ar
Feedback
Phenomenal pictures & graphic design

Phenomenal pictures & graphic design

الذهاب إلى القناة على Telegram

FOR ANY COMMENT Abiy 09 73 06 89 82 Photographer , travler MOBOGRAPHER SAMSUNG blue ,J4, iphone7 plus traveler Graphic design ካነበብኳቸው ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን @jahABP

إظهار المزيد
1 586
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
Let's hike to the beautiful Wonchi Plan your weekend with @ma_trip to hike the green crater lake on Apr 21, 2024. Activities
Let's hike to the beautiful Wonchi Plan your weekend with @ma_trip to hike the green crater lake on Apr 21, 2024. Activities 🏔 Hiking 👣 🏊‍ Swimming 👁 Amazing view of the lake from the top. ⚽️ Football 🏐 ♨Natural Hotspring water mub bath🏊‍♂ *Package_Includes 🍳Breakfast 🍴Lunch🥗 🚌 Transportation 💧Bottled water ✨Guide 💲Entrance fee & 📸 Professional photography 💵 price 2400ETB ✨Departure: Mexico- shebele (12:00LT) 🎫 Reservation 👇 @herayil (+251979709428) Join our Telegram channel 👇👇 @ma_trip

#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መልካም_እለተሰንበት_ይሁንልን #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ #መድኃኒዓለም_አባቴ #እመብርሃን❤️🕊️🕊️🕊️ #መስቀልደመራ #መስቀል_ኃይ
#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መልካም_እለተሰንበት_ይሁንልን #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ #መድኃኒዓለም_አባቴ #እመብርሃን❤️🕊️🕊️🕊️ #መስቀልደመራ #መስቀል_ኃይላችን_ነው #መስቀልየነፍሳችንመዳኛነው🙏🏼✝️😇💒 #ቀጥተኛዋ_መንገድ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክሳዊ_ወጣት _ወጣት #ቦሌ_መድሐኒአለም #ወላዲተ_አምላክ #እመአምላክ #አማላጄ #ፅጌ_ፀዓዳ #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ #ገድለ_ቅዱሳን #ገድለቅዱሳን #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ቂርቆስ #መራሄ_ብርሃናት_ሰንበት_ትምህርት_ቤት #street_photography #best #awesome #timing #photoshoot #our #lovely😍 #ethiopia

AB PHOTOGRAPHY ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት እምየ ምንሊክ ጀግናው እንኳን አደረሳቹ @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት እምየ ምንሊክ ጀግናው እንኳን አደረሳቹ @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD

Phenomenal picture ደረሰ ደረሰ ደረሰ " ፍቅርና መስዋዕትነት " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መታሠቢያነቱን ለ128 ኛው አድዋ በዓል ያደረገው የየካቲት ወር የቡና ጠጡ ዝግጅት እያዝናኑ ቁምነገ
Phenomenal picture ደረሰ ደረሰ ደረሰ " ፍቅርና መስዋዕትነት " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መታሠቢያነቱን ለ128 ኛው አድዋ በዓል ያደረገው የየካቲት ወር የቡና ጠጡ ዝግጅት እያዝናኑ ቁምነገር የሚያስጨብጡ ፕሮግራሞችን ይዞ ሊቀርብ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል የተለያዩ የኪነጥበብ ስራዎችን አዘጋጅተን እንጠብቆታለን እርስዎስ ከቤተሠብዎ ጋር ይህን የድል ወር ከልጆቻችን ጋር ለማሳለፍ ተዘጋጅተዋል ? እንግዲያውስ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ በሚገኘው ግቢያችን የካቲት 3 ከቀኑ 8 ሰዐት እንገናኝ

