cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዳኒ ዲሽ dani dish

ለሚኖራቹ ጥያቄና መረጃ ዳኒ ዲሽ ቀጥሎ ባለው የTelegram link መጠቀም ይችላሉ።0967432488

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
178
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አዲሱ #VANSTAR V8 EXTREME HD ሪሲቨር ገበያ ላይ ገብቷል ♥ስለ ሪሲቨሩ ላብራራላቹ በዋጋ ከሁሉም Vanstar ሞዴሎች menu ሲስተሙ ከ Ibox 3030 ጋር ተመሳሳይ PINK MENU በዲሽ ሰሪዎች በጣም ተወዳች ምርጥ ጥራት ያለው ግራፊክስ ነው ለፍላት ቲቪ ጥራቱ ምርጥ ነው ♥ሁለት ፍላሽ ከፊት አንድ ከውሃላ አንድ መቀበል ይችላል ይህም ለአጠቃቀም አመቺ ነው ♥ ማንኛውም ሪሲቨሩ ምርጥ ከሚያስብለው ነገር ውስጥ ሪሞቱ ነው ከ ቫንስታር ሪሲቨሩ ጋር ያለው ኦሪጂናል ጠንካራና ውበት ያለው ሪሞት ነው ማንኛውም በተን በሚጫኑበት ሰአት ሪሞቱ ላይ ይበራል ያለው ♥ከፊት ለፊት ያለው front panel ተከፋች ነው እሱ ሲከፈት በተን እና ፋላሽ መሰኪያ አለው 👉Software function⬇ 💝ይህ ሪሲቨር 1 GB RAM (original ሶፍትዌሩ 8mb)ስለሆነ ብዙ ፋንክሽኖችን መያዝ ይችላል 💝Sat to ip ይሰራል ይህም ደሞ VLC player በመጠቀም በተመሳሳይ ሰአት በአንድ ሪሲቨር ሁለት ቻናል ማየት ብንፈልግ በቀላሉ በቲቪ አንድ ቻናል በስልካችን ሌላ ቻናል ማየት ያስችላል 💝 ኢንተርኔት በመጠቀም YouTube በጥራት ይሰራል 💝ከላይ እንደምታዩት IPTV ይሰራል በውስጡ በጠም ተፈላጊ የሆነው የአረብ ሀገሮች የሚጠቀሙት ስልክ ላይ መጫን የሚችለው MY HD IPTV አለው በዚህ ውስጥ ሙሉ DSTV ፓኬጅ አቦል ቲቪን ጨምሮ & BEIN SPORT, BT SPORT በሙሉ አለው እንደዚሁም Netflix እና ለብቻው በካታጎሪ የልጆች እና ተከታታይ ፊልሞች ያሉበት ፎልደር አለው ከ 10000 በላይ የተለያዩ ሀገራት ቻናሎች አሉት ሚገርመው ነገር ኮዱን ማንኛውም አንድሮይድ ዲቫይስ ላይ መጫን ይቻላል በ 1 mb/se Dstv በቀላሉ ያስጠቅማል በተጨማሪም እንደሌሎቹ ሪሲቨሮች እነዚህ Iptv አለው Extreme iptv,Stalker iptv, እንደዚሁም IPTV M3U ፋይል ካላቹ insert አርገቹ ተጠቀሙ 💝 Orange server አለው ይህ አዲስ ሰርቨር ሲሆን ከዚህ በፊትም ለመጀያ ጊዜ የGshare ሰርቨርን ለሀገራችን በቀዳሚ ደረጃ Superstar (Vanstar) ላይ ነው የተጫነው አሁንም አዲሱ Orange iks በ ቀዳሚነት በ #Vanstar_v8_extreme ይዘን መተናል Amos@4w ወይም #YES_SPORT ፓኬጅ ያለምንም መቆራረጥ በጥራት ይሰራል በተጨማሪ Mgcam, Cccam ሰርቨር መጠቀመም ይችላሉ 💝 እንደሚታወቀው ብዙ ሪሲቨሮች ላይ ኢትዮሳት(ethiosat) ላይ Mbc2፣Mbc action ፣Mbc 3 ሁሉም Mbc ፓኬጅ ድምፃቸው አይሰራም ነገር ግን ሁሉም Vanstar ሞዴሎች ላይ በጥራት ይሰራል ወደፊትም Horn sport የመሳሰሉት ድምፅ አልሰራ ቢል በዚህ ሪሲቨር መስራት ይችላል 💝 ማንኛውንም የቪዲዮና ኦዲዮ ማጫወት ስለሚችል በፋላሽና በሚሞሪ የፈለጋቹትን ፊልም፣ሙዚቃ፣ በሪሲቨሩ ማየት ይችላሉ 💝 በጣም ደስ ሚለው በማንኛውም ሰአት የተሳሳተ ሶፍትዌር ብትጭኑበት ወይም በሶፍትዌር ችግር ሪሲቨሩ ቢበላሽ ያለምንም ኮምፒውተር እና Rs 232 cable ሳትቸገሩ በፍላሽ ብቻ ዋናውን ሶፍትዌር ‼ስሙን ወደ Gxrom.bin Rename በማድረግ ብቻ መጫን እና ማስተካከል ይቻላል 💝 😍😍👉 ቻናል ሊስት ወይም የቻናል ረድፉ አንደተመቻቹ ቀዩን List mode በመንካት ስትፈልጉ በአንድ ረድፍ በሁለት ረድፍ በሶስት ረድፍ ማድረግ ትችላላችሁ ይህም ለአጠቃም ቻናል ለመምረጥ ለመቀያየር ምርጥዬ ፊውቸር ነው ይህ function ብዙ ሪሲቨሮች ላይ የለም 💝Biss key ለማስገባት እንደሌሎቹ Vanstar በቀላሉ ሪሞት ላይ Biss ሚለውን ብቻ መንካት ቲቪ ቫርዝሽን መክፈት ይችላሉ 💝አብዛኛው ሪሲቨር ሪሞት ሲበላሽ ለመግዛት ትቸገራላቹ Van ይህን በማሰብ ለሁሉም ሞዴሎች ከበቂ በላይ ሪሞት ስላስመጣን አይቸገሩም መርካቶ በቀላሉ የገኛሉ ከላይ እንደነገርኳቹ ይህ ሪሲቨር በዋጋ አሁን የሪሲቨር ዋጋ ካለበት አንፃር ኪስ የማይጎዳ ነው አቅም አነስ ላላቹ አሪፍ አጋጣሚ ነው ለዲሽ ቴክኒሺያኖች እንደ አማራጭ ጥሩ ነው በእርግጠኝነት ገዝታቹ ሞክሩት ትወዱታላቹ ⏩Vanstar ድርጅት ወደፊትም ለተጠቃሚ አመቺና ከጊዜው ጋር የሚሄዱ በተለየዩ አዳዲስ ነገሮች ብቅ ይላል በዚህ አጋጣሚ ማንኛውም የVanstar ብራንድ ሪሲቨሮች ገዝታቹም ወይም እያያቹበት በመሐል ብልሽት ቢያጋጥመው ከየትኛውም ሱቅ ብትገዙም ሁሉም ነፃ የአንድ አመት ዋስትና ስላለው ያለንም ክፍያ በነፃ ተስተካክሎ ይወስዳሉ ባይሰራ እንኳን የታሸገ አዲስ ሪሲቨር ይቀየርሎታል ቃላችንን በደምብ እናከብራለን ‼ልብ በሉ ከናተ ሚጠበቀው ምንም ቢበላሽ ሪሲቨሩን በቴክኒሺያን አያስፈቱት 👉ድንገት ሪሲቨሩ ላይ ችግር ሲኖር በዚህ አድራሻ ያምጡት ⏩መርካቶ ከቀረባቹ በዚህ ስልክ ያገኙናል ☎+251911646254 (እስክንድር ) ⏩ ሳሪስ ሀና ማሩያም ከቀረባቹ ☎0954893869/0947383333(ሳሚ) - 😲 💝 ሰርፕራትዝ ለሁሉም Vanstar v8 extreme ሞዴል ሪሲቨር ብቻ በ 250 ብር ሚሸጥ የነበረውን ሰርቨር ለሁሉም በነፃ የአንድ አመት Orange ሰርቨር ሰጣችዋለሁ ከናተ ሚጠበቀው በዚህ ስልክ በቴሌግራም 0911264380 ላይ ማክ አድሬስ #mac_address ፎቶ አንስታቹ መላክ ብቻ ነው ቃሌን በሚገባ ጠብቃለሁ ይመቻቹ 👉ሪሲቨሩን መርካቶ በብዛትም በፍሬም ከማንኛውም ዲሽ መሸጫ ያገኙታል ልብ በሉ አሁን ያለው ዋጋ ለፕሮሞሽን ስለሆነ ቶሎ ቢገዙት ይመከራል -- ‼😍 ሶፍትዌር ላይ አዳዲስ ነገር ካለ ለሱ እኔ አለሁለት ቶሎ አፕዴት እናረጋለን በቀላሉ ሶፍትዌር ለማውረድ ኳምፓኒው የራሱ የሆነ ዌብሳይት ፣ቴሌግራም ቻናል፣የቴሌግራም ቦት ስላለው በቀላሉ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ማውረድ ትችላሉ ለመረጃ ያክል ነው wifi እቤታችሁ ላለ ሰው በጣም ተመራጭ ነው
إظهار الكل...
