cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

❤️የፍቅር ወግ

. ❤️ፍቅር❤️.: ስለ ፍቅር ሚተነተንበት channel ❣የTelegram ጉዋደኛ ፣ ❣የፍቅር ጉዋደኛ ፣ ❣ወርቃማ የሆኑ የፍቅር አባባሎች ፣ ❣ስነ-ልቦና ፣ ❣አጫጭር የፍቅር ታሪኮች ፣ ❤️አብረን በፍቅር እንዘምር፡፡❤ Admi @tg6080 jone @wondo_genet1

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
1 251
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

❥😔ሄዋን ወይስ ህይወት😉💖 ሄዋን ትሁን ህይወት ፊቱን ያዞረብኝ ፅልመትን አልብሶ ገደል የከተተኝ እሷ ናት እንዴ ሌባው ደስታዬን ነፍጋ ለራሷ ያ'ረገችው ስፍስፍ ብዬ የሰጠዋትን ውዴታ ስትመልስልኝ አቆሻ አጨራምታ ያኔ ሰርቃኝ ይሆን ደስታዬን በክላው ይሆን እንዴ ልቤን! ወይስ ህይወት ነው ያመረረብኝ በቃ አትፈለግም ብሎ የጣለኝ መሸኛዬን አሳምሮ ያዘጋጀው መቃብሬን በደስታ የቆፈረው ነው እንዴ የህይወት እድሌ ያስባለኝ ያ! አስጠሊታው እከሌ ፅልመትን አልብሶ ሳቅን የነፈገኝ የራሴው እድል ነው እንዲ የጨከነብኝ ወይስ ያቺ ናት የልቤ ኮረና ሄዋን የሚሏት የኔው ገበና!! ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉●•• @wondo_genet1 📩 @tg6080 ━━━━━━━✦🌹✿✦━━━━━━━
إظهار الكل...
​​❥⚘⚘.......... ድምፅሽ ሲርቅ ከጆሮዬ መጠውለጉን ባየሽልኝ ያ ገራገር ሰውነቴ እየራበኝ ሳቅ ጨዋታሽ አስጨነቀኝ በዝምታሽ አንቺን የለመደው ቤቴ ካለሽበት ሰማይ ማዶ ባሳብ ሲዋኝ ልቤ ነዶ ሲቀጣጠል አንቺን ወዶ አይንሽን ላይ ጓጉቻለሁ ደጀሠላም ውዬ አድራለሁ ቀን ከለሊት አነባለሁ።። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉●•• @wondo_genet1 📩 @tg6080 ━━━━━━━✦🌹✿✦━━━━━━━
إظهار الكل...
​​♥️💞"ፅኑ ነው መውደዴ"💓 ብርቅም ከጎንሽ ቅር አይበልሽ ውዴ ፍፁም ብንራራቅ ፅኑ ነው መውደዴ ሀቁ ካመዘነ የልባችን እውነት ፍቅር ያጠበዋል የቦታን ልዩነት እኔ እዚህ ሆኜ ሀገር ላይ ብቶሆኝም ልቤ ላይ ነግሰሻል ውድዬ አረሳሽም አይደለም በቦታው ልኩ ሚገመተው ልብ ሲራራቅ ነው ፍቅር የሚሞተው!! ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉●•• @wondo_genet1 📩 @tg6080 ━━━━━━━✦🌹✿✦━━━━━━━
إظهار الكل...
​​🌸 ህመሙ ካመመሽ ስሜቱ ካለብሽ💔 ጭንቀቴ አንቺንም ከተሰማሽ ደካማ እንደሆንኩ አቅሙ እንደሌለኝ አንቺ ስለምታውቂ እባክሽኝ ስቃይዬን መድሀኒት ሁኝና አድኚኝ ፍቅሬ ሆይ ሳልሞትብሽ ነይ ሳቄን መልሺልኝ እንደትላንትና♥️ 🌷🌷🌸 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉●•• @wondo_genet1 📩 @tg6080 ━━━━━━━✦🌹✿✦━━━━━━━
إظهار الكل...
ዓይን ያነባል እንጅ አልቃሹ ልብ ነው ከአይኔ ውሃ ሲፈስ ልቤ ደም አልቃሽ ነው አነባ አትበሉኝ የዓይኔን ውሃ አይታችሁ የልቤን ውስጥ እሳት አመድ አልብሳችሁ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉●•• @wondo_genet1 📩 @tg6080 ━━━━━━━✦🌹✿✦━━━━━━━
إظهار الكل...
🌷🌷🌸 ....የኔ ውድ፣የኔ ንግስት ሁሌም ከጎንሽ ልሆንና ሊያስደስቱሽ የሚችሉትን ነገሮች ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ። ለምን እንዳትይኝ ምክንያቱም ላንቺ ከዚህም በላይ ይገባሻልና... ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉●•• @wondo_genet1 📩 @tg6080 ━━━━━━━✦🌹✿✦━━━━━━━
إظهار الكل...
​​​​🌹💌... ♥️ፍቅረኛህ በትንሽ ምክንያት ከአኮረፈችህ ወይም ከተጣላችህ እንዲህ በላት♥️ የተገደበ ፍቅር ውስጥ ከሆንሽ ግድቡን አፍርሺ ፍቅሬ፧ እኔ ላንቺ ያለኝ ፍቅር ገደብ አልባ ነው። ፍቅር ልኬት የለውም ፧የኔን ፍቅር ለመለካት ያሰብሽበት መንገድ የተሳሳተ ነው። አንቺን ሳፈቅርሽ እንዲሁ ያለምንም ምክንያት ነው። በምክንያት ስላላፈቀርኩሽ ፍቅሬ ሁሌም ድንቅ ነው። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉●•• @wondo_genet1 📩 @tg6080 ━━━━━━━✦🌹✿✦━━━━━━━
إظهار الكل...
🍃🌹🍃.......✍ አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል። ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን ለማሳመን ቃለት ማልደረድር እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር።😘 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉●•• @wondo_genet1 📩 @tg6080 ━━━━━━━✦🌹✿✦━━━━━━━
إظهار الكل...
​​ 😍ፍቅር😍 ❤️ፍቅር ግልፅነት ነው ❤️ፍቅር መተማመን ነው ❤️ፍቅር ጊዜያዊም አይደለም ❤️እውነተኛ ፍቅር በመሃላቹ መሰለቻቸት ብሎ ነገር የለም ❤️ በቃ እውነተኛ ፍቅር ሁሌም በየ ቀኑ አዲስ እየሆነ ነው የሚመጣ ነው ❤️ እውነተኛ አፍቃሪ የትም ቢሆን ማንምም ባያየው ሁሌም ለፍቅሩ ታማኝ ነው ❤️ እውነተኛ ፍቅር መራራቅም አይገድበውም ​​​ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉●•• @wondo_genet1 📩 @tg6080 ━━━━━━━✦🌹✿✦━━━━━━━
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.