#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #ቅዱስ_ዑራኤል_ሊቀ_መላዕክት #አባታችን😍😍🥰🥰 #ጥበብ__ሰጪው_መልዓክ #እናታችን_ክብርሽ_ድንቅ_ነው፡፡ እንኳን አደረሳችሁ #tha
+5
#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #ቅዱስ_ዑራኤል_ሊቀ_መላዕክት #አባታችን😍😍🥰🥰 #ጥበብ__ሰጪው_መልዓክ #እናታችን_ክብርሽ_ድንቅ_ነው፡፡ እንኳን አደረሳችሁ #thank_you @sirakandualem & @abrhamyaregal5 for ur beautiful heart n support #ቀጥተኛዋ_መንገድ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክሳዊ_ወጣት _ወጣት #ታዕካ_ነገሥት_በዓታ_ለማርያም #ወላዲተ_አምላክ #እመአምላክ #አማላጄ #ፅጌ_ፀዓዳ #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ #ገድለ_ቅዱሳን #ገድለቅዱሳን #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ቂርቆስ #street_photography #best #awesome #timing #photoshoot #our #lovely😍 #ethiopia🇪🇹

ኢትዮጽታ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ ብእግዜብሔር ታዛ

ኢትዮጽያ ታበጽ እደዊሃ ሃበ እግዜብሔርብ ድንቅ ትርኢት ያቀረብንበት ቅጽበት

በቲክቶክ ኢንስታ ግራም ፌስቡክ ይለቀቅ

ቦታውን በአረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ ጭስ ያደመቅንበት ቅጽበት

ባርከን አባታችን ቅዱስ ኡራኤል የሁላችን አባት የጎዶሊያስ ልጆች በኡራኤል ታቦት ሲባረኩ

#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #ጥምቀት #2016 #እንክዋንአደረሳችሁ #ቀጥተኛዋ_መንገድ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክሳዊ_ወጣት _ወጣት #ታዕካ_ነገሥት_በዓታ_ለማርያ
+4
#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #ጥምቀት #2016 #እንክዋንአደረሳችሁ #ቀጥተኛዋ_መንገድ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክሳዊ_ወጣት _ወጣት #ታዕካ_ነገሥት_በዓታ_ለማርያም #ወላዲተ_አምላክ #እመአምላክ #አማላጄ #ፅጌ_ፀዓዳ #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ #ገድለ_ቅዱሳን #ገድለቅዱሳን #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ቂርቆስ #street_photography #best #awesome #timing #photoshoot #our #lovely😍 #ethiopia

ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሠቦቻችን በታላቅ ጉጉት የምንጠብቀው ፤ ከእናንተ ጋር የማይረሳ የቤተሠብ ጊዜ የምናሳልፍበት የወርሃዊ ቡና ጠጡ ፕሮግራማችን ጊዜውን ጠብቆ ተዘጋጅቷል። እሁድ ፣ ጥር 05
ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሠቦቻችን በታላቅ ጉጉት የምንጠብቀው ፤ ከእናንተ ጋር የማይረሳ የቤተሠብ ጊዜ የምናሳልፍበት የወርሃዊ ቡና ጠጡ ፕሮግራማችን ጊዜውን ጠብቆ ተዘጋጅቷል። እሁድ ፣ ጥር 05 ፣ 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በመምጣት ከልጆቻችን ጋር ድንቅ ጊዜን ያሳልፉ ዘንድ ከነቤተሰብዎ ተጋብዘዋል።

ሰባቱ ሰዎች በስታቲሺያን በሀይሉ ገብረመድህን ታህሳስ 3 ምሽት 1:00 በ "ሐዋዝ ሀሳብ ቲዩብ" ይለቀቃል ሰብስክራይብ አድርገው ይከታተሉ። እነሆ ሊንካችን 👇 https://www.youtube.com/channel/UCgK1RJHl2dQDQdLlJFUExfQ

