cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Bint habeshy//ቢንት ሀበሽይ

اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم ለአስተያየትእንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ 👉 @binthabeshiy እዚህ ላይ አስቀምጡልኝ @ikramsualih @ikramsualih

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
312
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-1630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#የተወሰደ የዱዐእ ፓኬጅ ———————- በጀመዐ ዱዐ ስለማድረግ ተወዳጅነት ኡስታዝ ማስረጃዎችን እያጣቀሱ ካስተማሩ በኃላ ከተማሪዎች መካከል አንደኛው : “ ኡስታዝ በግል ዱዐ ማድረግ አይሻልምን ??? ከሰላት በኃላ በህብረት ዱአእ ማድረጉ ምናምን ቀርቶ ሁሉም በየግሉ ቢያደርግስ ??? “ ኡስታዝ : - በጀመዐ የሚደረገውንም ዱዐእ ይቀበል ከዚያም ለብቻውም ዱዐእ ያድርግ ፥ ሁለቱ የሚጣረሱ ጉዳዮች አይደሉም ፥ ወይስ በጀመአ ዱአ ከተቀበለ ለብቻው ዱዐእ እንዳያደርግ የዱዐእ ፓኬጅ ያልቅብኛል ብሎ ፈርቶ ነው ??😀😀😀
إظهار الكل...
#የተወሰደ የዱዐእ ፓኬጅ ———————- በጀመዐ ዱዐ ስለማድረግ ተወዳጅነት ኡስታዝ ማስረጃዎችን እያጣቀሱ ካስተማሩ በኃላ ከተማሪዎች መካከል አንደኛው : “ ኡስታዝ በግል ዱዐ ማድረግ አይሻልምን ??? ከሰላት በኃላ በህብረት ዱአእ ማድረጉ ምናምን ቀርቶ ሁሉም በየግሉ ቢያደርግስ ??? “ ኡስታዝ : - በጀመዐ የሚደረገውንም ዱዐእ ይቀበል ከዚያም ለብቻውም ዱዐእ ያድርግ ፥ ሁለቱ የሚጣረሱ ጉዳዮች አይደሉም ፥ ወይስ በጀመአ ዱአ ከተቀበለ ለብቻው ዱዐእ እንዳያደርግ የዱዐእ ፓኬጅ ያልቅብኛል ብሎ ፈርቶ ነው ??😀😀😀
إظهار الكل...
ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

╔════◈◉◈════╗                      أهل السنة والجماعة             ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⚪️አህለሱና ወልጀመዓህ ስንል የሰለፎችንና የኸለፎችን የግንዛቤ ዘይቤ የሚከተሉ ማለት ነው። 🔴ይህ መንገድ ሌሎች የኢስላም አስተሳሰብ ተከታዮችን አያከፍርም 🔎አመላካች የሰሪን ምንዳ ያገኛልና ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩልን ╚════◈◉◈════╝

ረሱል ጃለሌ አዲስ መንዙማ በሙአዝ ሀቢብ || New Menzuma Resul jalele @MuazHabibofficial https://youtube.com/watch?v=eUpMhPH6MJE&si=UkbCtecSCcxElAna
إظهار الكل...
//ረሱል ጃለሌ// አዲስ መድህ በሙአዝ ሀቢብ || New Menzuma Resul jalele @MuazHabibofficial

