቀለበቶችን ለይተው እንዲደርድሩ በማድረግ አመክንዮአዊ አስተሳሰብን (Logic) ያዳብራል። ለአይን ማራኪ ነው ደማቅ ቀለማቱ የህፃናትን ትኩረት በቀላሉ ይስባሉ፤ ቀለማትን እንዲለዩም ይረዳሉ። ጥራትና ደህንነት ለህፃናት ጤና ተስማሚ በሆነ (Non-toxic) ፕላስቲክ የተሰራ በመሆኑ ስጋት አይግባዎት። እርጋታን ይሰጣል ህፃናት ቀለበቶቹን ለመደርደር ሲሞክሩ ትዕግስትንና በትኩረት መስራትን ይለማመዳሉ። 📶 Toddler Toy Tower cup stacking Duck Baby Toy Montessori Educational kids Bathtub toy Toddler Rainbow Tower Stacking Bathe circle TELEGRAM Inbox @Adeymareket ORDER  @Adeykids  ያናግሩን order the best for your kids contact me      📲 0967103153  📲 0976552060 ይህን ቻናል ለወዳጆ ሼር በማድረግ ይጋብዙልን https://t.me/Light0green

10 ነገሮችን በአንድ ያጣመረ የልጆች ንፅህና መጠበቂያ ✅ የፀጉር ብሩሽ ✅ የፀጉር ማበጠርያ ✅ termometer(የሙቀት መለኪያ) ✅ የጥፍር መቁረጫ ✅ የአፍንጫ ማፅጃ ✅ ክብ ራስ መቀስ ✅ ሞረድ
+5
10 ነገሮችን በአንድ ያጣመረ የልጆች ንፅህና መጠበቂያ ✅  የፀጉር ብሩሽ ✅  የፀጉር ማበጠርያ ✅ termometer(የሙቀት መለኪያ) ✅ የጥፍር መቁረጫ ✅ የአፍንጫ ማፅጃ ✅ ክብ ራስ መቀስ ✅ ሞረድ ✅  የግግ ማከክያ ✅ የሽሮፕ መለክያ ይህ ሁሉ በተመጣጣኝ ዋጋ 📲0967103153 📲0976552060 ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር inbox  @Adeymareket    @Adeykids  ያናግሩን ይህን ሊንክ ለወዳጆ ሼር በማድረግ ይጋብዙልን https://t.me/Light0green

Repost from አደይኪድስ

ለሚያጠቡ እናቶች የተበጀ ድንቅ መፍትሄ! (Breast Milk Collector) ጡት በማጥባት ሂደት ላይ የሚፈስን ወተት በከንቱ እንዳይባክን የሚረዳ እንዲሁም ልብስ እንዳይበላሽ የሚያደርግ ✅በአንድ
+5
ለሚያጠቡ እናቶች የተበጀ ድንቅ መፍትሄ! (Breast Milk Collector) ጡት በማጥባት ሂደት ላይ የሚፈስን ወተት በከንቱ እንዳይባክን የሚረዳ እንዲሁም ልብስ እንዳይበላሽ የሚያደርግ ✅በአንድ በኩል ሲያጠቡ በሌላኛው በኩል      የሚፈሰውን ወተት በቀላሉ ይሰበስባል ✅ ምቾት ያለው በጡት ማስያዣ  ውስጥ የሚደረግ ✅ ቁስለትን ይከላከላል የጡት ጫፍ እንዳይቆስልና ከልብስ ጋር እንዳይጋፋ ያደርጋል ✅ ቆጣቢና ጤናማ ደጋግመው አጥበው የሚጠቀሙበት (Reusable) ስለሆነ ለተጨማሪ ወጪ አይዳርግም ከፍተኛ ጥራት ያለውና ከጤና ጋር ተስማሚ በሆነ ሲልከን የተሰራ! Inbox  @Adeymareket   #ORDER @Adeykids  ያናግሩን order the best for your kids contact me     ☎️ 0967103153    ☎️ 0976552060 ይህን ቻናል ለወዳጆ ሼር በማድረግ ይጋብዙልን   https://t.me/Light0green

