Ethio Health Skincare & Others Beauty Product
الذهاب إلى القناة على Telegram
1 227
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-430 أيام
أرشيف المشاركات
የተለያየ አካባቢ ፊታችን ላይ ያለው ብጉር የሚመጣበት ምክኒያት ይለያያል!
1. ግንባር እና አፍንጫ አካባቢ
💫Stress /ሃሳብ ፤ ጭንቀት
💫የፀጉር ፕሮዳክት
💫በቆሻሻ እጅ መንካት
2. ጉንጭ አካባቢ
💫የቆሸሸ ትራስ ልብስ
💫ያልተፀዳ Makeup Brush
💫የስልክ Screen
3. አገጭ አካባቢ
💫የሆርሞን መዛባት
💫አመጋገብ
4. ፀጉር አካባቢ
💫የፀጉር Wax
💫የፀጉር Gel
💫ጭቃ ቅባት
5.ቅንድብ አካባቢ
💫Makeup
💫የፀጉር ቅባት
በቂ ውሃ አለመጠጣት
የተለያዩ ብግራችሁን ለመቀነስ እና ለማጥፋት የሚሆኑ ፕሮዳክቶች እኛ ያገኛሉ !
🙏 እናመሰግናለን 🙏
ፀጉር እንዳይሳሳ ፤ እንዳይነቃቀል እና እንዲያድግ አመጋገባችን ላይ ማስተካከል ያለብን ነገሮች
➡️በ zinc እና protein የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ ( ጥሬ ስጋ , እንቁላል )
➡️Keto diet መከተል (carbohydrate and sugar አለመመገብ ) ለምሳሌ የፍርኖ ዱቄት ዉጤቶችን (ፓስታ ,መኮረኒ , ዳቦ , ኩኪስ , ፒዛ , በርገር እና የመሳሰሉት ) እና ስካር መቀነስ
➡️በ መሃል መሃል መፆም ( intermittent fasting ) ይመከራል .. ግን ከ ፆም ቡሃላ ምንመገባቸዉ ምግቦች low carb መሆን አለባቸዉ እንዲሁም በ protein እና zinc የበለፀጉ መሆን አለባቸው :- ( ባትችሉ እንኳን ቁርስ አርፍዳቹ ብሉ ) ..
➡️ሴቶች period ልትሆኑ አካባቢ ጀምሮ እስክጨርሱ ድረስ መመገብ ያለባችሁ cruciferous vegetables ነዉ ይህ በ hormon ምክንያት ፀጉራችሁ እንዳይነቃቀል ይረዳቹሃል
cruciferous vegetables ምንላቸዉ (አበባ ጎመን, ብሮኮሊ, ጥቅል ጎመን, ሰላጣ ቆስጣ, ጥቁር ጎመን የመሳሰሉት )
እነዚህ በ science የተረጋገጡ ነገሮች ናቸዉ
እነዚን ነገሮች አደራ ለመተግበር ሞክሩ ... አደራ
እናመሰግናለን 🙏
Skinoren Cream 20% Azelaic Acid
🌟is used for the treatment of acne.
🌟helps in managing acne, dark spot, hyperpigmentation & rosacea
⚡️by reducing the formation of blackheads and spots
⚡️unblocking pores, and controlling the growth of bacteria associated with acne.
🌟Skinoren cream contains azelaic acid 20%.
👉ለብጉር
👉 የብጉር ጠባሳ
👉 የፀሐይ ጥቁአቁር ነገሮችን ለማጥፋት : የ ፊት ከለርን ለማመሳሰል
☎️ 0938289782 ☎️ 0982971818
የ Delivery አገልግሎትም እንሰጣለን
ክፍለ ሀገርም እንልካለን።
Join Tik Tok Chanal
tiktok.com/@ethiohaelthskincare
ለውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች
🌼እንኳን ለ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡🌼 🌼🌼🌼🌼
🔥🔥Restocked🔥🔥
AXIS-Y
⭐️Dark Spot Creecting Glow Serum
⭐️With 5% Niacinamide
⭐️Helps to lighten dark spots
⭐️Leaves skin super hydrated & glowing
⭐️Reduce skin redness, inflammation & swelling
⭐️Best for post acne mark & sun damage mark
⭐️Has a powerfull antiaging properties
⭐️Suitable for all skin types
⭐️Made in korea
💸3300 birr plus negotiation
👉ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ
👉የፊት ቆዳ ርጥበትን የሚጠብቅ
👉ከብጉር በሗላና በፀሐይ ምክኒያት የሚመጡ ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ
👉ለሁሉም የቆዳ ዓይነት የሚስማማ
👉የኮሪያ ምርት
☎️ 0938289782 ☎️ 0982971818
🔥🔥Restocked🔥🔥
AXIS-Y
⭐️Dark Spot Creecting Glow Serum
⭐️With 5% Niacinamide
⭐️Helps to lighten dark spots
⭐️Leaves skin super hydrated & glowing
⭐️Reduce skin redness, inflammation & swelling
⭐️Best for post acne mark & sun damage mark
⭐️Has a powerfull antiaging properties
⭐️Suitable for all skin types
⭐️Made in korea
💸3500br
👉ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ
👉የፊት ቆዳ ርጥበትን የሚጠብቅ
👉ከብጉር በሗላና በፀሐይ ምክኒያት የሚመጡ ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ
👉ለሁሉም የቆዳ ዓይነት የሚስማማ
👉የኮሪያ ምርት
☎️ 0938289782 ☎️ 0982971818
🔥🔥Restocked🔥🔥
AXIS-Y
⭐️Dark Spot Creecting Glow Serum
⭐️With 5% Niacinamide
⭐️Helps to lighten dark spots
⭐️Leaves skin super hydrated & glowing
⭐️Reduce skin redness, inflammation & swelling
⭐️Best for post acne mark & sun damage mark
⭐️Has a powerfull antiaging properties
⭐️Suitable for all skin types
⭐️Made in korea
💸3500br
👉ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ
👉የፊት ቆዳ ርጥበትን የሚጠብቅ
👉ከብጉር በሗላና በፀሐይ ምክኒያት የሚመጡ ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ
👉ለሁሉም የቆዳ ዓይነት የሚስማማ
👉የኮሪያ ምርት
☎️ 0938289782 ☎️ 0982971818
🔥🔥Restocked🔥🔥
⭐️AXIS-Y
⭐️Dark Spot Creecting Glow Serum
⭐️With 5% Niacinamide
⭐️Helps to lighten dark spots
⭐️Leaves skin super hydrated & glowing
⭐️Reduce skin redness, inflammation & swelling
⭐️Best for post acne mark & sun damage mark
⭐️Has a powerfull antiaging properties
⭐️Suitable for all skin types
⭐️Made in korea
💸3500br
👉ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ
👉የፊት ቆዳ ርጥበትን የሚጠብቅ
👉ከብጉር በሗላና በፀሐይ ምክኒያት የሚመጡ ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ
👉ለሁሉም የቆዳ ዓይነት የሚስማማ
👉የኮሪያ ምርት
☎️ 0938289782 ☎️ 0982971818
የቆዳ መሸብሸብ እያሳሰባችሁ ነዉ?
የፊታችን ቆዳ ያለእድሜው ከማርጀት የሚከላከሉልንን እንዚህን የተለያዩ ፕሮዳክቶች በየትኛው እድሜ ብንጀምራቸው ይመከራል የሚለውን ከታች ባለው ምስል አስቀምጠንልችሁል ።
💫እነዚህን የቆዳ መንከባከብያዎች ማግኘት ትፈልጋላችሁ !
☎️ ለማዘዝ፡
በስልክ ደግሞ ፡ 0938289782 ላይ አልያም 0982971818 ይ ደውይልን!
ኢትዮ ጤና ሁሌም ከጎናችሁ ነው!
የ ፊት ቆዳ አንክብካቤ ቅደም ተከተል
1 = ፊትን መታጠብ ( cleanser )
2= ፊትን ማርጠብ ( toner )
3 = ፊትን ማከም ( treatment serum)
4= ማለአለስ ( moisturizer )
5= የፀሐይ መከላከያ መቀባት ( sunscreen )
በሳምንት 1 ወይም 2 ግዜ exfoliate( የሞተ የላይኛዉን ቆዳ ማንሳት )ማድረግ
👉help safeguard your baby's nutritional requirements
👉for baby growth and strength
👉ለልጆ አካላዊ እድገት
👉 ለልጆ ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ንጥረ ነገሮችን የያዘ
👉ለማዘዝ በዚ ስልክ ይደውሉ 0938289782/0982971818
👉help safeguard your baby's nutritional requirements
👉for baby growth and strength
👉ለልጆ አካላዊ እድገት
👉 ለልጆ ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ንጥረ ነገሮችን የያዘ
👉ለማዘዝ በዚ ስልክ ይደውሉ 0938289782/0982971818
በማር እና በአጃ የሚሰራ የፌስ ማስክ አዘገጃጀት❤️
የሚያስፈልጋችሁ:
❤️1 የሾርባ ማንኪያ ማር
❤️2 የሾርባ ማንኪያ አጃ
❤️2 የሾርባ ማንኪያ ወተት
ለማዘጋጀት:
💫 ሶስቱን በጎድጎዳ ሰሀን ውስጥ በመጨመር በደንብ አደባልቁት
አጠቃቀም፡
💫 የአይን አካባቢ ብቻ በማስቀረት ንፁህ ፊታችሁን ላይና አንገታችሁን ተቀቢው
💫 ከ15 እስከ 20 ደቂቃ እንዲቆይ አድርጉት
💫 ለብ ባለ ውሃ ፊታችሁን ማሳጅ እያድርጋችሁ መታጠብ
💫 በንፁህ ፎጣ ማደራረቅ
🌺 ማር የፊታቸሁ ቆዳ እርጥበት እንዲያገኝ ሲረዳ አጃ ደግሞ የሞቱ የቆዳ ሴሎችን በማስወገድ ቆዳችሁ ለስላሳ እንዲሆን ያስችለዋል✨።
ሁሌም ከጎናችሁ ነን! 💗
የፊታችሁ ቀዳዳዎች (Open Pores) ካየሽ. . .