የሁሉም ሪሲቨሮች Master code እና Bisskey አገባብ ከዮናስ ዲሽና ኤሌክትሮኒስ __________ LS 1000 -2000-3000-4000-9200-9300 ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ 🌲 Bisskey _ በመጀመርያ Menu እንጫናለን። በመቀጠል Installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch Enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🌲 Master code 3503 _________ Ls 9200_9300-1000-2000-3000-4000 Gold እና Smart ሪሲቨሮች ላይ 🌲Bisskey installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🌲Master code 6666 __________ Ls 2020-3030-4040 ሪሲቨሮች ላይ 🌲Bisskey ሪሞት ላይ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ Patch enabled ሲለን ሪሞቱ ላይ Goto የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🌲Master code 8888 _________ Ls6-Ls7-Ls8-Ls9 ሪሲቨሮች ላይ 🌲Bisskey ለማስገባት Installation ላይ ሆነን 6666 በመጫን Patch enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🌲Master code 6666 __________ Ls 1000++ሪሲቨር ላይ Bisskey ለማስገባት በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888 ወይም F1 + 333 መጫን Patch Enabled ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን። 🌲Master code 9876 __________ Ls 6060-8080-8585-9090 🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን። 🌲Master code 9876 _________ Ls 9090-Ls 90o0Mini HD 🌲Bisskey ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን። 🌲Master code 9876 _________ RealStar 1010-5050 🌲Bisskey በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ Software እንጭናለን።በመቀጠል Installation ላይ Factory Defult በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን። 🌲Master code 9876 _________________ LEG N2R PLUS -N24 PRO-N24 🌲Bisskey ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🌲Master code 1512 _________________ Supermax 2425 power plus-9300CAHD-9200CAHD-3000HD 3G-9700CA HD +++ -4300mini 🌲Bisskey ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ Slow +1111 ስንጫን Patch enabled ሲለን Page_ በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🌲Master code 9876 __________________ SM 2425HD-2350-25600Brilliant -9700CA Gold Plus 🌲Bisskey ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል Ok ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🌲Master code 3606 __________________________ Eurostar 9200Gold plus Sd -9300-9600 Sd 🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu እንጫናለን በመቀጠል 7777 ስነጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል 🌲Master code 1004 _________________ SM 2550HD CA MINI 🌲Bisskey ለማስገባት መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን save እናደርጋለን። 🌲Master code 3327 _3328_3329 _________________ IBOX 3030,3030S,3030S2 🌲Bisskey በመጀመርያ Update እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን። 🌲Master code 9876 _________________ Sm F18 ALL TYPE 🌲Bisskey ለማስገባት Update እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page _ በመንካት ማስገባት እንችላለን። 🌲Master code 9876 -6000 __________________________ SM 3500 3G HD 🌲Bisskey ለማስገባት Update በsoftware ካደረግን በዋላ F1 + 111 ስንነካ patch enabled ሲለን Page _ በመንካት ኮድ ማስገባት እንችላለን 🌲Master code 9876 ________________ NEw Star NR 4040 🌲Bisskey በመጀመርያ update ካደረግን በዋላ ቻናሉ ላይ በማድረግ red (ቀይ) በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🌲Master code _______________ i MAX HD BOX 🌲Bisskey ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Factory ማድረግ በመቀጠል A-B በተንን በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን። 🌲Master code ________________ SR 4080 EXTREME 🌲Bisskey ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Page _ በመጫን መሙላት እንችላለን። _______________ CORONET HD RECIVERS 🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🌲Master code 9876 -9999 ________________ HD WORLD RECIVERS 🌲Bisskey ለማስገባት ቻናሉ ላይ በማድረግ በመቀጠል ሪሞቱ ላይ 0000 በመጫን box ሲመጣልን ኮድ መሙላት እንችላለን። ________________ TIGER HIGH CLASS V2 🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 333 በመጫን መሙላት እንችላለን። _________________ STAR GOLD MINI 🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu በመቀጠል 999 በመጫን ማስገባት እንችላለን። _________________ FREE SAT RECIVERS 🌲Bisskey ቻናሉን እንከፍትና Menu በመቀጠል Conditional ላይ በመግባት Access የሚል አማራጭ ላይ በመሆን 6666 ኮድ መሙላት እንችላለን። 🌲Master code 6666 __________________ TIGER E12 HD ULTRA RF 🌲Bisskey ሪሞት ላይ F1 በመጫን መሙላት እንችላለን። ይቀጥላል ...... @YONASDISH @YONASDISH2 @software365
إظهار الكل...