Repost from አደይኪድስ

ለልጅዎ ጤናማ እና ትኩስ ምግብ በቤትዎ ለማዘጋጀት አስቧል? እንግዲያውስ ጊዜዎን የሚቆጥብና ስራዎን የሚያቀልል ድንቅ መፍትሄ ይዘንልዎ መጥተናል (Multifunctional): በአንድ ማሽን ብቻ የእን
+5
ለልጅዎ ጤናማ እና ትኩስ ምግብ በቤትዎ ለማዘጋጀት አስቧል? እንግዲያውስ ጊዜዎን የሚቆጥብና ስራዎን የሚያቀልል ድንቅ መፍትሄ ይዘንልዎ መጥተናል (Multifunctional): በአንድ ማሽን ብቻ የእንፋሎት ማብሰያ (Steaming)፣ ማቀላቀያ (Blending) እና ማቅለጫ (Defrosting) ስራዎችን ይሰራል፡፡ ለተለያዩ ምግቦች የሚሆን  ስጋ፣  ፍራፍሬዎች፣ አትክልቶች እና ጥራጥሬዎችን ለህፃናት በሚመች መልኩ ያለ ድካም ያዘጋጃል ንፅህናው የተጠበቀ፡   የልጅዎን ምግብ በቤትዎ በማዘጋጀት ከኬሚካል እና ከቀለም ነፃ የሆነ ጤናማ ምግብ እንዲመገቡ ያደርጋል፡፡ ቀላል አጠቃቀም፡ ለአጠቃቀም በጣም ቀላል እና ለማፅዳት ምቹ መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል INBOX ORDER @Adeymareket #ፉድፕሮሰሰር  @Adeykids  ያናግሩን order the best for your kids contact me     ☎️ 0967103153    ☎️ 0976552060 ይህን ቻናል ለወዳጆ  ሼር በማድረግ ይጋብዙልን https://t.me/Light0green

Repost from አደይኪድስ

Repost from አደይኪድስ
📶 የልጆች አልጋ ላይ የሚታሰር መጫዎቻ (Bed bell) 📶 ጨቅላ ህፃናት ( ከ 0 - 7 ወር ) ረ ዠሙን ሰአት የሚያሳልፉት በጀርባ ተኝተው ስለሆነ ንቁ እና ብሩህ እን ዲሆኑ የሚያስችል 📶 በ
+6
📶 የልጆች አልጋ ላይ የሚታሰር መጫዎቻ (Bed bell) 📶 ጨቅላ ህፃናት ( ከ 0 - 7 ወር ) ረ      ዠሙን ሰአት የሚያሳልፉት በጀርባ       ተኝተው ስለሆነ ንቁ እና ብሩህ እን       ዲሆኑ የሚያስችል 📶 በውስጡ የሚወጡት የተለያዩ ድምፆች የልጆችን ቀልብ ስለሚገዛ እርሶ ስራዎን ያለ ሀሳብ መከወን ይችላሉ 📶 በማራኪ አሻንጉሊቶች እና ድምፆቻቸው የሚፈነድቁባቸው አልጋ ላይ የሚገጠሙ ቶይሶች 📶 ከላይ ቁልቁል የወረዱት በህብረ ቀለም የደመቁ አሻንጉሊቶች የህፃኑን እይታ እና አምሮ በከፍተኛ ሁኔታ ያነቃቃሉ 📶 360 ዲግሪ እየተሽከረከረ ልጃቹን ያባብላል 📶 ሪሞት መኖሩ ደሞ ተመራጭ ያደርገዋል   Inbox       @Adeymareket እቃ ለማዘዝ  @Adeykids  ያናግሩን order the best for your kids contact me      ☎️ 0967103153    ☎️ 0976552060 ይህን ቻናል ለወዳጆ ሼር በማድረግ ይጋብዙልን https://t.me/Light0green

Repost from አደይኪድስ

2-in-1እንደ ሮከር (Rocker) እና እንደ መቀመጫ (Bouncer) ያገለግላል የሚማርኩ አሻንጉሊቶች ህፃኑን የሚያዝናኑና ትኩረቱን የሚስቡ ተንቀሳቃሽ አሻንጉሊቶች አሉት ለስላሳ ንዝረት (Vibra
+5
2-in-1እንደ ሮከር (Rocker) እና እንደ መቀመጫ (Bouncer) ያገለግላል የሚማርኩ አሻንጉሊቶች ህፃኑን የሚያዝናኑና ትኩረቱን የሚስቡ ተንቀሳቃሽ አሻንጉሊቶች አሉት ለስላሳ ንዝረት (Vibration) ህፃኑ በቀላሉ እንቅልፍ እንዲወስደው የሚረዳ ረጋ ያለ ንዝረት አለው አስተማማኝ ጥበቃ ህፃኑ እንዳይወድቅ እንደ እናት እቅፍ ድግፍ የሚያደርጉ ባለ 3 ነጥብ ቀበቶ (3-Point Restraint) ያለው ነው ለማጽዳት ቀላል መቀመጫው ተላቆ በማሽን ሊታጠብ የሚችል ነው 📶 በሶስት አንግል ወደ ኋላ የሚለጠጥ        ከላይ ወደታች ቁልቁል የወረዱት ቶይሶች       ህፃኑን  በሳቅ ያስፈነድቃሉ 📶 ከ 0-18 ኪሎ ግራም እስከ 3 አመት እና        ከዚያ በላይ  መሸከም የሚችል   👜 ለወዳጅ ዘመድ ለስጦታ ተመራጭ እቃ ☎️ 0967103153 ☎️ 0976552060 inbox   @Adeymareket ORDER   @Adeykids  ያናግሩን ይህን ቻናል ለወዳጆ ሼር በማድረግ ይጋብዙልን https://t.me/Light0green

