cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

القناة التعليمية الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة

☞ዋናውን የቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት @AbuYehyaAselefy በዚህ ይቀላቀሉ!! ➲የዩቲዩብ ቻናላችንን ለማግኘት እና ቤተሰብ ለመሆን ⬇️ https://youtube.com/channel/UCrHkOu8UyG5-TDewqfcQG5Q 💡☞ለአስተያየት ወይንም ለጥቆማ እንዲሁም ስህተት ካያችሁብኝ በፍጥነት በዚች ይጠቁሙኝ ☞ @AbuYehyabot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 980
المشتركون
-124 ساعات
-117 أيام
-3330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👉 ዓሹራእና ምንዳውዓሹራእ ማለት የሙሐረም ወር 10ኛ ቀን ሲሆን ከነብዩላሂ ሙሳ አስገራሚ ታሪኮች አንዱን የሚያስታውሰን ቀን ነው። ➧ ነብዩላሂ ሙሳ ፊርዓውን ህፃናቶችን በሚያርድበት ዘመን ተወልደው በራሱ ቤት እንዲያድጉ አላህ ያሻውን ሰሪ የሆነው ጌታ አደረገ። ይህም ፊርዓውን በይተል መቅዲስ አካባቢ የተነሳ እሳት የግብፅን ምድር ሲያጠፋ በህልሙ ያይና ለጠንቋዮቹና ድግምተኞቹ ሲነግራቸው ከእስራኤላዊያን የሚወለድ ህፃን የንግስናው  መጥፊያ ሰበብ እንደሚሆን ነግሩት። ፊርዓውንም ከሚወለዱት ህፃናት ሴቶቹ ቀርተው ወንዶቹ እንዲታረዱ አዘዘ።ይህ ነገር አገልጋይ እንዳያሳጣቸው የፈሩት ግብፃዊያን ፊርዓው ዘንድ ሄደው አቤቱታ ሲያቀርቡ አንድ አመት የሚወለደው ተትቶ በሌላኛው አመት የሚወለደው እንዲታረድ አዘዘ። የአላህ ፍላጎት ሆነና ነብዩላሂ ሙሳ ወንድ ህፃናቶች በሚታረዱበት አመት ተወለዱ። የእስራኢላዊያን ህፃናት መወለድ የሚጠባበቁ ሰራዊቶች በመኖራቸው የነብዩላሂ ሙሳ እናት ጊዜዋ በመድረሱና አመቱ ወንድ ህፃናት የሚታረዱበት በመሆኑ ጭንቅ ውስጥ ገባች። የተፈራው አልቀረም ህፃኑ ተወለደ። እናት ምን ይዋጣት!!!? ↪️ አላህ ሁሉን ቻይ መሆኑን ሊያሳያት በሳጥን አድርገሽ ወደ ቀይ ባህር ወርውሪው የሚል መልእክት እንዲመጣላት አደረገ። ወረወረችውም። ወደ አላህም ፍፁም ተማፀነች። አላህም ልጇን እንደሚመልስላት ቃል ገባላት። ባህሩ ሳጥኑን ወደ ፊርዓውን ቤተመንግስት እየነዳ አደረሰው። የፊርዓው አገልጋይ ሴቶች ሳጥኑን አገኙት ሲከፍቱት የሚያምር ህፃን ነው!!!። ወደ ቤተመንግስት ተወሰደ። ኣሲያ የፊርዓው ባለቤት የአይናችን ማረፊያ ይሆናል ልጅ አድርገን እንያዘው አትግደለው አለችው ተቀበላት።     ➲ ረሃብ ይዞት ሲያለቅስ የሚቀርብለት ጡት በሙሉ እንቢ አለ። ምናልባት የሚስማማው ጡት ከተገኘ ብለው ሴቶችን ሲፈለጉ እህታቸው ማንነቷን ደብቃ አንድ ህፃናት በሙሉ ጡቷን የሚጠቡላት ሴት ላመላክታችሁ ወይ ብላ ጠየቀች አው አሉ። እናታቸው ወደ ቤተመንግስት መጣች!!!። ሱብሃናላህ በፊርዓውን ቤተመንግስት በእሱ ተንከባካቢነት በእናታቸው ጡት እንዲያድጉ አላህ አደረገ። በወቅቱ እስራኤላዊያን በቂብጦች የመከራ ገፈት ይጎነጩ ነበር። አላህ በሙሐረም 10ኛ ቀን ፊርዓውንን ከነሰራዊቱ አጥፍቶ እሳቸውንና ህዝቦቻቸውን ነጃ አወጣ። የአላህ መልእክተኛ ነብዩ ሙሐመድ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – ወደ መዲና ሲሄዱ አይሁዶች ይህን ቀን ሲፆሙ አገኙዋቸው። ለምንድነው የምትፆሙት ብለው ሲጠይቁዋቸው ይህ ቀንማ አላህ ፊርዓውን አጥፍቶ ሙሳን ያዳነበት ቀን ነው። ለዚህ ነው የምንፆመው አሉዋቸው። እሳቸውም ለሙሳማ እኔ ከናንተ የቀረብኩኝ ነኝ ብለው መፆም ጀመሩ ተከታዮቻቸውንም እንዲፆሙ አዘዙ። ያለውንም ምንዳ ሲናገሩ እንዲህ አሉ:– "صِيَامُ يَوْمِ عَرَفَةَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ وَالسَّنَةَ الَّتِي بَعْدَهُ وَصِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ"     رواه مسلم   ( 1162). "የዓረፋ ቀንን መፆም ያለፈውንና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። የዓሹራእ ቀንን መፆም ደግሞ ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።" ♻️ አዩዶችን ለመኻለፍ አላህ ካቆየኝ የሚመጣውን አመት ዘጠነኛውን የሙሐረም ቀን እፆማለሁ ብለው ነበር። ከዚህ በመነሳት የሙሐረምን ዘጠነኛና አስረኛ ቀን መፆም ይወደዳል። አብዛኛዎች ፉቀሃዎች ዘጠነኛ አስረኛና አስራ አንደኛውን ቀን መፆም ሱና ነው ይላሉ። ነገር ግን ከመረጃ አንፃር ዘጠነኛና አስረኛው ነው። ይህ ካልተቻለ አስረኛና አስራ አንደኛውን በመፆም አይሁዶችን መኻለፍ ይቻላል።         አላህ ይወፍቀን። ከተወሰነ ማስተካከያ ጋር በድጋሚ የተለቀቀ። http://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👍 4
የጁመዓ ኹጥባ ክፍል ❪147❫       ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ ↪️ የጁመዓ ኹጥባ 💎 عنوان፡- ➘➷➴ ↩️ «فضل يوم عشوراء وصيامه» 💎 ርዕስ፦➘➷➷ ➡️ «የዓሹራ ቀንና ፆም ትሩፋቱ» በሚል ርዕስ የተደረገ አዲስ ወቅታዊና አንገብጋቢ ኹጥባ! 🎙الأستاذ الفاضل أبو أنس [أبو جعفر] محمد أمين السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና 🕌بـمـدينـة شـواربـيـت [إثيـوبيـا]؛ فـي مـسـجد الـفـرقان «أعزها الله بنور الـسنـة والتوحيد» 🕌 በሸዋሮቢት ከተማ በሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ               📢ሼር ይደረግ!             🏝 ⇣⇣⇣•••⇣⇣⇣ 🏝        •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 📱👇👇👇👇 https://t.me/Abujaefermuhamedamin https://t.me/Abujaefermuhamedamin
إظهار الكل...
የጁመዓ_ኹጥባ_147_የዓሹራ_ቀንና_ፆም_ትሩፋቱ.mp37.06 MB
👍 2
አዲስ የምስራች እና ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ✅ በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሰለፍዮች የመስጂድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። 🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዳችን፦ በሰአቱ ይገለፃል ርዕስ ፦ በሰአቱ ይገለፃል                🗓 ፕሮግራሙ ጁሙዓ በ 05/11/16 አ እ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሄዳል። ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ። ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/welkiteunver https://t.me/welkiteunver 🌐 ሼር እና አድ በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ !!
إظهار الكل...
የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማስገንቢያ የመሬት ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