#PHENOMENAL_picture #የፍጥረት_ናፍቆት "#እነሆኝ_የጌታ_ባርያ_እንደቃልህ_ይደረግልኝ" በምድር ላይ ብዙ የማይረሱ ታሪካዊ ንግግሮችን ያደረጉ ታላላቅ ሰዎች አሉ:: ድንግሊቱ የተናገረችውን ይህን አንድ ዐረፍተ ነገር ያህል ግን የሰው ልጅን ታሪክ የለወጠ ቃል የለም:: ይህ ቃል እንደዋዛ ከሌሎች ቃላት ተርታ መፃፍ እንዴት ያስጨንቃል? በዚህ ቃል ምክንያት የሆነልንን ካሰብነው እንደ እውነቱ ከሆነ ይህ ዐረፍተ ነገር #በወርቅ_ቀለም መፃፍ የሚገባው ቃል ነው:: ይህ ቃል #በብርሃናዊ ብዕር #በቅዱሳን_እጅ ብቻ ሊፃፍ የሚገባው ቃል ነበረ:: ሰማይንና ምድርን ያገናኘ ይሔ ቃል እንዴት እንዲሁ አንብበን እናልፈዋለን?? ይህ ዐረፍተ ነገር በሐዲስ ኪዳን ለተፃፉት ለሌሎች ቃላት ሁሉ መነሻ ነበር:: ይህ ዐረፍተ ነገር የሰው ልጆችም እግዚአብሔርም ተጠባብቀው የሰሙት ድንቅ ቃል ነው:: #የዚህን_ዓረፍተ_ነገር_ያህል_የሰው_ልጅን_ታሪክ_የለወጠ_ቃል_ከፍጡር_እንደበት_ተሰምቶ አይታወቅም:: ብዙ ከማትናገረዋ የዓስራ አምስት ዓመት ብላቴና ድንግል ማርያም አፍ የወጡት እነዚህ ውድ ቃላት በመነገራቸው ያስከተሉት ነገር ፍጥረታትን ሁሉ ለዘመናት ሲናገሩ ውለው ቢያድሩ ሊያመጡት የማይችሉት ነገር ነው:: ይህ ቃል #እግዚአብሔር_ወልድን_ከዙፋኑ_ሰው_ለመሆን የጠራ ቃል ነው:: ይህ ቃል #የገነት_በርን_ያስከፈተ #የኪሩቤልን_ሰይፍ_ያስጣለ_ቃል_ነበር:: ይህ ቃል #የፍጥረትን_ናፍቆት የሆነውን የእግዚአብሔርን ልጅ መገለጥ የወጠነ #የምህረት_ዘመንን ያስጀመረ #ዘመን_ለማቆጠርለት አምላክ ዘመን እንዲቆጠርለት የማስጀመሪያ ቃል ነበር:: #እመቤቴ_ሆይ የአንቺ 'ይሁንልኝ' የሚል ቃል ተከትሎ እግዚአብሔር ሰው ሆነ:: ሰው ሆኜ ተፈጥሬ ሰው መሆን ያቃተኝን እኔስ #ሰው_የምታደርጊኝ_መች_ይሆን??🥺🥺 አምላክ ሰው እንዲሆን ይሁን ያልሽዋ ሆይ ስለ እኔ ሰው መሆን 'ይሁን' የምትይው መቼ ይሆን? 'በርታ ሰውም ሁን' የሚለው ቃል መጠበቅ አቅቶኝ ኃጢያት ሰልጥኖብኝ 'ሰው ክቡር ሆኖ ሳለ አላወቀም እንድሚጠፋው እንስሳት መሰለ' የሚያሰኝ ሕይወት ለምኖረው ለእኔ እንደቃሉ መሆን ላቃተኝ ለኔ ወደ መሐሪው ልጅሽ... 'ይህ ሐጢያተኛ ባሪያህ እንደቃልህ ይሁንልኝ' ብለሽ እኔንም እንደቃሉ የምታደርጊኝ መቼ ይሆን?? መልካም የልደት በዓል😍😍😍 #የብርሃን_እናት ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ አብይ የማርይም ልጅ ነኝ ለንባብ እንዲመች አድርጌ አቀረብኩት #street_photography #ጃን_ያሬድ #አእላፋት_ዝማሬ @henok.haile እናመሰግናለን 😍🙏🙏😍 #ምን_አይነት_ቀን_ነበር😍😍🙏🙏🙏🥺😢😍😍😍 #best #awesome #timing #photoshoot #our #lovely😍 #ethiopia🇪🇹

#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #selenat_charity_organization #merychristmas #thankyou #for_coming #Charity #Nonprofit
+9
#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #selenat_charity_organization #merychristmas #thankyou #for_coming #Charity #Nonprofit #Donate #Volunteer #Activism #CharityTuesday #Makeadifference #Payitforward #Givingback #Change #movie #street_photography #best #awesome #timing #photoshoot #our #lovely😍 #ethiopia🇪🇹