✨ The Ordinary Niacinamide 10% + Zinc 1% በመጠቀም እይታውን ማደብዘዝ ትችላላችሁ።
✨ወዝ በጣም ሲበዛ የሚከሰት ስለሆነም ደረቅ የፊት ቆዳ (Dry Skin) ካለሽ ፊታችሁ ላይ የመከሰት እድል ትንሽ ነው!
መቼ መጠቀም አለባችሁ?🪑
💫ጠዋት እንዲሁም ማታ ላይ ፊትችሁን ታጥባችሁ ካደረቀ በኋላ መቀባት ያለባችሁ ሲሆን ከተቀባችሁ በኋላ ሞይስችራይዘር ብትጠቀሙም መልካም ነው!
ለማዘዝ፡
☎ ፡ 0982971818
☎: 0938289782
ሁሌም ከጎናችሁ ነው!
ውይይይይይ የሰሞኑ ፀሃይ ይለያል 😩
ታዲያ በሰሞኑን ፀሀይ ሰንስክሪን የማትጠቀሙ ከሆነ ፡
💫ቆዳችሁ ካለ እድሜው እንዲያረጅ ፣
💫እንዲሸብሸብና
💫የቆዳ ከለር ተመሳሳይ እንዳይሆን ያደርጋል።
💫ስለዚህ ሰንስክሪን መጠቀም አለባችሁ!
ነገር ግን ... ከቆዳችሁ አይነት ጋር የማይሄድ ሰንስክሪን ከተጠቀማችሁ ሊያጠቁራችሁ ይችላል። ለዛም ነው ከቆዳችሁ አይነት ጋር የሚሄዱ የሰንስክሪን አማራጮች ያቀረብንላችሁ
💫 ስለዚህ በቆዳችሁ አይነት ሰንስክሪኖች መጠቀም ጀምሩ!
ሰንስክሪኖችን ለማዘዝ እነዚህን 💫አማራጮች ተጠቀሚ ፡
☎ ፡ 0982971818
☎: 0938289782
ኢትዮ ጤና ሁሌም ከጎናችሁ ነው!
ውይይይይይ የሰሞኑ ፀሃይ ይለያል 😩
ታዲያ በሰሞኑን ፀሀይ ሰንስክሪን የማትጠቀሙ ከሆነ ፡
💫ቆዳችሁ ካለ እድሜው እንዲያረጅ ፣
💫እንዲሸብሸብና
💫የቆዳ ከለር ተመሳሳይ እንዳይሆን ያደርጋል።
💫ስለዚህ ሰንስክሪን መጠቀም አለባችሁ!
ነገር ግን ... ከቆዳችሁ አይነት ጋር የማይሄድ ሰንስክሪን ከተጠቀማችሁ ሊያጠቁራችሁ ይችላል። ለዛም ነው ከቆዳችሁ አይነት ጋር የሚሄዱ የሰንስክሪን አማራጮች ያቀረብንላችሁ
💫 ስለዚህ በቆዳችሁ አይነት ሰንስክሪኖች መጠቀም ጀምሩ!
ሰንስክሪኖችን ለማዘዝ እነዚህን 💫አማራጮች ተጠቀሚ ፡
☎ ፡ 0982971818
☎: 0938289782
ኢትዮ ጤና ሁሌም ከጎናችሁ ነው!
አኳፎር(aquaphor)
"""""""""""""""""""""""""""
0912685287
የልጅዎን የቆዳ ፍላጎቶች ያሟላል
💫 ከተሰነጠቀ ጉንጭ
💫ለጥቃቅን ቁስሎች እና ጭረቶች
💫ለዳይፐር ሽፍታ
💫 ለደረቅ ቆዳ እና ለሌሎችም
💫 ስለዚህ ልጅዎ ደስተኛ እና ጤናማ እንዲሆን ያደርጋል
☎ 0982971818 ☎ 0900065182