✍ አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበራካቱሁ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ምስጋና በአጠቃላይ ለአላህ የተገባ ነው መልካም ፍፃሜ አላህን ለሚፈሩ ባሮቹ ነው ጠላትነትም የለም ለበዳዮች ቢሆን እንጂ!! የአላህ ውዳሴውና ሰላምታው የነብያትና የመልክተኞች ሁሉ መደምደሚያ በሆኑት ነብያችን ላይ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው እንዲሁም የእነርሱን ፋና በመልካ በተከተሉት ላይ ይውረድ!

🔸 አዲስ ሙሀደራ 🔊 “አምስት ምክሮች ለእህቶች” * ተቅዋ * የዲን እውቀት * ባወቁት መስራት * ኢኽላስ እና ሙታበዓ * ሶብር እና ኢስቲቃማ 🎙በወንድም፦ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ ዐብዲላህ አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ) t.me/abuzekeryamuhamed t.me/abuzekeryamuhamed
إظهار الكل...
አምስት ምክሮች ለሴቶች.mp38.89 MB
💯 2
አዲስ የምስራች እና ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ✅ በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሰለፍዮች የመስጂድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። 🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዳችን፦ ብርቅዬ ከሆኑ የሀገራችን ኡስታዞች መካከል የሆነው ውዱ ኡስታዝ በሰአቱ ይገለፃል ርዕስ ፦ በሰአቱ ይገለፃል ደማቅ የባለ ትዳር እና የላጤዎች የጫረታ ውድድር ፕሮግራም ይኖረናል ምሽቶን ከኛጋር ያሳልፉ።                🗓 ፕሮግራሙ እሁድ በ 30/10/16 አ እ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሄዳል። ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ። ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/welkiteunver https://t.me/welkiteunver 🌐 ሼር እና አድ በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ !!
إظهار الكل...
የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማስገንቢያ የመሬት ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

✍ አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበራካቱሁ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ምስጋና በአጠቃላይ ለአላህ የተገባ ነው መልካም ፍፃሜ አላህን ለሚፈሩ ባሮቹ ነው ጠላትነትም የለም ለበዳዮች ቢሆን እንጂ!! የአላህ ውዳሴውና ሰላምታው የነብያትና የመልክተኞች ሁሉ መደምደሚያ በሆኑት ነብያችን ላይ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው እንዲሁም የእነርሱን ፋና በመልካ በተከተሉት ላይ ይውረድ!

👍 1
አዲስ የምስራች እና ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ✅ በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሰለፍዮች የመስጂድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። 🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዳችን፦ በሰአቱ ይገለፃል ርዕስ ፦ በሰአቱ ይገለፃል                🗓 ፕሮግራሙ ጁሙዓ በ 28/10/16 አ እ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሄዳል። ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ። ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/welkiteunver https://t.me/welkiteunver 🌐 ሼር እና አድ በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ !!
إظهار الكل...
የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማስገንቢያ የመሬት ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

✍ አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበራካቱሁ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ምስጋና በአጠቃላይ ለአላህ የተገባ ነው መልካም ፍፃሜ አላህን ለሚፈሩ ባሮቹ ነው ጠላትነትም የለም ለበዳዮች ቢሆን እንጂ!! የአላህ ውዳሴውና ሰላምታው የነብያትና የመልክተኞች ሁሉ መደምደሚያ በሆኑት ነብያችን ላይ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው እንዲሁም የእነርሱን ፋና በመልካ በተከተሉት ላይ ይውረድ!

