cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Terminos Academy

Elementary School

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
748
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+17 أيام
+830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🔔🔔ለውድ የተከበራችሁ የአካዳሚያችን ወላጆች በሙሉ 🔔🔔 🎤🎤🎤🎤🎤🎤📌📌📌📌📌📌🔊🔊🔊🔊🔊📣📣📣📣📣 ♣️♣️እንደሚታወቀው ባሳለፍነው ጊዜ በጥናት መርሐ-ግብር ላይ የአካዳሚው አብዛኛውን ወላጅ ባለመክፈሉ መርሐ--ግብሩን በጊዜያዊነት ማቋረጣችንን እንዲሁም በተጨማሪም ባሳለፍነው ሐሙስ፣ ግንቦት 1፣ 2016 ዓ.ም ከስድስተኛ እና ስምንተኛ ክፍል ወላጆች ጋር ስብሰባ ማድረጋችን ይታወሳል። በዚህም ስብሰባ ላይ ባሳለፍነው የትምህርት ጊዜ የነበሩ ሁነቶች ተነስተው ሪፖርት የተሰጠ እና ጥያቄም ተሰንዝረው ምላሽ የተሰጠባቸው ሲሆን ከተጠየቁትም ጥያቄዎች መካከልም የጥናት መርሐ-ግብሩ እንዲቀጥል ነበር።🔔🔔 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 🗣🗣ይህንንም በማጤን አርብ፣ ግንቦት 2፣ 2016 ዓ.ም ከወላጅ መምህራን ህብረት ኮሚቴ ጋር በተደረገ ስብሰባ ለመወያየት ተችሏል፤ በመሆኑም በውይይቱ መጨረሻም ኮሚቴው ከዚህ በታች የተቀመጠውን ውሳኔ አስተላልፏል።📣📣 1. የስድስተኛ እና ስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ተፈታኝ እንደመሆናቸው ጥናታቸው መቋረጥ ስለሌለበት ከሰኞ ጀምሮ እንዲቀጥል ተወስኗል። በመሆኑም ከነገ ሰኞ፣ ግንቦት 5፣ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ያለባቸውን ውዝፍ ጨምሮ መጪውን የግንቦት ወር ከፍለው ያጠናቀቁ ወላጆች ደረሰኛቸውን በአካዳሚው ሂሳብ ክፍል በማወራረድ ከሂሳብ ክፍል ብቻ ማረጋገጫ ሲወስዱ ወደ ጥናት መርሐ-ግብር እንዲቀላቀሉ ተወስኗል። ስለዚህም በተገለፀው መንገድ ያጠናቀቁ ወላጆች ከነገ ጀምሮ ልጆቻቸውን ጥናት መቀላቀል የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵 2. ከላይ ከተገለፀው የክፍል ደረጃ ውጪ የሆኑ ተማሪዎችን የጥናት መርሐ-ግብር በተመለከተ እንደዚሁ ፍላጎቱ ያላቸው ወላጆች በሙሉ ያለባቸውን ውዝፍ ጨምሮ የቀጣዩን ግንቦት ወር ክፍያ ከከፈሉ ብቻ መርሐ-ግብሩን መቀላቀል የሚችሉ እንደሚሆን ተወስኗል። ጥናቱም በተጣራ መንገድ ከሐሙስ፣ ግንቦት 8 ፣ 2016 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን በደስታ ለመግለፅ እንወዳለን። 🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵 3. በተጨማሪም አሳልፋችሁ ለከፈላችሁ በጣም ጥቂት ወላጆች ባለበት ጥናት ከላይ በተገለፀው ቀን የሚጀመር ሆኖ በቀጥታ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 የአካዳሚው አስተዳደር ከአክብሮት ሰላምታ ጋር
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እነሆ በዛሬው ዕለት ከውድ ወላጆቻችን ጋር ያደረግነው ውይይት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። በነገው ዕለት ዝርዝር መረጃውን እናደርሳችሗለን።
إظهار الكل...
