ar
Feedback
Change your Life

Change your Life

الذهاب إلى القناة على Telegram

- We need Positivity + Hard work... Join our group @BurukLight

إظهار المزيد
2 788
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
+630 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+55
في 0 قنوات
يونيو '26
+58
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+67
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+31
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+23
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+17
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+27
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+25
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+40
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+30
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+38
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+68
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+58
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+41
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '25
+52
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+82
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+84
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+79
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '25
+186
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+127
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+56
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+106
في 3 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+180
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+161
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+166
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+136
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '24
+246
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+253
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '24
+220
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+121
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+92
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+251
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+256
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+131
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+97
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+91
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+28
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+33
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+55
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+117
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+114
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+173
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+432
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+202
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+119
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+82
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+162
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+419
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
27 يوليو+2
26 يوليو+2
25 يوليو+1
24 يوليو+2
23 يوليو0
22 يوليو+4
21 يوليو+3
20 يوليو0
19 يوليو+2
18 يوليو+3
17 يوليو+1
16 يوليو+2
15 يوليو+2
14 يوليو+1
13 يوليو+1
12 يوليو+2
11 يوليو+3
10 يوليو+1
09 يوليو+2
08 يوليو+1
07 يوليو+3
06 يوليو+2
05 يوليو+2
04 يوليو+7
03 يوليو+3
02 يوليو+1
01 يوليو+2
منشورات القناة
ሰው ሊሞትለት የሚችል አላማ ከሌለው ለመኖር ይቸገራል።
- Buruk

2
የምንቆጣጠረው ነገር ላይ ብቻ ማተኮር። በዚህ ዘመን ልንቆጣጠረው በማንችለው ልንለውጠው ፣ ልናሻሽለው በማንችለው ነገር ላይ መጨነቅ የተለመደ እየሆነ መጥቷል። በፊት የዛሬ ምናልባት 10 እና 20 አመት ሰዎችን የሚያሳስባቸው አባወራዎችን የሚያስጨንቃቸው እንዴት ቤተሰቤን ላስተዳድር ነበር። እንዴት ለልጄ ልብስ ልግዛ ፣ ትምህርት ላስተምር.. እናቶች የሚጨነቁትም ለልጆቻቸው ነው ጥሩ ለማብላት ፣ ለማሳደግ ልጆች ከፍ ሲሉ እንዴት ቤተስቤን ልጡር ነበር ሃሳብና እቅዳቸው። አሁን በዚህ ዘመን ግን ሰዎች በሚያሳስበው ትተው በማያሳስበው ነገር ሲጠመዱና ሲጨነቁ 'የተመለከታቹ ይመስለኛል። "ትልቅ ሰዎች" 'ሚባሉት ሳይቀር ሀሳባቸው ትውልድ መቅረጽ ሳይሆን view, share እና like አገኝ ይሆን ሆኗል። ወጣቶችም ላሳደጋቸውን ቤተሰብ ውለታ ለመክፈል ከመጨነቅ ይልቅ አርሰናል vs ዩናይትድ ወይስ ሲቲ ነው የሚያስጨንቃቸው። በTiktok ባዩት ነገር ተጠምደዋል እንትና ይችላል ፣ እንትና ነው ጥፉተኛ ፣ እንትና ግን ትክክል ነች... ብዙ እንተናዎች... ስለ ሰው ህይወት ማውራት ፣ ማውራት... እኛ ምን እናድርግ አይደለም ወይይታቸው እንዴት ራሳችንን ከድህነት እናውጣ አደለም። ሲገናኙ እንዴት እኛ አንድ ላይ ቢዝነስ እንፍጠር አይደለም ሃሳብና ጭንቀታቸው። መለወጥ የምንችለውን የራሳችንን ህይወትና የቤተሰባችንን ሕይወት ማሰብ ትተን። ልንለውጠው ስለማንችለው ስለ ሰው ህይወት ፣ ስለእስራኤል (አሜሪካ) እና ኢራን ጦርነት ማውራት ላይ ተጠምደናል። ጦርነቱ የኛን ህይወት ይነካል? አዎ! ግን ብዙ ስላወራን የተወደደው ነዳጅ ይቀንሳል? No! አይቀንስም። ልንለውጠው ልንቀይረው ካልቻልን አንድ ነገር የእኛን ጊዜ ፣ ጉልበት እና ትኩረት ልንሰጠው ይገባልን??? አለም እየሄደችበት ያለው አንዱ አደገኛ መንገድ የሚያገባንን የራሳችንን ህይወት ትተን በማያገቡን ነገሮች እንድንጠመድ ማድረግ ነው። - Buruk
940
3
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!✨🕌✨
1 016
4
መጥፎ ሰዎች 😈 አንዳንድ ሰዎች በመጥፎ ባህርያቸው የእናንተን መልካም ምግባር ለመቀየር ሊፈትኗችሁ ይችላሉ። ባጎረሳችሁ ይነክሷችኋል። ለእነሱ መልካም ለማድረግ ስትደክሙ ፣ ስማችሁን በመጥፎ ያነሳሉ። ትንሽ ቆሞ ብላችሁ ስታስቡት🤔 'ምን አገባኝ? እኔ አልጎዳ ፣ የራሳቸው ጉዳይ!' ልትሉና የእናንተን መልካም ስብዕና ልትተዉ ትችላላችሁ። ያ መሆን ግን የለበትም። የእናንተ መልካም ምግባር በሰው መልካም/መጥፎ ምግባር ላይ መመስረት የለበትም። የራሳችሁን ህይወት/ ስነምግባር ራሳችሁ ወስኑ በሰዎች ይወሰን ዘንድ አትፍቀዱ። .
1 211
5
Action takers always win! They beat thinkers, planners, and smarter people - Always!
1 197