የጁመዓ ኹጥባ ክፍል ❪146❫       ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ ↪️ የጁመዓ ኹጥባ 💎 ርዕስ፦➘➷➷ ➡️ «ስለ ሲሯጥ» በሚል ርዕስ የተደረገ አዲስ ወቅታዊና አንገብጋቢ ኹጥባ! ስለ ሲሯጥ የምትዳስስ አጠር እና መጠን ያለች ኹጥባ ናት። በውስ አንገብጋቢ እና ወሳኝ የሆኑ ነጥቦች ተዳስሰዋል። 🎙الأستاذ الفاضل أبو أنس [أبو جعفر] محمد أمين السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና 🕌بـمـدينـة شـواربـيـت [إثيـوبيـا]؛ فـي مـسـجد الـفـرقان «أعزها الله بنور الـسنـة والتوحيد» 🕌 በሸዋሮቢት ከተማ በሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ               📢ሼር ይደረግ!             🏝 ⇣⇣⇣•••⇣⇣⇣ 🏝        •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 📱👇👇👇👇 https://t.me/Abujaefermuhamedamin https://t.me/Abujaefermuhamedamin
إظهار الكل...
የጁመዓ ኹጥባ 146 ስለ ሲሯጥ.mp32.81 MB
👍 1
🔈#አጫጭር_ትምህርቶች        <===========> ↪️ ❝ፍቺ እና ትኩረት የሚፈልጉ ተያያዥ ነጥቦች! 📢ለባለትዳሮች ይቺን የድምፅ ፋይል ሼር በማድረግ አድርሱልን። በደንብ አድምጧት አደራ! በሁለት ፈታሁሽ በሶስት ፈታሁሽ ማለት እንዴት ይታያል?ኒካሁ ተህሊል ❪ገብተህ ውጣ❫ እና ፍርዱበሶስት ከተፈታች በሗላ እንደገና መጋባት ቢፈልጉ ምን ማድረግ አለባቸው? 💎በውስጡ ስለ ፍቺና ተያያዥ ነጥቦች ሰፊ ትምህርትን አቅፋ ይዛለች። አድምጧት! ↪️ ከኡስታዛችንም ጋር ፈገግ በሉ የተውሶ ወጤጤ አሉ። ኡስታዝ አሳቃችሁኝ ههههههههههههه 🎙الأسـتاذ أبـي جـعـفر محمد أمين السلـفي «حفظه الله» 🎙በኡስታዝ አቡ ጃዕፈር ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀው 👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
إظهار الكل...
1.10 MB
👍 6
ጫት እና አደጋው ✅✅✅✅ 🏝 ከኡስታዝ አቡ ኢልሃም ቻነል ተወስዶ ወደ pdf በወንድም አቡ ዒምራን የተዘጋጀ ➽ ጫት ዱንያዊ የሆኑ ጉዳቶች ያሉት ሲሆን 1, በገንዘብ ላይ፣ 2, በጤና ላይ፣ 3, በጊዜ ላይ፣ 3, በቤተሰብ ላይ የሚያደርሰው ጉዳት ተዳሷል። በሌላ በኩል አኸራዊ ጉዳቶች ያለት ሲሆንለምሳላ ከፆም፣ ➻ ከሶላት፣ ➻ ወንጀል ከመዳፈር አንፃር፣ ➻ ከሽርክ ጋር በተያያዘ እና የመሳሰለት ተዳሰዋል። 🚥 የቃመ ተጠቀመ ሳይሆን የቃመ ተለቀመ ነው የሚባሆው አዎ የቃመ ጥርሱን ይለቅማል ቤተሰቡን ይበትናል፤ ወንጀል ያጠራቅማል፤ ራሱንም ቤተሰቡንም ዲኑንም ሀገሩንም ይጎዳል። ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
إظهار الكل...
ጫት እና አደጋው.pdf2.09 MB
👍 2
🔈#አጫጭር_ትምህርቶች        <===========> ↪️ ❝ፍቺ እና ትኩረት የሚፈልጉ ተያያዥ ነጥቦች! 📢ለባለትዳሮች ይቺን የድምፅ ፋይል ሼር በማድረግ አድርሱልን። በደንብ አድምጧት አደራ! በሁለት ፈታሁሽ በሶስት ፈታሁሽ ማለት እንዴት ይታያል?ኒካሁ ተህሊል ❪ገብተህ ውጣ❫ እና ፍርዱበሶስት ከተፈታች በሗላ እንደገና መጋባት ቢፈልጉ ምን ማድረግ አለባቸው? 💎በውስጡ ስለ ፍቺና ተያያዥ ነጥቦች ሰፊ ትምህርትን አቅፋ ይዛለች። አድምጧት! ↪️ ከኡስታዛችንም ጋር ፈገግ በሉ የተውሶ ወጤጤ አሉ። ኡስታዝ አሳቃችሁኝ ههههههههههههه 🎙الأسـتاذ أبـي جـعـفر محمد أمين السلـفي «حفظه الله» 🎙በኡስታዝ አቡ ጃዕፈር ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀው 👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
إظهار الكل...
1.10 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.