ለውድ የተከበራችሁ የአካዳሚያችን ወላጆች በሙሉ በነገው ዕለት የስድስተኛ እና የስምንተኛ ክፍል ወላጆች ስብሰባ ስለሚኖር በሁለቱም የአካዳሚው ቅርንጫፎች ትምህርት አይኖርም። መደበኛው ትምህርት አርብ የሚቀጥል ይሆናል። በተያያዘ ለስብሰባ የምትመጡት ወላጆች የልጆቹ አባት ወይም እናት ብቻ መሆን የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ጠዋት 2:30 ላይ ለምንጀምረው ስብሰባ ቀድማችሁ መገኘት እንዳለባችሁ እና የልጆቻችሁን መታወቂያ በመያዝ ብቻ መምጣት እንዳለባችሁ መዘንጋት የለበትም። ከአክብሮት ሰላምታ ጋር የአካዳሚው አስተዳደር
إظهار الكل...
06:41
Video unavailableShow in Telegram
🏵🏵🏵ይህን አይቶ አለማድነቅ አይቻልም🏵🏵🏵 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 👌👌አስቡት እስቲ እነዚህን የመሰለ ትውልድ በዚህ ሁኔታ እያደጉ ሃገር ሲያሰተምሩ😉😉🤓🤓 🧠🧠🧠⚙️⚙️🧠🧠🔋🔋🔋🔋 🎚ልጆቻችንን አስተምረን የተማሩትን ደግሞ በራሳቸው በዚህ ልክ እንዲያስረዱ እድል ስንሰጥ የሚኖረውን የፅንሰ ሃሳብ መዝለቅና መዋሐድ ለመግለፅ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም።💧💧💧❤️❤️💧💧 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎉 📣📣📣📣ተማሪ አፎምያ ዘላለም የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን በደረሳት ✅ሂሳብ ትምህርት ስለ የድምሮች፣ የልዩነቶች እና የብዜቶች ተካፋይነት ርዕስ ዙሪያ የሰጠችውን ገለፃ በነፃነት በዚህ መልክ አቅርባዋለች።👏👏👏👏🍀🍀 🔔🔔እኛም የዚህን አይነት ልጆች ከመቼውም ጊዜ በላይ እንዲበረክቱልን በአቅማችን ልክ እየሰራን እንገኛለን።📈📈📈📈📈 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 ❤️❤️🤌🤌🤌🤌🤌አይታችሁ ማለፍ ብቻ ሳይሆን ደግሞ በደንብ እንድታበረታቱልን መልዕክታችን ነው።👍👍👍👍👍🤌🤌🤌🤌
إظهار الكل...
16:39
Video unavailableShow in Telegram
🔔🔔🔔ባሳለፍነው ጊዜ በነበረው🔔🔔🔔 👩‍🏫👩‍🏫 የስምንተኛ ክፍል የትምህርት ጥብረቃ አቀራረብ ውስጥ እንደ ምሳሌ👍👍 ተማሪ ሃያት መሐመድ ስለ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ያቀረበቸውን እነሆ ተጋበዙልን እንዲሁም አበረታቱልን። 🙏🙏🙏 🌕 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌕 🌈🌈የነገ ውድ ልጆቻችንን በእነዚህ ስራዎች ውስጥ የተሰማችሁን መወድስ አጋሯቸው።✨✨✨✨🌟
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
🔔🔔ነገ ማለትም ረዕቡ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 ዓ.ም በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በላባችን ለምናድር ሁሉ በዓል ነው። ታዲያ ይህን በማስመልከት ትምህርት ቤታችን ሐሙስ የላብ አደሮችን ቀን ይከበራል።👩‍🏫👩‍🔧👨‍💼👸👮‍♀️👮‍♀️👮‍♀️👮👮👮🧑‍🍳🧑‍🍳🧑‍🍳💃💃💃 ስለዚህ እናንተ ውድ ወላጆች ስለምትሰሯቸው ውድ የላብ ስራዎች በነገው ዕለት በቤት ውስጥ ተወያይታችሁ ልጆቻችሁን በስነ ፅሑፍ ስራዎች ተዘጋጅተው ሐሙስ ጠዋት ለጓደኞቻቸው በመድረክ የሰልፍ ስነስረዓት ላይ እንዲያቀርቡ እና በስነ ፅሑፍ እንዲወዳደሩ ትረዷቸው ዘንድ እንጋብዛለን፤🔔🔔 መልካም የላብ አደሮች ቀን💪💪💪💪💪💪
إظهار الكل...