cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቅን መንገድ

“ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤” — ኤፌሶን 4፥15

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Don't waste your time searching and fighting to get SELAM, submit yourself to the Prince of it JESUS.
إظهار الكل...
إظهار الكل...
የእግዚአብሔር ወንጌል(ዮሐንስ 3፥16) - በወንድም እስራኤል ቴዎድሮስ | በቅድስና

(በቅድስና | Beqidsina)ን በሚከተሉት አማራጮችም ማግኘት ይችላሉ፦

https://instagram.com/beqidsina

https://tiktok.com/@beqidsina

https://youtube.com/@beqidsina

https://t.me/beqidsina

Repost from Hasaawu Bare
Photo unavailableShow in Telegram
✴️ #Season 2 We are thrilled to announce you our Guest for Episode 16! For his achieviement on graphics design and related things so far We will discuss on a topic"#Improving Excellence in our Task". We wanna remind you to schedule your time for tonight to meet him and sharing experience in live session. Kindly request you to share our posts in your social media accounts to reach more peoples. Stay tuned! See you #Tonight @ 2:30 LT @hasaawubare @hasaawubare
إظهار الكل...
አዎን ይሆናል መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ ከቁ~8 አልበም | 2004 ዓ.ም | @ZELALEMAWI sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ከመሆን አለመሆን ካለመሆን መሆን ድንቅ የሆነ ተከታታይ ትምህርት በአገልጋይ አቤነዘር ዳዊት ይከታተሉ።

#mezmureproterstant #ethiopianprotestantmezmur #berekettesfaye #preaching #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው #ወንጌል

Repost from Design Weg
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
Repost from Design Weg
إظهار الكل...
የራሴን አይነት የፊደል ገበታ እሰራ ነበር - አቤል ዳንኤል Abel Daniel - Episode 10

እነሆ ክፍል 10! 🙌 የዲዛይን ወግ ቤተሰቦች፤ በ10ኛው ክፍል ከ አቤል ዳንኤል ጋር ያደረግነውን ቆይታ አቅረብንላችሁ! አቤል ዳንኤል ታይፕ ዲዛይነር፣ ፓተርን ኢሉስትሬተር፣ እንዲሁም የ"ቤላ መልከፊደላት ሱቅ" መስራች ነው። በዚህ ክፍል ከቤላ ጋር ስለህይወት ልምዱ እና እንዴት በአስተውሎ መምረጥ እንደሚቻል እናወራለን። Host: @werqaferaw Recorded: October 17, 2022 Links: Telegram Channel:

https://t.me/designweg

Instagram:

https://www.Instagram.com/designwegpodcast

Teraki:

https://is.gd/tdesignweg

Apple Podcast:

https://is.gd/adesignweg

Spotify:

https://is.gd/sdesignweg

Google Podcast:

https://is.gd/gdesignweg

#Podcast #Graphicdesign #ethiopia #designtalks #designweg #Designweg #ethiopia #designwegpodcast #UI/UX #Typography #Conversations #creativity #design #Hawassa #Addis Ababa #Multimedia #Adobe #Canva #Rendering

ምድር ላይ ክፋት ስለበዛ ብቻ ሳይሆን ሞተህ ያዳንካት ነፍሳችን አንተን ናፍቃለች ብትመጣልን ደስ ይለናል። ጌታ ኢየሱስ ሆይ ናልን..!!
إظهار الكل...
2👍 1
03:03
Video unavailableShow in Telegram
#እረፉ በወንድም ዳዊት ፋሲል @DawitFassilMinistry
إظهار الكل...
ስለዚህ ህይወት ያለእውነተኛ ትምህርት ምንም ረብ የለውም። እውነተኛውም ትምህርት ካለ ቅዱስ ቃሉ ሊቆም እንደማይችል እንረዳለን። ✔በ1517 ዓም የተጀመረው የፕሮቴስታንት ቤ/ክ የተሃድሶ እንቅስቃሴ ለእውነተኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርትና ለእውነተኛው ወንጌል በር ከፍቷል። ምንም እንኳን ተሃድሶው የተመራው በእነ ዋይክሊፍ፣ ጆን ሁስና ዊልያም ቲንዳሌ እርሾ ተጠንስሶ በእነ ማርቲን ሉተር፣ ጆን ካልቪን፣ ዝዊንግሊና ጆን ኖክስ ለአውሮፓ ይፋ የተደረገ ቢሆንም ትልቁ ስራ በቅዱሱ መጽሐፍ ውስጥ የተገለጠው ታላቅ የመንፈስ ቅዱስ ሃይል ነበር። ✔ፕሮቴስታንታዊ ተሃድሶን ያካሄዱት እኚህ አባቶች ከሮማ ካቶሊክ ቤ/ክ የተለየ የሰሩት ነገር ቢኖር በታማኝነት የእግዚአብሔርን ቃል ለህዝቡ መግለጥ ሲሆን ቀሪው የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነበር። እነዚህ አባቶች ካለፉ በሗላ  ተከታዮች ደግሞ እምነታቸው የተመስረትበትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ዳራ በፅሁፍ አስቀምጠው አልፈዋል። ✔እኛም ልናነበው እና ልንኖረው የተገባ መሆኑን እንረዳለን። ✔ይህ የእምነት መግለጫ በለንደን ባብቲስት ቤ/ክ አባቶች የተፃፈህን ሲሆን፤ ሕይወት ብርሃን፣ሙሉ ወንጌል፣ ቃለ ሕይወት ምናምን ሳይመሰረቱ 300 ዓመታት በላይ የቀደመ የቤ/ክ ሃብት መሆኑን መርሳት የለብንም።
إظهار الكل...
👍 1