ውድ የዩቱብ ቻናል ቤተሰቦቼ ትምህር ብቻ ሳይሆን ሙሀባንም ትወስዱበት ዘንድ ይህን የነብያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምን መድህ ጋብዣለሁ መልካም ግዜ ( ረሱል ጃለሌ ) ኑረል ሀዲ 2 ግጥም:- ዑስታዝ ሰዒድ ዜማ:- ሙዓዝ ሀቢብ ።።።።። አልሃምዱሊላህ፣ ሹክር ገለታ ከላይ ከታቹ፣ ከየት እንዴታ ለጠራው ጌታ ።።።።። አጀብ እዝነቱ፣ ሞልቶ ሚፈሰው ሙስጦፋን ሰጦ፣ ያን ትልቁን ሰው ከውኑን አደሰው ።።።።። ባንቱ ነው፣ የበራልን ሌቱ ላንቱ ነው፣ ዜማየም ቅኝቱ ያላንቱ፣ ማን አለኝ ሌላ (ሻፊዔ ጥላ ከለላ) ።።።።።። ።።።።።።።።።።።። ያን ምቹ ስሙን፣ እስኪ ላድምቀው መላ ነው ስሙ፣ መላ ለራቀው ያዝ አትልቀቀው ።።።። ያን የሚያምረውን፣ ጠባይም መልኩ ያን የጠፋውን፣ አምሳያው ልኩ ትንፋሹ ሚስኩ ።።።።። ቢከትቡ፣ ቢንጠፈጠፍ ቀለም ሲያዜሙም ቢኖሩ ዘላለም ማን ችሎት ያንን ጀማላ (ቢለፋም ማዲሁ ሁላ) ።።።።።። ።።።።።።።።።።።።። የከውኑን ሂላል፣ ያለም ረህመቱን ያን የሰራውን፣ ልቤ ላይ ቤቱን ጥኑ ናፍቆቱን ።።።።። የመሀባው ጦር፣ ደርሶ ሚወጋው ሚያወዛውዘው፣ ሰርክ ሚያፈጋው የሸውቅ አደጋው ።።። እጅግ ነው፣ አፍቅሮ ማይረጋው ሲያለቅስ ሌቱን የሚያነጋው ዛፍ ድንጋው ግዑዙ ሁላ ።።።።። ።።።።።። ካልወዘወዘህ፣ ሲጠሩ አህመዱ ካላስለቀሰህ፣ ሸውቁ መውደዱ ታዘበህ ግንዱ ።።።።። ወዳጅ ነን ብለን፣ የራቅነው ሁሉ ምን ይለን ይሆን፣ ቢያየን ግመሉ ዛፍ ድንጋ ሁሉ ።።።።። መከተል፣ ነው እኮ መውደዱ ታዲያ እንዴት፣ ይብለጠን ዛፍ ግንዱ ለምንድን ቀረን ከኋላ ።።።። አልሰማህም ወይ፣ ስሙ ሲነሳ ህያው መግደሉን፣ ሟች እያስነሳ ሰውም እንስሳ ።።።። ቀላል ነው ባሉት፣ እየከረረ ሰከነ በሚል፣ ነዶ እየናረ መላው ቸገረ ።።።። ማን አውቆ ይፍታው፣ ቢለፋም ቢጥር ፍቅር ሚስጥሩ፣ ቀረ በሚስጥር ማያዩት አጥር ።።።።። ግመሉ፣ ወፍ አይቀር ሚዳቆ አንበሳው፣ ተኩላ እንኳን አውቆ ሚናፍቆ ያረሱለሏህ ።።።።።። ((ሃቢቡሏሂ)) መውደዱ ሃያል፣ ናፍቆቱ አይቻል ስንቱ ዋለለ፣ ሲያቅተው መቻል አፍቅሮ ማረፍ፣ ወዳጅ ያስተቻል መተኛት ቀርቶ፣ መች ያንጎላቻል ።።።።። አፊያ ነው ስንል፣ ጤናን ይነጥቃል ህመም እንዳንል፣ ማዳንም ያውቃል ቀርቧል ያሉ ለት፣ እጅግ ይርቃል እዚ ሲያስለቅስ፣ እዚያ ያስቃል መሀባ ማዕናው፣ መች ይታወቃል ።።። ፍቅሩማ፣ ጠብታው ያጠልቃል ይበርዳል፣ በል ሲለው ይሞቃል ያላቃል ሩህን ከገላ ።።።። ።።።።። ።።።።። ማዬት ቢሳነው፣ አይኑ ቢጠፋ ሶሀባው መጣ፣ ወደ ሙስጦፋ ቢያዝን ቢከፋ ።።።።። ጨለመብኝ ቀን፣ ሃዘን ወረሰኝ መሪ እንኳ የለኝ፣ መስጂድ ሚያደርሰኝ አቅም አነሰኝ ።።።።። አንቱ ኖት፣ የዝነቱ መፍለቂያ መከራን ችግርን መራቂያ መውደቂያ የለኝም ሌላ (ድረሱ አጣሁኝ መላ) ።።።።። ።።።።።። አይዞህ አትዘን፣ አሉት ጀማላ ውዱ አድርግና፣ ስገድ ለመውላ አሁን ሂድና ።።።። ከዚያም ለምነው፣ ጌታን ሶመዲ አሽረኝ በለው፣ ከያዘኝ ጉዲ በሙሐመዲ ።።።።። ሚያሳምም ሚያድንም አሏህ ነው ግን ስሜን ጠርቶ፣ ለለመነው ወዲያው ነው ሃጃው ሚሞላ (በኔማ እምቢ አይልም መውላ) ።።።።።።። ።።።።።።። ሄዶ ቢፈፅም፣ ያሉትን ዘይኑ በርቶለት መጣ፣ የጠፋው አይኑ ጠፋ ሃዘኑ ።።።።። ሁሉን አድራጊው፣ ማሊክ ሙሉካ በነቢ ተብሎ፣ እምቢ አይልም ለካ በሱ እንመካ ።።።። ማን ታዬ እስኪ ባዶ ቀርቶ ያፈረስ ማነው ነቢን ጠርቶ መች ታይቶ ሃጃው ያልሞላ ።።።።።።። ።።።።።።።።። ( ሃቢቡሏሂ) ሰይፉ ኻሊዱ፣ የማማ ሜዳ አርማ ባንዲራ፣ ጨርቅ አሰናዳ ብለው ፃፉበት፣ ያ ሙሐመዳ ውጊያው ሲጫጫስ፣ ጦር ሲፈነዳ ሁሉም ይል ጀመር፣ ያሙሐመዳ ነቢን ሚከተል፣ መንገዱን አውቆ በሄዱት ሚሄድ፣ ከራቁት ርቆ ቢያሸንፍ እንጂ፣ መች ታዬ ወድቆ / ያንቱን ስም፣ ከፍ አርጎ አውለብልቦ ኻሊድን፣ ሽንፈት እንዴት ቀርቦ ድል በድል ሆኑ ሰይፉሏህ ።።።። ናፍቆቴዋዬ፣ ዘመድ ወዳጂ ላላፊ አግዳሚ፣ ምትከፍቱ ደጂ የልቤ ብርሃን፣ ያይኔ ሲራጂ ህመሜ አይሽርም፣ ባንቱ ስም እንጂ ።።።።።። እንኳንስ የጅን፣ ካፍም የሰጡት ያመኑት ሲክድ፣ ባኖሩት ሲያጡት ሰው አልገኝ ሲል፣ እንዳስቀመጡት ሰይዲ አንቱ ኖት፣ ማትለወጡት ምትቀርፉት፣ ሃዘኑን ሁላ ።።።። አያልቅ አያረጅ፣ አይዝል አይላላ አዲስ ነው ዳኢም፣ ፊትም በኋላ እንዳይረሳም፣ እንዳይሉት ችላ ስር ሰዶ ዘልቋል፣ በደም በገላ የውዱ መውደድ፣ መሀባውማ ለምን አይባል፣ ከልካይ አይሰማ ልብ ነው ቦታው፣ ቀዬ ከተማ ሌላውን ሳላይ፣ ሌላን ሳልሰማ ህይወቴ አድርጌ፣ ግብም አላማ ልቤን ከሰጠሁ፣ ቆዬሁ እኔማ ።።።።።። የኛው ሙሐመድ፣ የኔው ሙሐመድ ፅልመት ይገፋል፣ መልኩ ሙሐመድ ሃዘን ያጠፋል፣ ሳቁ ሙሐመድ ዓይንን ይጠልፋል፣ ዓይኑ ሙሐመድ ችግር ያረግፋል፣ ስሙ ሙሐመድ ድል ያጎናፅፋል፣ ሱናው ሙሐመድ ።።።። መሸም ሙሐመድ፣ ነጋም ሙሐመድ ዛሬም ሙሐመድ፣ ነገም ሙሐመድ አሁን ሙሐመድ፣ ኋላም ሙሐመድ ሳርፍም ስቀመጥ ፣ስቆም ስራመድ ስሙ ነው ወገን፣ ስሙ ነው ዘመድ ።።።