🎯ለ Vanstar Receiver ተጠቃሚዎች አጫጭር ቴክኒካል መረጃዎች 🚥Vanstar v8 pro 🎯Vanstar pro ላይ ሰርቨር ቦታው(option) ከጠፋባቹ multimedia ውስጥ በመግባት ሪሞት ላይ 1506 ስትነኩ unhide ይሆናል 🎯Vanstr v8 pro ሪሲቨሩ በፓስወርድ ቢቆለፍ ማስተርኮዱ(master password) ከፈለጋቹ 1506 ነው 🎯Vanstar v8 pro ላይ E-VISION IPTV ውስጥ Adult channel ማየት ከፈለጋቹ hide ስለሆነ unhide ለማረግ 1506 መንካት ነው ከዛ መጨረሻ ላይ folder ያመጣል 🚥Vanstar V8 &v8 plus 🎯Vanstar V8 &v8 plus ላይ Youporn unhide ለማረግ App የሚለው ላይ እያለ በሪሞት 8912 ይንኩ 🎯Vanstar V8 &v8 plus ሪሲቨሩ በፓስወርድ ቢቆለፍ ማስተርኮዱ(master password) ከፈለጋቹ 9878 ወይም 9876 ነው 🎯Vanstar V8 &v8 plus ሪሲቨር ሩሞት ቢጠፋም ወይም ቢበላሽ በማንኛውም ሪሞት መታዘዝ እንዲችል ተደርጎ የተሰራ ነዉ። 🎯መረጃዉን ከወደዱት ለጓደኛዎ ሸር ያድርጉ🙏🙏 👇ከታች ያለዉ የመወያያ ግሩፓችን ነዉ Join ያላደረጋችሁ join በማለት ተቀላቀሉን 🎯Join Group 👇👇👇👇 https:/mametopp 🎯 በተጨማሪ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊንክ/ማስፈንጠርያ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇 h.t.me/mamesatttt join chat
إظهار الكل...
🔥 የVanstar V8 Plus,V8,Superstar v8,v8 Plus (CS8001) Gshare Plus ላይ እምቢ ላላችሁ አዲስ Software ወጥቷል። ⚠ሶፍትዌር ስጭኑ ከላይ ፎቶ ላይ እንዳለው Upgrade mode "all code" አርጉት። በቀጣይ የLEG CS8001 ሞዴሎች የሚለቀቅ ይሆናል። @Sebrisat
إظهار الكل...
