cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ተመስገን አብይ _ Psychologist

Psychologist Behavior Trainer Master of Cermoney (MC) የሚቻለው መቻል ነው! ሰው ማለት መሆን ነው። መሆን ደግሞ መቻል ነው። በዚህች ምድር ላይ ላለመቻል የተፈጠረ ፍጥረት አለ ብዬ አላምንም ለመቻል እንጂ። መቻል የፍጥረታት ሁሉ ባህርይ (በተለይ የእኛ ሰዎች) ነው። https://www.facebook.com/inmotivation ለአስተያየት @Temu1msw

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 213
المشتركون
-324 ساعات
-57 أيام
-2430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
TikTok · Temesgen A.

Check out Temesgen A.’s video.

1
إظهار الكل...
መቀበል የለውጥ ቁልፍ ነው #health #phsycological

#DawitDreams #EthiopianMotivationalSpeakers, #ComedianEshetu #Donkeytube #DagislifeclassDaggyshow #ManyazewalEshetu #phsycologic

👍 1
00:29
Video unavailableShow in Telegram
13.18 MB
2
إظهار الكل...
የፍቅር ደብዳቤ እንዴት ይፃፋል |የማፈር መንሴዎች|

ግንፍሌ #ግንፍሌ #ethiopianmovie #manyazewaleshetu #bambi #eshetumelese #dawitdreams #መሪፖድካስት #

إظهار الكل...
ስጋትን የማሸነፊያ መንገዶች

ስጋት ያላቸው ሰዎች ሌላን ሰው ለማስደሰት የሚጥሩ በራስ መተማመን የሌላቸው እና ስሜታቸው የሚቀያየር ይሆናል በዚህ ቪዲዮ ከስጋት ነፃ መሆን እንዴት እንደሚቻል ተመልክተናል

📻 ነጋትና ሕይወት ከመድረክ ጀርባ #3: የተንሸራተቱ ኃላፊነቶች ⛱ ከሰዎች ተነጥሎ ብቻን የተኖረ ሕይወት ⛱ በበቀል ስሜት የተኖረ ሕይወት ⛱ በፀፀት በፍርሃት በግራ መጋባት.... ውስጥ የተኖረ ሕይወት ቤተሰብ ኃላፊነቱን መወጣት ሲያቅተው በልጅ ላይ ያለውን ተፅዕኖ የሚያሳይ የአድማጭ ታሪክ ነው 👌 ሙያዊ መፍትሄ ተሰጥቶበታል! 👂 ያድምጡት 📔 ከራስዎ ጋር ያገናኙት ይማሩበት 🤝 ለወዳጅዎ ያጋሩት ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው። +251-935545452 +251-970414243 Telegram |Facebook |YouTube
إظهار الكل...
ከመድረክ_ጀርባ_#3_የተንሸራተቱ_ኃላፊነቶች_.mp329.83 MB
ይህን ስልጠና ካዘጋጁት ሰዎች አንዱ ነኝ እናንተም ብትሳተፉ ብዙ ነገር መቀየር ተችላላችሁ አያምልጣችሁ!👆
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎯 ለ 15 ሰዎች ብቻ ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና!!🎤 👌መቻልና ብቃት ላይ መሰረት ያደረገ! 🔴 ሳይለወጡ የማይጨርሱት ስልጠና! 🔥 ይመዝገቡ ቦታዎን ይያዙ! +251-970414243 +251-935 545452 Telegram | Facebook |YouTube
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
❓እንጠየቅ አንድ ሰው ራሱን ማወቁን ወይም አለማወቁን በምን ያረጋግጣል? 🤔 💬 መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን +251-970414243 +251-935545452 Telegram |Facebook |YouTube
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.