#Salawat on the prophet (Pure Tranquility - Quran recitation) إن الله وملائكته يصلون على النبي @OmarHishamAlArabi
إظهار الكل...
#Salawat_on_the_prophet_Pure_Tranquility_Quran_recitation_إن_الله.mp36.61 MB
الناس ينتظرون نهاية 2023 قَالَ ﷺ: "لَا يَأتِي عَلَيكُم زَمَانٌ إلَّا وَالَّذِي بَعدَهُ شَرٌّ مِنهُ حَتَّى تَلقَوا رَبَّكُم "،،  |[ رواه البخـاري ]|. الاحتفال برأس السنة الروميه حرام يبقى الحرام على حرمته  حتى لو فعله أغلب الناس. نسأل الله السلامة والثبات.
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ጤንነት ሲጣላህ ሲያሳስርህ በሽታው የሚያሽርህ ጌታህ መሆኑን ሳትስተው « ሃኪም ቤት አድርሱኝ፤ መድሃኒት አቅምሱኝ» የሚባል ቅኔህን እስኪ አንተው ፍታው አሏህ ነው የሚያድን ስትል እንዳልነበር   በመሸም በነጋ ምነው ታየህሳ ክኒን ስትወስድ መርፌም ስትወጋ   እውነተኛው ፈዋሽ አሏህ ነው አምናለሁ   ግንስ ሰበብ ላደርስ ክኒን እወስዳለሁ ሲል ሰጠኝ ምላሹን ታዲያ እኔን ሲያመኝ በሽታ ሲያፍነኝ ከልቤ እያመንኩኝ እርሱ እንደሚያድነኝ   የመሻሬ ሰበብ እንዲሆኑኝ ብዬ   በክኒኑ ፈንታ ነቢዬን መጥራቴ   አሽሮኝ ተገኝቷል ሆኖኝ መድኀኒቴ   ብዕረኛው ኡስታዝ ሰዒድ
إظهار الكل...
كل البرية يقول عصيت وأبونا آدم شجرا أكلت وأبونا الثاني أقوامي أغرقت .... وكليم الله رجلا قتلت يقول المصطفى ما عصيت ربا نور العجائبا شراب المحبة
إظهار الكل...
1.23 MB
02:48
Video unavailableShow in Telegram
አሀዱ የኔ ውድ ጓደኛ አይሽሽ ይመር 🥰 ልጁ ግን ይመቸው 😁😁😁
إظهار الكل...
7.98 MB