G-V2 Vanstar V8&V8 PLUS [email protected]4.00 MB
🎯ሰላም እንዴት ናችሁ ዉድ የቻናላችን ተከታዮች ዛሬ ደግሞ የሁሉንም ሪሲቨሮች Master code እና Bisskey አገባብ ይዘንላችሁ መጠናል። Share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ🙏 https://t.me/bahirdardish1 🎯LS 1000 -2000-3000-4000-9200-9300 ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ 🔐 Biss key _ በመጀመርያ Menu እንጫናለን። በመቀጠል Installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch Enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑 Master code 3503 🎯Ls 9200_9300-1000-2000-3000-4000 Gold እና Smart ሪሲቨሮች ላይ 🔐Biss key installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 6666 🎯Ls 2020-3030-4040 ሪሲቨሮች ላይ 🔐Biss key ሪሞት ላይ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ Patch enabled ሲለን ሪሞቱ ላይ Goto የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 8888 https://t.me/bahirdardish1 🎯Ls6-Ls7-Ls8-Ls9 ሪሲቨሮች ላይ 🔐Bisskey ለማስገባት Installation ላይ ሆነን 6666 በመጫን Patch enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 6666 🎯Ls 1000++ሪሲቨር ላይ Bisskey ለማስገባት በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888 ወይም F1 + 333 መጫን Patch Enabled ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን። 🔑Master code 9876 🎯Ls 6060-8080-8585-9090 🔐Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 9876 https://t.me/bahirdardish1 🎯Ls 9090-Ls 90o0Mini HD 🔐Bisskey ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 9876 _ 🎯real star 1010-5050 🔐Bisskey በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ Software እንጭናለን።በመቀጠል Installation ላይ Factory Defult በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን። 🔑Master code 9876 _________ 🎯LEG N2R PLUS -N24 PRO-N24 🔐Bisskey ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 1512 _________ 🎯Supermax 2425 power plus-9300CAHD-9200CAHD-3000HD 3G-9700CA HD +++ -4300mini 🔐Bisskey ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ Slow +1111 ስንጫን Patch enabled ሲለን Page_ በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 9876 __________ 🎯SM 2425HD-2350-25600Brilliant -9700CA Gold Plus 🔐Bisskey ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል Ok ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 3606 __________________ 🎯Eurostar 9200Gold plus Sd -9300-9600 Sd 🔐Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu እንጫናለን በመቀጠል 7777 ስነጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል 🔑Master code 1004 _________ 🎯SM 2550HD CA MINI 🔐Bisskey ለማስገባት መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን save እናደርጋለን። 🔑Master code 3327 _3328_3329 _________ 🎯IBOX 3030,3030S,3030S2 🔐Bisskey በመጀመርያ Update እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 9876 _________ 🎯Sm F18 ALL TYPE 🔐Bisskey ለማስገባት Update እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page _ በመንካት ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 9876 -6000 __________________ 🎯SM 3500 3G HD 🔐Bisskey ለማስገባት Update በsoftware ካደረግን በዋላ info + 111 ስንነካ patch enabled ሲለን Page _ በመንካት ኮድ ማስገባት እንችላለን 🔑Master code 9876 https://t.me/bahirdardish1 🎯NEw Star NR 4040 🔐Biss key በመጀመርያ update ካደረግን በዋላ ቻናሉ ላይ በማድረግ red (ቀይ) በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code _______ 🎯i MAX HD BOX 🔐Biss key ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Factory ማድረግ በመቀጠል A-B በተንን በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code ________ 🎯SR 4080 EXTREME 🔐Biss key ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Page _ በመጫን መሙላት እንችላለን። _______ 🎯CORONET HD RECEIVERS 🔐Biss key ለማስገባት ሪሞት ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን። 🔑Master code 9876 -9999 ________ 🎯HD WORLD RECEIVERS 🔐Biss key ለማስገባት ቻናሉ ላይ በማድረግ በመቀጠል ሪሞቱ ላይ 0000 በመጫን box ሲመጣልን ኮድ መሙላት እንችላለን። ________ 🎯TIGER HIGH CLASS V2 🔐Biss key ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 333 በመጫን መሙላት እንችላለን። _________ 🎯STAR GOLD MINI 🔐Biss key ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu በመቀጠል 999 በመጫን ማስገባት እንችላለን። https://t.me/bahirdardish1 🎯FREE SAT RECEIVERS 🔐Biss key ቻናሉን እንከፍትና Menu በመቀጠል Conditional ላይ በመግባት Access የሚል አማራጭ ላይ በመሆን 6666 ኮድ መሙላት እንችላለን። 🔑Master code 6666 __________ 🎯TIGER E12 HD ULTRA RF 🔐Biss key ሪሞት ላይ F1 በመጫን መሙላት እንችላለን። 🎯መረጃዉን ከወደዱት ለጓደኛዎ ሸር ያድርጉ🙏🙏 👇ከታች ያለዉ የመወያያ ግሩፓችን ነዉ Join ያላደረጋችሁ join በማለት ተቀላቀሉን 🎯Join Group 👇👇👇👇 https://t.me/bahirdardish1 https://t.me/bahirdardish1 https://t.me/bahirdardish1 👉 በተጨማሪ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊንክ/ማስፈንጠርያ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEt5sC9lg5_1OqjeVQ
إظهار الكل...
