cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቢራቢሮ pp&.....

@etbutter_fly @etbutter_fly @etbutter_fly @etbutter_fly @etbutter_fly @etbutter_fly @etbutter_fly

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የእውነት መኖር ከፈለክ ያንተ የሆነ ሁሉ የሁሉም እንደሆነ አስብ ለተቸገሩት ፈጥነህ ድረስ ሰው አክባሪ ሁንጂ ውለታ ፈላጊ አትሁን ለህሊናህ ኑር!!
إظهار الكل...
#ለፈገግታ ሶስት ጏደኛሞች አሜሪካ እንደገቡ አንድ ትልቅ ሆቴል ውስጥ መኝታ ይከራያሉ አጋጣሚ ሆኖ የደረሳቸው ክፍል 90ኛ ፎቅ ላይ ሆነ:: ቀኑን ሲዝናኑ ውለው ማታ ሞቅ ብሎአቸው የተከራዩት ሆቴል ይደርሳሉ:: ተደጋግፈው ወደ ክፍላቸው ወደሚያደርሳቸው ሊፍት ሲጠጉ በሚያሳዝን ሁኔታ ሊፍቱ እንደተበላሸ ይነገራቸዋል:: ክፍላቸው 90ኛ ፎቅ ላይ እንደሆነ ሲያስቡት አጥወለወላቸው ነገር ግን አማራጭ የላቸውምና በእግር ለመውጣት ይስማማሉ። ጉዞውን ከመጀመራቸው በፊት ግን አንድ ሀሳብ አመጡ:: የማይገፋውን 90 ፎቅ ተከፋፈሉት የመጀመሪያውን 30 ፎቅ አንዱ እንዲያስቃቸው ቀጣዩን 30 ፎቅ ደሞ አንዱ አስገራሚ ወሬ እንዲያወራላቸው የመጨረሻውን 30 ፎቅ ደሞ አንዱ አሳዛኝ ወሬ እንዲያወራላቸው ተነጋግረው ጉዞ ጀመሩ የመጀመሪያውን 30 ፎቅ እንደምንም እየሳቁ ጨረሱት ሁለተኛውን 30 ፎቅም እንደዛው አስገራሚ ወሬዎችን እየሰሙ ተሟሙተው ደረሱ:: ልክ 60ኛ ፎቅ ላይ እንደደረሱ እያለከለኩ አሳዛኝ ወሬ እንዲያወራ ወደ ተመረጠው ዞር ብለው "በል ... አሳዛኙን ... ወሬ ... ቀጥል" አሉት እሱም እያለከለከ "የክፍላችንን ... ቁልፍ ... መኪና ... ውስጥ ረስቼዋለሁ.." አላቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መልካም ቀን ተመኘንላቹ @etbutter_fly
إظهار الكل...
ወላቃ ልቅም boy 😂😂😂😂😂😂
إظهار الكل...
إظهار الكل...
إظهار الكل...
إظهار الكل...