cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

official oby tom🎬

👉afrikan dance video 👉ethio traditional dance video 👉afro bit music 👉funny videos 👉vines 👉hot pics 👉ethio traditional music..... for more.....👉join ✌💕 inbox👇 0917791880

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
148
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

don't try this🙏 ma last video✋
إظهار الكل...
2.78 MB
2.35 MB
👋👋👋👋👋👋👋👋 ሠላም ውድ የመቱ ልጆች እና የዚህ ቻናል ተከታታዮች፡፡ ሰሞኑን በቻናላችን ስንገልፅ እንደ ነበረው የሁለተኛ ዙር ፎቶ ውድድር ዛሬ እንደምንጀምር ተናግረናል እናም እነሆ ውድድሩን በአዲስ መልክ እና አቀራረብ ከተወሰኑ ደቂቃዎች ቧላ ይጀምራል፡፡ እናም ይሄን ዙር ለየት የሚያረገው.,,,,,,, 25 ተወዳዳሪዎች ምናወዳድረር ከ 25ዎቹ ወደ 15 ሰዎች በሚያገኙት ድምፅ አሳልፈን በሌላ ፎቶ ይሆናል ከ 15ዎቹ ወደ 5 የሚያልፉት ደሞ እኛ ጋር ማለትም በTade studio በሚነሡት ፎቶ ከ 1 እስከ 3 በናንተው ድምፅ እንለያለን፡፡ ስለዚህ ውድድሩ ላይ መወዳደር ምትፈልጉት ልጆች አሁንም ግዘው ስለሆነ ፎቶ መላክ ትችላላቹ፡፡ በነገራችን ላይ 1ኛ ማጣሪያን በፈለጋቹት ፎቶ,ባነሣቹት እና በምትወዱት ፎቶ መወዳደር ይቻላል፡፡ ፎቶ ለመላክ👇 @a_real_king @always_my_hope @hpsmart መላክ ትችላላችሁ፡፡ ማሳሰቢያ፡፡ ሽልማቱ ለየት ያለ እና አጓጊ ነው,,,,,በውስጥ መስመር ልትጠይቁን ትችላላችሁ፡ ዝምብለን አደለም ማጣሪያ ያበዛነው፡፡ ከርስዎ ሚጠበቀው ማመን እና መወዳደር ብቻ ነው፡፡ @tade_squad @tade_squad @tade_squad 🥇🥇🥇? 🥈🥈🥈? 🥉🥉🥉?
إظهار الكل...
ቶሚና🕺🕴ቢኒ😳 በርሀ እያቋረጡ ነው... ቢኒ ፦"በዚሁ ከቀጠልን በርሀብና በውሀ ጥም መሞታችን ነው። . ትንሽ እንደሄዱ ከርቀት አንድ መስጊድ አዩ... . ቶሚ ፦ስማችንን ቀይረን እንግባ እኔ አህመድ እሆናለሁ። አለ . ቢኒ ፦እኔ ስሜን አልቀይርም አለ . እንደደረሱ የመስጊዱ ኢማም በሰላምታ ተቀበላቸው ሀጂ አሊ እባላለሁ ማን ልበል? እናንተንስ። . ቶሚ ፦አህመድ እባላለሁ . ቢኒ ፦ ቢኒ እባላለሁ . ሀጂ አሊ፦ልጆች ለቢኒ ምግብ እና መጠጥ አምጡለት ወንድሜ አህመድ ጾም ስለሆነ ሰአት ሲደርስ ከኛ ጋር ያፈጥራል። . ቶሚ ፦ፌንት 😂😂😂 . ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድም እና እህቶቼ መልካም የፆም ወር።🙆‍♂😂😂 የተመቸው👍
إظهار الكل...
only melats😪😓 mirtye mirtye dance video funny video tiktok meme lemagignet join yadrigu @obydancer join and share🙏
إظهار الكل...
5.98 MB
2.08 MB
hack me hack me kes me kes me be amaregna
إظهار الكل...
Untitled 28_360p.mp47.55 MB
Untitled 29_360p.mp42.11 MB
إظهار الكل...
1.21 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.