ባህር ዳር ዲሽ 📡 የመወያያ ግሩፕ🌴🌴

Best 💪💪CCCAM Seller 🔵ይሔንን Group ጆይን በማድረጋችሁ 🔺አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል አጠቃለይ የዲሽ ስራና ፣ ስለ አዳዲስ ቻናሎች፣እንዲሁም ስለ ሪሲቨሮች መረጃ የምንሰጥበት ግሩብ ነው። ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው Admin @EyasuSatinfo ይህ ቻናላችን ነው ይቀላቀሉን

https://t.me/joinchat/AAAAAEt5sC9lg5_1OqjeVQ

ALL LIFSTAR MASTER CODE 👇 LIFESTAR LS 6, LS 7, LS 8, LS 9 Master code:-6666 **************** LIFESTAR 6060, 8080, 8585, 9090 ረሲቨር Master code:-9876 **************** LIFESTAR 1000, 2000, 3000, 4000, 9200 አንድ ፍላሽ, 9300 አንድ ፍላሽ Master code:-3503 **************** LIFESTAR 2020, 3030, 4040, 2350, 2425, 9200 ባለ ሁለት ፍላሽ, 9200 ባለሁለት ፍላሽ Master code:-8888 **************** @davedish
إظهار الكل...
የዩሮፓ ሊግ የእግር ኳስ ግጥሚያዎች በተለያዩ የሱፐር ስፖርት ቻናሎች ላይ ይተላለፋሉ! የተመረጠው ጨዋታ በ SS LaLiga ቻናል (በቤተሰብ ፓኬጅ) ላይ ይታያል። ሌሎች ትልልቅ ጨዋታዎች በ SS Football ቻናል (ጎጆ) ፣ በ SS Premier League ቻናል (ኮምፓክት) ፣ በ Football Plus ቻናል (ኮምፓክት ፕላስ) ይተላለፋሉ። የተቀሩት ሁለት ጨዋታዎች በሌሎች የፕሮግራም ቅድመ ሁኔታዎች ላይ በመመስረት በ Variety ቻናሎች ላይ ይተላለፋሉ። የጥሎ ማለፍ እና የመጨረሻ ጨዋታዎች በ SS LaLiga ቻናል ላይ ይታያሉ። ከታች ያለዉ የመወያያ ግሩፓችን ነዉ Join ያላደረጋችሁ join በማለት ተቀላቀሉን 🎯Join Group 👇👇👇👇 https://t.me/bahirdardish1 https://t.me/bahirdardish1 https://t.me/bahirdardish1 🎯 በተጨማሪ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊንክ/ማስፈንጠርያ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEt5sC9lg5_1OqjeVQ
إظهار الكل...
ዝግጁ ናችሁ? የአለማችን ታላላቅ ከዋክብቶችን የያዘው የእግር ኳስ ሲዝን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ፣ ላ ሊጋ ፣ ሲሪ አ እንዲሁም ዩሮፓ ሊግ፣ ከቆይታ በኃላ ሻምፒዮንስ ሊግ በየሳምንቱ በላቀ ጥራት በቀጥታ በ yes pakage (Amos5 4'w) እንዳያመልጥዎ! #ሁሉም ያለዉ እኛ ጋር ነዉ @danidish39 ©ዳኒ ዲሽና|ሪሲቨር™
إظهار الكل...
📌መረጃ ያህሳት 👉 ለ Yahsat 52°E ተጠቃሚዎች 👉 OMN, Tigray Tv, TMH እና Assena Tv ባሉበት 🛰 Monacosat 52°E/ Yahsat 52.5 °E 📶 12475 H 27500 🖥 FNN ( Finfine News Network) @agarodishinfo
إظهار الكل...
SM 2425 Superplus
إظهار الكل...
SM2425_Superplus_12122016.bin12.92 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.