cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🌸 የሙስሊም ሴቶች ትምህርት ቤት🌸

الْعـــــِلــــْمُ قَــــــبْلَ الْقَــــــوْلِ وَالْعَمَلِ እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀድማል!!!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
401
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:29
Video unavailableShow in Telegram
1.06 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🔸«ዲኑንና ስነምግባሩን የምትወዱለት ሰው ለጋብቻ ፍለጋ ሲመጣችሁ አጋቡት። ይህ ካልሆነ ግን በምድር ላይ ከባድ የሆነ ፈተናንና ብልሽትን ታሰፍናላችሁ።» 𝐓𝐞:https://t.me/sultan_54
إظهار الكل...
ሚስቱን በትክክል ማስተዳደር የቻለ ሀገር መምራትም ይችላል። የአቡ ኢስሃቅ አልሁወይኒ حفظه الله ሰፋ ያለ ትምህርት ሳደምጥ የሰማሁት ነው። (ከሚስት ጋር በሰላምና በፍቅር መኖር ታጋሺነትን፣ አስተዋይነትን፣ ጀግንነትን---- ይጠይቃል ማለታቸው ነው። በጮኸች ቁጥር አብሮ የሚጮህ፣ ስትናደድ የሚያባብስ፣ ዋጋ የለውም እያሉ ነው።)
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
➲ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያህ እንዲህ ይላል፦አንድ ሰው ከማይፈልገው ጋር ትዳርን እንዲመሰርት ወላጆች ማስገደድ አይችሉም፡፡ አልፈልግም ካለ ትዳሩ ታሰረ(አጨ) አይባልም፡፡ አንድ ሰው ነፍሱ ደስ ያለችውን መርጦ የመብላት ችሎታና መብት እያለው ማንም ተነስቶ የማይፈልገውን ምግብ ብላ ብሎ ማስገደድ እንደማይችለው ሁሉ ትዳር ላይ ደግሞ ከዚህ በበለጠ መልኩ ይሆናል፡፡ ለምን ቢባል አንድ ሠው መጥፎ እንዲበላ ቢገደድ ወይም ቢመገብ ያ መጥፎ ጣዕም ለተወሰነ ጊዜ ነው የሚቆየው፡፡ መጥፎ ትዳር(ኑሮ) ከሆነ ግን ከሁለቱም ጥንዶች ጋር ብዙን ጊዜ ይቆያል፡፡ ሰውየውም ትልቅ እንግልት ውስጥ ይገባል፡፡ ልለየው ቢል እንኳ መለየቱ አዳጋች ይሆናል፡፡" [መጅሙዕ አል ፈታዋ 32/30]
إظهار الكل...