cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ድልበር school's Meme

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
485
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
𝗖𝗮𝗽𝘁𝗶𝗼𝗻 🤯😜

Hello 🙌 This Is the Best Channel ..That You can have fun😂 ....learn someting about..... Love 🥰,Life😇 , success 🤑, Sarcastic 🤪....and You Can Use It As A Bio. Get Your Favorite Captions.😉 @Sarcastic_Caption @Sarcastic_Caption

[Forwarded from ትምህርት ሚኒስተር ] ሰበር ዜና ከ ትምርህርት ሚኒስትር የተሰጠ መግለጫ ከዚህ በፊት ባወጣነው ማስታወቂያ ሁሉንም ተማሪዎች ወደ ትምርት ገበታ መጥራታችን ይታወሳል ሆኖም ሀገራችን ላይ በተከሰተው አለመረጋጋት የ ኮሚኒቲ ተማሪዎችን ሆነ ሌሎች ተማሪዎች ከዚህ በኋላ ምንጠራ አይመስለንም ስለዚህ በያላቹህበት አካበቢ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አማራጮችን እንዲመርጡ እናሳስባለን 1, ስራ ካገኛቹህ ፈልጉ.. 2,ማግባት ያሰባቹህ አግቡ ። 3, መመንኮስ የምትፈልጉ መንኩሱ። 4, መሰደድ ምትፈልጉ ባስቸኳይ ተሰደዱ። 5, Activist የሆናችሁ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ንቁ የፖለቲካ ተሳትፎአቹሁን ቀጥሉበት ። 6,ግቢ እንመለሳለን ብላቹህ እንዳትጠረጥሩ 7,እስካሁን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን 🙏🙏 ትምህርት ሚንስተር ጌታ ሆይ ውለታክ በዛብን😂🙄😳😂😂😂
إظهار الكل...
ትምህርት ተከፍቶ መምህሩ ስም ሲጠራ ═══••••═══ 1. አህመድ አሊ ....... "አግብቷል"🗣 2. ዮናስ አበራ ......."ገጠር እርሻ ጀምሯል"🗣 3. ሶስና ደበበ ..... "አራስ ናት ቲቸር"🗣🗣 4. ሮቤል ኪዳኔ... "መንጃ ፍቃድ አውጥቷል"🗣 5. ዘቢባ ኡመር... "አረብ ሀገር ሔዳለች"🗣 6. ቃልኪዳን ጥላሁን... "የጀበና ቡና ከፍታለች"🗣 7. ሸምሱ ከዲር... "ጫት ቤት ከፍቷል"🗣 8. ወይንሸት አየለ... "ፍቅረኛዋን ተከትላ ጠፍታለች"🗣 9. ናትናኤል ከበደ... "የሰፈር ልጅ አስገድዶ ደፍሮ ታስሯል"🗣 10. ሀብተሚካኤል ... "ቴሌግራም ቻናል ከፍቶ ሙድ እየያዘ ነው"🗣 😜😂🤣 @Dopekingzz
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.