ለልጅዎ ጤናማ እና ምቹ አመጋገብ ተመራጭ የሆነው የ6 በ 1 Feeding Set አመጣንላቹ ✅ 250ml ትልቅ ጡጦ (ከእጅ መያዣ ጋር) ✅ 150ml ትንሽ ጡጦ (ለፈሳሽ እና ለውሃ) ✅ የፍራፍሬ መመገ
+5
ለልጅዎ ጤናማ እና ምቹ አመጋገብ ተመራጭ የሆነው የ6 በ 1 Feeding Set አመጣንላቹ ✅ 250ml ትልቅ ጡጦ (ከእጅ መያዣ ጋር) ✅ 150ml ትንሽ ጡጦ (ለፈሳሽ እና ለውሃ) ✅ የፍራፍሬ መመገቢያ (Fruit Feeder) -       ✅ ለስላሳ የሲልከን ማንኪያ ✅ በመጭመቅ የሚመገቡበት የስፖን ፊደር       (Squeeze Spoon Feeder) BPA Free: ከማንኛውም ጎጂ ኬሚካል የፀዳ (100% Silicone)   Anti-Colic Easy to Clean: ለማጠብ እና ለእንፋሎት                            ስቴሪላይዜሽን ምቹ #ABDUORDER @Adeymareket #bottles   @Adeykids  ያናግሩን order the best for your kids contact me    ☎️ 0967103153    ☎️ 0976552060 ይህን  ቻናል ለወዳጆ  ሼር በማድረግ ይጋብዙልን https://t.me/Light0green

ለልጅዎ ጤናማ እና ምቹ አመጋገብ ተመራጭ የሆነው የ6 በ 1 Feeding Set አመጣንላቹ ✅ 250ml ትልቅ ጡጦ (ከእጅ መያዣ ጋር) ✅ 150ml ትንሽ ጡጦ (ለፈሳሽ እና ለውሃ) ✅ የፍራፍሬ መመገ
+3
ለልጅዎ ጤናማ እና ምቹ አመጋገብ ተመራጭ የሆነው የ6 በ 1 Feeding Set አመጣንላቹ ✅ 250ml ትልቅ ጡጦ (ከእጅ መያዣ ጋር) ✅ 150ml ትንሽ ጡጦ (ለፈሳሽ እና ለውሃ) ✅ የፍራፍሬ መመገቢያ (Fruit Feeder) -       ✅ ለስላሳ የሲልከን ማንኪያ ✅ በመጭመቅ የሚመገቡበት የስፖን ፊደር       (Squeeze Spoon Feeder) BPA Free: ከማንኛውም ጎጂ ኬሚካል የፀዳ (100% Silicone)   Anti-Colic Easy to Clean: ለማጠብ እና ለእንፋሎት                            ስቴሪላይዜሽን ምቹ #ABDUORDER @Adeymareket #bottles   @Adeykids  ያናግሩን order the best for your kids contact me    ☎️ 0967103153    ☎️ 0976552060 ይህን  ቻናል ለወዳጆ  ሼር በማድረግ ይጋብዙልን https://t.me/Light0green

Repost from አደይኪድስ
✅ ከቢንቢ እና መሰል በራሪ ነፍሳት ህፃንዎን የሚታደግ ✅ ልጅዎ ፏ ብሎ የጠገበ እንቅልፍ እንዲያገኝ ከፈለጉ ይሄን እቃ ይሸምቱ ✅ ስለምቾቱ አይጠራጠሩ ✅ ለስጦታ ተቀዳሚ ምርጫ ነው ✅ በቀላሉ የሚተ
+5
✅ ከቢንቢ እና መሰል በራሪ ነፍሳት             ህፃንዎን የሚታደግ ✅ ልጅዎ ፏ ብሎ የጠገበ እንቅልፍ         እንዲያገኝ ከፈለጉ ይሄን እቃ ይሸምቱ ✅ ስለምቾቱ አይጠራጠሩ ✅ ለስጦታ ተቀዳሚ ምርጫ ነው    ✅ በቀላሉ የሚተጣጠፍ እና የሚዘረጋ      ለአቀማመጥ ቀላል አ/አ ውስጥ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ በራሳችን ትራንስፖርት ያሉበት ድረስ እናደርሳለን Inbox @Adeymareket #mosquitonet  @Adeykids ያናግሩን order the best for your kids contact me     ☎️ 0967103153    ☎️ 0976552060 ይህን ቻናል ለወዳጆ ሼር በማድረግ ይጋብዙልን https://t.me/Light0green